cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Talabatul Ilm Youth Jemea 2

التوحيد أول دعوة الرسل... Towhiida dursa da'awaa rusultootaa... ተውሒድ ቀዳሚ የመልእክተኞች ጥሪ ነው.... For any comment @Yuskan00_bot Https://t.me/AljemilMasjidYouthjema

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
499
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📝 تفسير القرآن الكريم : ✍ لفضيلة الشيخ العلامة الفقيه محمد بن صالح العثيمين - رحمه الله تعالى رحمة واسعة -. https://t.me/MaktabahSalafyah
نمایش همه...
تفسير القرآن الكريم لابن عثيمين .pdf261.22 MB
Audio from Hussein Ali (Abu Nuh)
نمایش همه...
PTT-20220708-WA0005.opus2.71 KB
تفسير سورة الكوثر Hussein Ali (Abu Nuh)
نمایش همه...
AUD-20220630-WA0000.m4a29.75 MB
تفسير سورة المسد Hussein Ali (Abu Nuh)
نمایش همه...
AUD-20220622-WA0000.m4a30.55 MB
AUD-20220612-WA0001.m4a22.15 MB
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ታላቅ ግብዣ ለኢልም ፈላጊዎች በሙሉ!! *_«ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ፣ ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?_* በቅርቡ የተከፈተው አል ፋሩቅ የቁርዐን እና የተጅዊድ ት/ቤት ለሁሉም ሙስሊም ቁረዐንን በተጅዊድ እና ሸሪዓዊ ትምህርቶችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቅቆ ይጠብቀዎታል። ይህ ግብዣ ትንሽ ትልቅ ሴት ወንድ ሳይለይ ለሁሉም ሙስሊሞች የተዘጋጀ ነው። ወንድም ሙሀመድ ባህረዲን ቁረዐን በተጅዊድ ባማረ መልኩ እና ሸሪዓዊ ትምህርቶች ለጧሊበተል ዒልም በሚመች መልኩ አዘጋጅቶልናል። ✅በዚህ መድረሳ ውስጥ የሚሰጡ ትምህርቶች✅ 👉 የተጅዊድ ደርስ 👉የሀለቃ ቂረዐት 👉የኪታብ ደርስ 👉 የዐረበኛ ደርስ 👉የሂፍዝ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ ተጠቃሚ ይሆናሉ ይከታተሉ። 📝 _ዘመኑ ሹበሃ(ብዥታ) እና ወደ ጥመት ተጣሪው የበዛበት በመሆኑ ትክክለኛ እውቀትን? በሰለፎች አረዳድ መገብየት ግድ ይላልእና *ሌሎችም ሸሪአዊ እውቀቶች ይቀርባሉ*_ _ስለዚህ በእጭር ጊዜ ቁረዐንን በተጅዊድ ለማንበብ እና የሐዲስ ግንዛቤያችሁን ማስፋት የምትፈልጉ እህቶችና ወንድሞች ✔️ 44 ማዞርያ ከ አቤኔዘር ት/ት ቤት ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ!!!_ *قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ* _ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል_ ስልክ :- 0922332714 ይመዝገቡ Be inbox አናግሩን 👇👇👇👇 t.me/mualimmehamedpage *ለሁሉም ማሀበረሰብ ሼር ሼር ሼር አድርጉ*
نمایش همه...
🌶 ለወንደ ላጤዎች መልዕክት አለኝ ========================== " ቃሪያዋን ከፊት ያደረኩት ... ያው ወንደላጤነት እና ቃሪያ ሁለቱም አንድ ናቸው ሁለቱም ያቃጥላሉ እየተቃጠሉ መኖር ነው ። " ( ምንጭ :- ሁለቱንም ከቀመሳቸው) እናም ወደ ርዕሴ ሲመለስ _ብራንድ ልብስ አያስፈልግህም ? ነገሩ ይህ ነው... አላህ ስለ ሚስቶች ስያወራ እንዲህ ብሎ ነው የገለፃቸው {هُنَّ لِبَاسٌ لَّكُمْ} ሚስቶቻችሁ ልብሶቻችሁ ናቸው !! የትኛው ጀግና ነው ከልብስ ሊብቃቃ የሚችለው እናንተዬ ? ምናልባት እብድ ካልሆነ በቀር? ( አላገባም የሚልም እብድ ነው ማለቴም ሊሆን ይችላል ) ሚስት ልብስ ነች ልብስ ማለት የውስጥም የውጭም ሊሆን ይችላል። ያንተ ውበት በልብስህ ውበት ይደገፋል ... ፏ ያለ ልብስ(የተቅዋ ልብስ ከሁሉም የተሻለ ነው) ስትለብስ ፏ ትላለህ... ፏ ያለችዋንም ጀግና ስታገባ ደሞ ... ጨርሰው ልብስ አውራህን እና ነውርህን ይሸፍንልሃል። ከፀሃይ ፣ ከዝናብ ፣ ... ይከላከልሃል። ሚስት ማለት ልክ እንደዛ ነች ያንተን ጎዶሎህን ትሸፍንልሃለች ። " ካገባሁ ቦሃላ ሳላገባ ያሳለፍኳቸው ግዜያት ይቆጩኛል " ( ካገቡት መንደር ) ታድያ ወንደላጤዎች ምን ነካቸውና ነው የሚዘገዩት? አረ ብራንድ ብራንድ ልብስ እስከ አራት ደጋግመህ ገዝተህ ፏ ፈታ በል አቦ !! "ምነው ወንዶች ወንድነታችሁን አጣችሁ ልበል? አረ ወንድነታችሁን ለእህቶች አሳዩዋቸው። " ይቅርታ በቦክስ አይደለም!! ላንቺም ልብስሽ ነው ስለዚህ ብራንድ ሆኖ ከቤታችሁ መግቢያ ከመጣ በርሽን አትዝጊበት ... Share.... https://t.me/Islamic_knowledge1 Share..... https://t.me/Islamic_knowledge1
نمایش همه...
Islamic knowledge.

አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የ @Islamic_knowledge1 ቤተሰቦች! እንግዲ ዲን መመካከር ነው ብለን ይህን ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል ከፍተናል። እናንተም ከኛ ሚላከውን መልክቶች ሼር በማረአግ የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ሀሳብ እና አስታይተዎን በዚህ ቦት ይላኩልን። @Islamic_knowledgebot [ ጀዛከላህ]

ሙስሊም ነህ?🙋‍♂ ሙስሊም ነሽ?🙋‍♀
نمایش همه...
አዎ🙋‍♂ 326
አዎ🙋‍♀ 273
Repost from Islamic knowledge.
Photo unavailableShow in Telegram
📖ደጋግመህ ባነበብከው ቁጥር መሰላቸት ሳይሆን ጥፍጥናው ይጨምርልሃል‼️ 📖ባስተነተንከውና በተረዳኸው ቁጥር ስለሱ ለማወቅ ያለህ ጉጉት ይበልጥ ያይላል‼️ 📖ስታውቀው ከነበረው ላይ ሌላ ነገር ሲገለጥልህ ገና ብዙ ያልደረስካቸው ሚስጥሮች በውስጡ እንዳሉ ይታወቅሃል‼️ 📖ከበስተ ፊቱም ይሁን ከበስተ ኋላው ምንም ዓይነት ስህተት ሊገኝበት አይችልም‼️ 📖በቃል አደራደሩ ተገርመህ ሳትጨርስ የአገላለፅ ዘይቤው ጉድ ይሆንብሃል‼️ 📖ሰዎችም ጂኒዎችም ተሰባስበው ከእሱ ቲንሽ የሚባለውን አንቀፅ አመሳስለው ማቅረብ አልቻሉም‼️ 📖አጠቃላይ ዕውቀት የፈለገ ሰው በእሱ ውስጥ ያገኛል‼️ 👉ዜናው እውነት ነው‼️ 👉ፍርዱ ፍትሃዊ ነው‼️ 👉ትንቢያው አይቀሬ ነው‼️ 📖እሱ ማለት የአለማት ጌታ ከሆነው አላህ ዘንድ ለአለማት እዝነት፣ ለሰው ልጆች መመሪያ ይሆን ዘንድ የወረደው የአላህ ንግግር «ቁርኣን» ነው‼️ ✍️እንዴትስ የአላህ ንግግር አይሆንም❓ 👉ቁርኣን የአላህ እንጂ የማንም ንግግር ሊሆን አይችልም‼️‼️ 👉የአላህ እንጂ የማንም ንግግር እንደ ቁርኣን ሊሆን አይችልም‼️‼️ 📖ቁርኣን ከወረደበት ትላልቅ አላማዎች ግንባር ቀደሙ አውቀን አስተንትነን ልንሰራበት ነው። ✍️የመማሪያ ጊዜው አሁን ነው‼️‼️ ለዚህም ሲባል…… በመርከዝ አስ_ሱነህ በሸይኻችን በኡስታዛችን አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ኢብኑ ሙዘሚል እየተቀራ ያለው የተፍሲር ደርስ በአላህ ፍቃድ በቻናላችን ላይ በቅደም ተከተል የሚለቀቅ ይሆናል‼️‼️ 🤲አላህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን‼️ https://t.me/Islamic_knowledge1
نمایش همه...
Repost from Islamic knowledge.
« ግራ ገባንኮ ወገን » ?? እራሳቸው ዝገው ሰውን የሚያዝጉ ለዚህ ባጢል ለሆነው ሀይማኖት ይከራከራሉ ሰዎችንም ይጠራሉ እነሱ ሳይገባቸው ሌላ የማይገባው ሰው ፍለጋ ክርስቲያኖች ይሄ እምነታችሁ ነው? ወይስ አይደለም? ሙስሊም Vs ክርስቲያን ጥያቄ ፡ ፈጣሪ ማነው? መልስ፡ ኢየሱስ ጥያቄ ፡ እየሱስ የማርያም ልጅ ነው ? መልስ፡ አዎ ጥያቄ ፡ ፈጣሪ ማነው? መልስ፡ እየሱስ ጥያቄ ፡ እየሱስ አንድያ ልጅ ነውን? መልስ፡ አዎ ጥያቄ ፡ አባቱ ማነው? መልስ፡ ፈጣሪ ጥያቄ ፡ ፈጣሪ ማነው? መልስ፡ እየሱስ ጥያቄ ፡ እየሱስ የፈጣሪ አገልጋይ ነው? መልስ፡ አዎ ጥያቄ ፡ ማነው የላከው? መልስ፡ ፈጣሪ ጥያቄ ፡ ፈጣሪው ማነው? መልስ፡ እየሱስ ጥያቄ ፡ እየሱስ በመስቀል ተሰቅሎ ሞቷል? መልስ፡ አዎ ጥያቄ ፡ ማን ከሞት አስነሳው? መልስ፡ ፈጣሪ ጥያቄ ፡ ፈጣሪ ማነው? መልስ፡ እየሱስ ጥያቄ ፡ እየሱስ መሬት ላይ በነበረው ቆይታ ያመልክ፣ ይፀልይ ነበር? መልስ፡ አዎ ጥያቄ ፡ ማንን ነበር የሚያመልከው? መልስ፡ ፈጣሪን ጥያቄ ፡ ፈጣሪ ማነው? መልስ፡ እየሱስ ጥያቄ ፡ ፈጣሪ መጀመሪያ አለው? መልስ ፡ የለውም ጥያቄ ፡ ማነው በ25th december ወር ውስጥ የተወለደው? መልስ፡ እየሱስ ጥያቄ ፡ ፈጣሪ ማነው? መልስ፡ እየሱስ ጥያቄ ፡ አሁን እየሱስ የት ነው ? መልስ፡ ከፈጣሪ በስተቀኝ ተቀምጧል ጥያቄ ፡ ፈጣሪ የት ነው? መልስ፡ መንግስተ ሰማያት ጥያቄ ፡ መንግስተ ሰማያት ውስጥ ስንት ፈጣሪዎች አሉ? መልስ፡ አንድ ብቻ ጥያቄ ፡ እየሱስ የት ነው? መልስ፡ ከፈጣሪው ዘንድ ጥያቄ፡ ማነው ፈጣሪ ? መልስ፡ እየሱስ ጥያቄ: እየሱስ አማላጅ ነው? መልስ: አዎ ጥያቄ: ከማን ጋር ነው የሚያማልደው? መልስ: ከፈጣሪ ጋር ጥያቄ: ፈጣሪ ማን ነው መልስ: እየሱስ ጥያቄ፣ የተሰቀለው ማን ነው? መልስ፣ ፈጣሪ ጥያቄ፣ ሲሰቀል ለማን ነው አምላኬ ሆይ ለምን ተውከኝ ብሎ ሚለምነው? መልስ፣ ለፈጣሪ እስቲ እናስተትነው ወገን🤔🤔🤔 ይህን የመሰለ ደዋ አንብባቹ ዝም አትበሉ። ሼር ሼር አድርጉ ሌላ ለማግኘት 👇 የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ጆይን በሉት https://t.me/Islamic_knowledge1 https://t.me/Islamic_knowledge1
نمایش همه...
Islamic knowledge.

አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የ @Islamic_knowledge1 ቤተሰቦች! እንግዲ ዲን መመካከር ነው ብለን ይህን ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል ከፍተናል። እናንተም ከኛ ሚላከውን መልክቶች ሼር በማረአግ የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ሀሳብ እና አስታይተዎን በዚህ ቦት ይላኩልን። @Islamic_knowledgebot [ ጀዛከላህ]

🔓የተወለዱበትን ትክክለኛ ወር ነክታቹ በመግባት ብቻ ስለ ራሶ አስገራሚ ነገር ይመልከቱ።
نمایش همه...
❤️መስከረም❤️
🧡ጥቅምት🧡
💛ህዳር💛
💚ታህሳስ💚
💙 ጥር 💙
💜የካቲት💜
🖤መጋቢት🖤
🤍ሚያዝያ🤍
🤎ግንቦት🤎
💖 ሰኔ 💖
❤️‍🩹ሃምሌ❤️‍🩹
💟ናህሴ💟
💔ጷግሜ💔
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.