cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Islamic knowledge.

አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የ @Islamic_knowledge1 ቤተሰቦች! እንግዲ ዲን መመካከር ነው ብለን ይህን ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል ከፍተናል። እናንተም ከኛ ሚላከውን መልክቶች ሼር በማረአግ የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ሀሳብ እና አስታይተዎን በዚህ ቦት ይላኩልን። @Islamic_knowledgebot [ ጀዛከላህ]

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

الحمد لله رب العالمين       💖ከጎንህ ያለችው ሚስትህ የላጤዎች ሁሉ ምኞት ናት፣ 💖ደስተኛ ያልሆንክበት ልጅህ መውለድ ለማይችሉ ሁሉ ምኞት ነው፣ 💖ትንሿ ቤትህ ቤት ለሌላቸው መንገድ ላይ ለሚተኙ ሁሉ ምኞት ነው፣ 💖አድካሚው ስራህ ስራ ለሌላቸውሉ ምኞት ነው፣ 💖ትንሿ ገንዘብህ ምንም ለሌላቸው ሁሉ ምኞት ነው፣ 💖ውድ የሆነው ጤናህ ጤናቸውን አተው ለሚሰቃዩ ሁሉ ምኞት ነው፣ 💖በደስታ የተሞላው ፈገግታህ.የተጨነቁ ያዘኑ የተከፉ ሁሉ ምኞት ነው፣ 💖በነፃነት ወደ ፈለክበት እምትሄደው በእስር የሚሰቃዩ ለማይንቀሳሱሰ ሁሉ ምኞታቸው ነው፣ አልሀምዱሊላህ በል 👉 Share..... https://t.me/Islamic_knowledge1 https://t.me/Islamic_knowledge1
نمایش همه...
Islamic knowledge.

አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የ @Islamic_knowledge1 ቤተሰቦች! እንግዲ ዲን መመካከር ነው ብለን ይህን ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል ከፍተናል። እናንተም ከኛ ሚላከውን መልክቶች ሼር በማረአግ የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ሀሳብ እና አስታይተዎን በዚህ ቦት ይላኩልን። @Islamic_knowledgebot [ ጀዛከላህ]

😁 ለፈገግታ ፈገግታ ሱና ነው 😂 የዱዓ ሌቦች አደለንም ! ~~(ከሌባም አዛኝ አለ ) አንዱ ሚስኪን ሰው ይኼን ዱዓ በወረቀት ላይ ጥፎ ዋሌቱ ውስጥ አስቀምጧል ። (اللهم احفظ لي مالي) " አሏህ ሆይ ንብረቴን ጠብቅልኝ " ሚል ነው ። ሌባው ታድያ እንደለመደው ከኪሱ ዋሌቱን ያወጣና ዞር ይላል ። ሲከፍተው የብር ኖቶችን ከብጣሽ ወረቀት ያገኛል ። ሲያነበው ዱዓ ነው ... ሰውየው ላይ ሮጦ ይደርስና ወድቆብህ ነው ብሎ ይመልስለታል ። ሰውዬውም ተቀብሎት አመስግኖ መንገዱን ይቀጥላል ። ሌባውም ለጓደኞቹም ሲነግራቸው እንዴት ልታደርግ ቻልክ አሉት ... " እኛ የገንዘብ እንጂ የዱዓ ሌቦች አደለንም ። ሰውየው ዱዓ ላይ ተስፋ እንዳይቆርጥ ብዬ ነው " አላቸው ። 😂 👉 Share..... https://t.me/Islamic_knowledge1 https://t.me/Islamic_knowledge1
نمایش همه...
#የወላጅ_ሐቅ #የአሏህ سبحان وتعلى መልክተኛ ﷺ እንዲ አሉ አንድ ሰው በአፍንጫው አፈር ላይ ይደፋ ብለው ዱዓ አደረጉ፤ ማነው እሱ ተብለው ሲጠየቁ ወላጆችን አግኝቶ አንዳቸውን ወይም ሁለቱንም አግኝቶ ጀነት መግባት ያልቻለ ሰው ይደፋ ብለው ዱዓ አደረጉ የወላጅ በህይወት መኖር ላንተ ወደ ጀነት የተከፈተ በር ነውና እናት አባትህን ሳትሰላች ተንከባከብ ጥቅሙ ላንተ እንጂ ለነሱ አይደለም!! #አሏህ سبحان وتعلى ስለ ወላጅ ሐቅ ሲናገር እንዲህ ይላል👇👇 ۞ وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۚ إِمَّا يَبْلُغَنَّ عِندَكَ الْكِبَرَ أَحَدُهُمَا أَوْ كِلَاهُمَا فَلَا تَقُل لَّهُمَا أُفٍّ وَلَا تَنْهَرْهُمَا وَقُل لَّهُمَا قَوْلًا كَرِيمًا ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ በወላጆቻችሁም መልካምን ሥሩ፡፡ በአንተ ዘንድ ኾነው አንዳቸው ወይም ሁለታቸው እርጅናን ቢደርሱ ኡፍ አትበላቸው፡፡ አትገላምጣቸውም፡፡ ለእነርሱም መልካምን ቃል ተናገራቸው፡፡ وَاخْفِضْ لَهُمَا جَنَاحَ الذُّلِّ مِنَ الرَّحْمَةِ وَقُل رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው፡፡ «ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም» በል፡፡ (ሱረቱል ኢስራዕ 23__24)👇👇 Share..... https://t.me/Islamic_knowledge1
نمایش همه...
Islamic knowledge.

አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የ @Islamic_knowledge1 ቤተሰቦች! እንግዲ ዲን መመካከር ነው ብለን ይህን ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል ከፍተናል። እናንተም ከኛ ሚላከውን መልክቶች ሼር በማረአግ የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ሀሳብ እና አስታይተዎን በዚህ ቦት ይላኩልን። @Islamic_knowledgebot [ ጀዛከላህ]

🌶 ለወንደ ላጤዎች መልዕክት አለኝ ========================== " ቃሪያዋን ከፊት ያደረኩት ... ያው ወንደላጤነት እና ቃሪያ ሁለቱም አንድ ናቸው ሁለቱም ያቃጥላሉ እየተቃጠሉ መኖር ነው ። " ( ምንጭ :- ሁለቱንም ከቀመሳቸው) እናም ወደ ርዕሴ ሲመለስ _ብራንድ ልብስ አያስፈልግህም ? ነገሩ ይህ ነው... አላህ ስለ ሚስቶች ስያወራ እንዲህ ብሎ ነው የገለፃቸው {هُنَّ لِبَاسٌ لَّكُمْ} ሚስቶቻችሁ ልብሶቻችሁ ናቸው !! የትኛው ጀግና ነው ከልብስ ሊብቃቃ የሚችለው እናንተዬ ? ምናልባት እብድ ካልሆነ በቀር? ( አላገባም የሚልም እብድ ነው ማለቴም ሊሆን ይችላል ) ሚስት ልብስ ነች ልብስ ማለት የውስጥም የውጭም ሊሆን ይችላል። ያንተ ውበት በልብስህ ውበት ይደገፋል ... ፏ ያለ ልብስ(የተቅዋ ልብስ ከሁሉም የተሻለ ነው) ስትለብስ ፏ ትላለህ... ፏ ያለችዋንም ጀግና ስታገባ ደሞ ... ጨርሰው ልብስ አውራህን እና ነውርህን ይሸፍንልሃል። ከፀሃይ ፣ ከዝናብ ፣ ... ይከላከልሃል። ሚስት ማለት ልክ እንደዛ ነች ያንተን ጎዶሎህን ትሸፍንልሃለች ። " ካገባሁ ቦሃላ ሳላገባ ያሳለፍኳቸው ግዜያት ይቆጩኛል " ( ካገቡት መንደር ) ታድያ ወንደላጤዎች ምን ነካቸውና ነው የሚዘገዩት? አረ ብራንድ ብራንድ ልብስ እስከ አራት ደጋግመህ ገዝተህ ፏ ፈታ በል አቦ !! "ምነው ወንዶች ወንድነታችሁን አጣችሁ ልበል? አረ ወንድነታችሁን ለእህቶች አሳዩዋቸው። " ይቅርታ በቦክስ አይደለም!! ላንቺም ልብስሽ ነው ስለዚህ ብራንድ ሆኖ ከቤታችሁ መግቢያ ከመጣ በርሽን አትዝጊበት ... Share.... https://t.me/Islamic_knowledge1 Share..... https://t.me/Islamic_knowledge1
نمایش همه...
Islamic knowledge.

አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የ @Islamic_knowledge1 ቤተሰቦች! እንግዲ ዲን መመካከር ነው ብለን ይህን ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል ከፍተናል። እናንተም ከኛ ሚላከውን መልክቶች ሼር በማረአግ የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ሀሳብ እና አስታይተዎን በዚህ ቦት ይላኩልን። @Islamic_knowledgebot [ ጀዛከላህ]

ሀሳብ👍 አስታይት👌 ማበረታቻ🙏 ትችት👎 በ ቻናሉ ያላቹን ሀሳብ በሙሊ፣ በ @Islamic_knowledgebot ያድርሱን። https://t.me/Islamic_knowledge1
نمایش همه...
Islamic knowledge.

አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የ @Islamic_knowledge1 ቤተሰቦች! እንግዲ ዲን መመካከር ነው ብለን ይህን ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል ከፍተናል። እናንተም ከኛ ሚላከውን መልክቶች ሼር በማረአግ የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ሀሳብ እና አስታይተዎን በዚህ ቦት ይላኩልን። @Islamic_knowledgebot [ ጀዛከላህ]

ልክ የሞትክ ለት ስምህ "ጀናዛ" ተብሎ ይጠራል። ሰዎች ይህን ቃል ይጠቀማሉ "ጀናዛውን አምጡት" "ጀናዛውን እጠቡት" "ጀናዛውን ቅበሩት" እድሜ ልክህ ስትለፋለት የነበረው ስምህ እንኳ አይጠራም። ዱንያ ላይ ስትኖር ፍጥረታትን ሳይሆን ፈጣሪን ለማስደሰት ኑር። መልካም ቀን ውዶቼ https://t.me/Islamic_knowledge1
نمایش همه...
"አንተን ለማወቅ የማይፈልግ ታዋቂ ሰው አድናቂ አትሁን። ይልቁኑስ አንተን በመናፈቅ ከ1400 አመት በፊት ያለቀሱልህን ድንቅ ነብይ አድናቂ ሁን" ዶር ዛኪር ናይክ Share..... https://t.me/Islamic_knowledge1
نمایش همه...
Islamic knowledge.

አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የ @Islamic_knowledge1 ቤተሰቦች! እንግዲ ዲን መመካከር ነው ብለን ይህን ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል ከፍተናል። እናንተም ከኛ ሚላከውን መልክቶች ሼር በማረአግ የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ሀሳብ እና አስታይተዎን በዚህ ቦት ይላኩልን። @Islamic_knowledgebot [ ጀዛከላህ]

🌘 የተቅዋ (አላህን የመፍራት) ትሩፋቶች በቁርአን ሲገለፁ በደንብ ይነበብ!! ============================= በመጀመሪያ ወንድምና እህቶች ተቅዋ ብሎ ማለት [አላህ ያዘዘውን መፈፀም የከለከለውን መከልከል ማለት ነው]።ታዲያ አላህ ለዚህ ተግባር ብዙ ትሩፋትን አድርጎለታል ከነዚህ ትሩፋቶች መካከል፦ ⛔️ ተቅዋ የኢልም ምንጭ ነው፦ ― አላህን የሚፈራ ሰው አላህ እውቀትን ይረዝቀዋል።ዲኑንም ያስተምረዋል።አላህ ምን አለ፦ [وَاتَّقَوا اللهَ وَيُعَلِّمُكُمُ اللهُ] [البقرة ٢٨٢] [አላህንም ፍሩ።አላህ ያሳውቃቹሀል።] [አል―በቀራ] ⛔️ ተቅዋ የችግሮች ሁሉ መፍትሄ ነው፦ ― አላህን የሚፈራ አካል ይህ ፍራቻው ለሁሉም ችግሮቹ መፍትሄ ይሆነዋል። [وَمَنْ يَتَّقِ اللهَ يَجْعَلْ لَّهُ مَخْرَجًا] [الطلاق ٢] [አላህን የሚፈራ ሰው ለሱ መውጫ ያበጅለታል] [አ―ጠላቅ 2] ―ምክንያቱም ተቅዋው ሰውዬውን ችግሮቹን ሁሉ በሸሪአ እንዲመዝን ያደርገዋል።ችግሩን በሸሪአ መዝኖ መፍትሄውን ከሸሪአ የፈለገ ሰው ጥሩ ጥሩ መፍትሄን ያገኛል። [ذَلِكَ خَيْرٌ وَأَحْسَنُ تَأْوِيْلاً] [النساء ٥٩] [ያ የተሻለ እና መጨረሻውም ያማረ ነው።] [አ―ኒሳአእ 59] ⛔️ ተቅዋ ካልታሰበ ቦታ ሪዝቅን ያመጣል፦ ―አላህን የሚፈራ አካል አላህ ካላሰበበት ቦታ ይረዝቀዋል አላህ እንዲህ ይላል፦ [وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ] [الطلاق ٣] [ከማያስበው ቦታ ይለግሰዋል።] ―ምክንያቱም ተቅዋ ያለው ሰው ለአላህ ብሎ አላህን ፈርቶ ብዙ ነገር ይተዋል።ለአላህ ብሎ አንድን ነገር የተወ ደግሞ የተሻለን ነገር ይተካለታል።መልክተኛው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ [ﺇِﻧِّﻚَ ﻟَﻦْ ﺗَﺪَﻉَ ﺷَﻴْﺌﺎً ﻟﻠﻪِ ﻋَﺰَّ ﻭَﺟَﻞَّ ﺇِلَّا ﺑَﺪَّﻟَﻚَ ﺍﻟﻠﻪُ ﺑِﻪِ ﻣَﺎ ﻫُﻮَ ﺧَﻴْﺮٌ ﻟَﻚَ ﻣِﻨْﻪُ] [ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺣﻤﺪ] [ﻭﻗﺎﻝ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ : " ﻭﺳﻨﺪﻩ ﺻﺤﻴﺢ ﻋﻠﻰ ﺷﺮﻁ ﻣﺴﻠﻢ ﺍﻟﺴﻠﺴﻠﺔ ﺍﻟﻀﻌﻴﻔﺔ ‏( 1/62 ‏)] [አንተ ለአላህ ብለህ ምንም ነገር አትተውም አላህ በሱ ቦታ የተሻለወን ቢተካልህ እንጂ] [አህመድ] ⛔️ ተቅዋ የተሻለ ልብስ ነው፦ ― አላህን መፍራት ከምንም በላይ የተሻለ ልብስ ነው።ልብስ ሲባል ምንድ እንደሆነ ታውቃለህ?ልብስ ሲባል ስራ ማለት ነው።አላህ እንዲህ ይላል፦ [وَثِيَابَكَ فَطَهِّرْ] [المدثر ٤] وروى أبو روق عن الضحاك معناه وعملك فأصلح قال السدي يقال للرجل إذا كان صالحا إنه لطاهر الثياب وإذا كان فاجرا إنه لخبيث الثياب [البغوي] [ስራህን አፅዳ (ከሽርክ)] [አል―ሙደሲር 4] ኢማሙ ደሀክ እንዱህ ይላሉ፦ስራህን አስተካክል ማለት ነው።ኢማሙ አሱደይ ደግሞ እንዲህ ይላል፦ሰውዬው ስራው የተስተካከለ ሲሆን እሱ ልብሱ ንፁህ ነው ይባላል።ስራው አመፅ ሲሆን ደግሞ እሱ ልብሱ ቆሻሻ ነው ይባላል። [በገውይ] ―እና ልብስ ማለት ስራ ማለት ከሆነ የተሻለው ልብስ (ስራ) ተቅዋ እንደሆነ አላህ ይነግረናል፦ [وَلِبَاسُ التَّقْوَى ذَلِكَ خَيْرٌ] [الأعراف ٢٦] [አላህ የመፍራት ልብስ (ስራ) ይህ የተሻለ ነው።] [አል―አእራፍ 26] ⛔️ ተቅዋ የተሻለ ስንቅ ነው፦ ―አንድ ሰው ወደ ሚጓዝበት ቦታ ሲሄድ ስንቅ መሰነቁ አይቀሬ ነው።ሲሰነቅ የስንቁን መጠን የሚያደርገው በጉዞው ርቀት ልክ ነው።የጉዞው ርቀት ትልቅ ከሆነ ትልቅ ስንቅ ይሰነቃል ትንሽ ከሆነ ትንሽ ስንቅ ይሰነቃል።ለአኼራችን ደግሞ ትልቅ ጉዞ ስለሆነ ትልቅ ስንቅ ልንሰነቅ ይገባል።ከስንቆች ሁሉ የተሻለውም ስንቅ አላህን መፍራት ነው።አላህ እንዲህ ይላል፦ [وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَى] [البقرة ١٩٧] [ተሰነቁም የተሻለው ስንቅ አላህን መፍራት ነው] [አል―በቀራ 197] Share..... Share...... https://t.me/Islamic_knowledge1 https://t.me/+XPjnDztp13M2OTY8
نمایش همه...
Islamic knowledge.

አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የ @Islamic_knowledge1 ቤተሰቦች! እንግዲ ዲን መመካከር ነው ብለን ይህን ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል ከፍተናል። እናንተም ከኛ ሚላከውን መልክቶች ሼር በማረአግ የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ሀሳብ እና አስታይተዎን በዚህ ቦት ይላኩልን። @Islamic_knowledgebot [ ጀዛከላህ]

رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ «ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
نمایش همه...
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዳወሱት ነቢዩ ሰለላህ ዐለሂ ወሰለም እንድህ አሉ ሙስሊም መሳደብ ፉሱቅ (መጥፎ ስራ) ነው ። መጋደሉ ደግሞ ኩፍር (ክህደት) ነው ሀዲሱ ሷሂህ አል_ቡኻሪ
نمایش همه...
📚مَـنـهَـجِ الـسَّـلَف طَــريـقَ إلى الله 📚

#ወደ ኃላ ተመልከትና ልምድ ቅሰም #ወደፊት ተመልከትና ተስፋ ሰንቅ #አካባቢህን ተመልከትና እውነታን ፈልግ #ውስጥህን ተመልከትና እራስህን አግኝ። #ይቀላቀሉን ለሌችም ሸር ያድርጉ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

https://t.me/htt_asselfya

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.