fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ማይ ሊትል ኤንጅልስ አፀደ ህፃናት ት/ቤት

ማይ ሊትል ኤንጅልስ አፀደ ህፃናት ት/ቤት

رفتن به کانال در Telegram
1 031
مشترکین
-124 ساعت
+37 روز
+130 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+330
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+10
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+700
در 1 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
20 اکتبر+2
19 اکتبر+1
18 اکتبر0
17 اکتبر+1
16 اکتبر+3
15 اکتبر+1
14 اکتبر0
13 اکتبر0
12 اکتبر+1
11 اکتبر0
10 اکتبر0
پست‌های کانال
👉 ውድ ወላጆች አጋዥ መፅሀለፍ እና የተማሪ እና የወለጅ የግንኙነት ደብተር (Communication book) እንድትገዙ በጥብቅ እናሳስባለን ። የት /ቤቱ አስተዳደር

2
ውድ የማይ ሊትል ኤንጅልስ የተማሪ ወላጆች የትምህርት ቤት ወርሃዊ ክፍያ ወር በገባ ከ 1 -10 መሆኑን እያሳወቅን በተሰጡት ቀናት ብቻ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁና ሪሲት ለቢሮ ገቢ እንድታደርጉ እናሳውቃለን። የት/ቤቱ አስተዳደር
660
3
👉ሰላም ውድ የተማሪዎቻች ወላጆች ባላችሁበት የከበረ ስላምታ እያቀረብን ። ➡️አረብ መስከረም 22/01/2019 ዓ.ም ትምህር ሙሉ ቀን የማይኖር መሆኑን በአክብሮት አንገልፃለን ። የት/ቤቱ አስተዳደር
1 378
4
بدون متن...
2 028
5
ውድ ወላጆች * ከሰኞ ጀምሮ ትምህርት ሙሉ ቀን ሲሆን መውጫ 9:00 ሰዓት መሆኑን አውቃቹ በሰአታቸው እንድትወስዱ እናሳስባለን ። * የተማሪ መታወቂያ ሳይዝ የሚመጣ ወላጅን የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን!!!
2 173
6
ውድ ወላጆች እንኳን ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያልን ትምህርት የሚጀምረው ሰኞ መስከረም 4/2019ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን፤ 👉 ከሰኞ እስከ አርብ ሳምንቱን ሙሉ ግማሽ ቀን የሚማሩ ሲሆን ማለትም ከጠዋቱ 2:00 - 6:00 ብቻ የሚቆዩ ይሆናል። 👉 አዲስ ጀማሪ ለሆናችሁ ወላጆች ረቡዕ ዩኒፎርም የማይለበስ መሆኑን እናሳውቃለን። 👉 በተጨማሪ ማንኛውም ግራ የገባችሁ እና ለማወቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ በአፀደ ህፃናት አስተዳደር ቢሮ በመገኘት መጠየቅ የምትችሉና የምናግዛችሁ መሆኑን ከትህትና ጋር እናሳውቃለን። በድጋሚ መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን!🙏🙏🙏
2 246
7
እንኳን ለ 2019 ዓ.ም አዲስ አመት አደረስን አደረሳቹ ። በዓሉ የስኬት፣የሰላም፣የመተሳሰብ፣የእድገት ፣የአብሮነት፣የመተጋገዝ፣የውጤት አመት ያድርግልን ። 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 የት/ቤቱ አሰተዳደር
2 148
8
بدون متن...
2 082
9
የመጨረሻ ማሳሰቢያ ለ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ላላካሄዳችሁ የተማሪ ወላጆች በሙሉ ከላይ ለተጠቀሰው የትምህርት ዘመን የምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ ያሳወቅን መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ያልተመዘገቡ ወላጆች  መተው በጠየቁት መሰረት ከሃምሌ 15-16 ቀን 2018 አ.ም ድረስ ተጨማሪ 2 የመመዝገቢያ  ቀናት የሰጠን መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሰው ቀን ውስጥ መታችሁ ያላስመዘገባችሁ የተማሪ ወላጆች በቦታችሁ አዳዲስ ተማሪዎችን መቀበላችንን የምንቀጥል መሆኑን እየገለጽን ሳታስመዘግቡ ቀርታችሁ ቦታው ቢሞላ ሃላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እንገልጻለን።                                    የት/ቤቱ አስተዳደር
2 637
10
ለነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ እንደሚታወቀው ለ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ከሃምሌ 1-6 ቀን 2018 አ.ም ድረስ የነበረ ቢሆንም በአንዳንድ ወላጆች ጥያቄ ምክንያት እስከ ሃምሌ 10 ቀን 2018 አ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን በተራዘመው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ያልተመዘገባችሁ እንዳላችሁና አንዳንዶቻችሁም ሌላ ት/ቤት መሸኛ ሳትወስዱ ምዝገባ የፈጸማችሁ እንዳላችሁ የደረስንበት በመሆኑ ከሰኞ ሃምሌ 13 ቀን 2018 አ.ም ጀምሮ በቦታችሁ አዲስ ያመለከቱ ተማሪዎችን የምንቀበል መሆኑን እንገልጻለን ማሳሰቢያ: ነባር የተማሪ ወላጆች ቦታው ከሞላ በኋላ መታችሁ ብታመለክቱም የማናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እንገገልጻለን።
2 630
11
بدون متن...
2 862
12
ለማይ ሊትል ኤንጅልስ ተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ። እንደሚታወቀው ለ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ሃምሌ 06 ቀን 2018 አ.ም የተጠናቀቀ መሆኑ ይታውቃል።ነገር ግን አንዳንድ ወላጆች በተለያዩ ምክንያቶች ማስመዝገብ ያለቻሉ መሆኑን በአካልና  በስልክ ያሳወቁን እና የመመዝገቢያ ጊዜ እንዲራዘምላቸው በጠየቁት መሰረት እስከ አርብ  ሃምሌ  10 ቀን 2018 አ.ም ድረስ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ሳያስመዘግቡ ቢቀሩና ቦታው ቢሞላ ሃላፊነቱን መውሰድ የማንችል መሆኑን እናሳውቃለን።                         ከሰላምታ ጋር                     የት/ቢቱ አሰተዳደር
2 801
13
+1
بدون متن...
2 552
14
بدون متن...
2 809
15
بدون متن...
3 094
16
بدون متن...
2 804
17
بدون متن...
2 894
18
بدون متن...
3 043
19
بدون متن...
3 040
20
بدون متن...
3 518