cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

👑 አመቱሏህ የሴቶች መድረክ👑

➣የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው። ⇨ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ ረሒመሁሏህ ውስጧ በዐቂዳ፣ በሱና የጠራ በሀያእ በእውቀት፣ልቧ የጎመራ በሠለፎች መንገድ፣ እምነቷን የያዘች አማኟ እህቴ እሷማ ውድ 🍃https://t.me/joinchat/AAAAAFUzouruZ2Yvj7x7GQ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
608
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
-1830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

☑️ ቁርአን ስንቀራ ልናሟላቸው የሚገቡ አደቦች!! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 🔖➷ቁርአን የአላህ ቃል መሆኑን ማመን 🔖➷ቁርአንን ማላቅና ትልቅ ቦታ መስጠት 🔖➷ሙሉ ጡሇራ ላይ ሆነን መቅራት 🔖➷ስንጀምር ከተቻለ ሲዋክ መጠቀም 🔖➷ረጋ ባለ የአቀራር ስልት መቅራት 🔖➷ስጁድ የሚወረድባቸው አንቀፃች ላይ ስንደርስ ስጁድ ማድረግ 🔖➷አቅሙ በቻለው ልክ ትርጉሙን ለማወቅ እና ለመረዳት መጣር 🔖➷ንያውን ከአላህ አጅር ፈልጎና ኢማኑን ለመጨመር አስቦ መሆን አለበት 🔖➷እየቀራን ሳለ በሌላ ነገር ቢዚ ያለመሆን በመሀል ሌላ ወሬ ያለመጨመር 🔖➷በምንቀራበት ሰአት ተራ ለሆነና ለማይረባ ነገር ብለን ያለማቋረጥ 🔖➷ከቻለ ወደ ቂብሎ ዞሮ መቅራት። ነገር ግን በየትኛውም ሁኔታ ላይ ሆነን መቅራት እንችላለን 🔖➷ስንቀራ እየፈራን እየከጀለን መቅራት ዝንጉ፣ ችለተኛ ያለመሆን 🔖➷አቅሙ በቻለው ልክ ለማስተንተን መሞከር 🔖➷ጥሩ ምንዳ (ጀነትን) በሚያወሱ አንቀፃች ላይ ስናልፍ ቆም ብለን ያንን መልካም ምንዳ አላህን መጠየቅ 🔖➷ቅጣትን (ጀሀነምን) በሚያወሱ አንቀፃች ላይ ስናልፍ ከቅጣቱ እንዲጠብቀን አላህን መለመን 🔖➷ሁሌም መቅራት ስንጀምር {أعوذ بالله من الشيطان الرجيم} የምትለዋን ማንበብ 🔖➷አዲስ ምእራፍ የምንጀምር ከሆነ {بسم الله الرحمن الرحيم} የሚለውን መቅራት 🔖➷በተዋበ ድምፅ መቅራትና ማሳመር፦ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። ((ቁርአንን በድምፃችሁ አሳምሩት። ያማረ ድምፅ ለቁርአንን ውበት ይጨምርለታልና)) == https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የረመዷን ያች ውብ ጨረቃ አመት ሙሉ እጅጉን ተናፍቃ ብሰራት አዝላ ደመናን ሰንጥቃ ደምቃ ታዬች በሰማይ ላይ ዘልቃ🌙
نمایش همه...
sticker.webp0.11 KB
ቅፅበት ነው ! ያግለሰብ ትዝ ይለሃል  ረሱሉን ﷺ ለማግኘት ሲያመነታ ቆይቶ በስተመጨረሻ ከየመን ወደ መዲና ሲጓዙ ረሱሉﷺ ከ አምስት ቀናት በፊት መሞታቸው የተነገረው ?ታሪክ በሶሃባነት ሳይሆን ከሰሃባ ቀጥሎ ባለው ትውልድ (ታቢዕይነት ) ነው የሚያውቀው ..ረሱልን ﷺ በአካል የማግኘት ግርማን አልታደለም ! ለአምስት ቀናት በማመንታቱ ትልቅ ደረጃን አጣ ቅፅበት ! ...ለምትወዱት ሰው መውደዳችሁን ግለፁ ጥሩ ጊዜ እንዲኖራችሁም ጣሩ በዙሪያችሁ ከምታገኙት ሰው ጋር መልካም ጊዜ እንዲኖራችሁ ሞክሩ ! ከሄዱ የማይመለሱ ከተደፉ የምይታፈሱ ይቅርታ የማይመልሳቸው ብዙ ጉዳዮች አሉና ቅፅበቶቻችሁ ላይ አደራ  ህይወት የቅፅበቶች ጥርቅም እንጂ ሌላ አይደለችም ! መልካም ጁምዓ ይሁንልን❤ https://t.me/hamid_al_ashariy
نمایش همه...
(Hamid Al_ashariy

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ በዚህ ልታደርሱኝ ትችላላችሁ @Sodrudin

የምወዳቸውን የተለያዩ ገጣሚያን ግጥሞች እኔ ቤት ያጣጥማሉ እናም ሼር በማረግ ተባበሩን 😍 https://t.me/+7lHIzDn-KHoyZjlk
نمایش همه...
ግጥሞች

የምወዳቸውን የተለያዩ ገጣሚያን ግጥሞች እኔ ቤት ያጣጥማሉ እናም ሼር በማረግ ተባበሩን 😍

https://t.me/+7lHIzDn-KHoyZjlk

ሰለ ዘመን መለወጫ አጭር ማብራሪያ☝️
نمایش همه...
1.92 MB
21.22 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ብረት መቀጥቀጥ ሸክላ ስራ እንደማንኛዉም ስራ ሙያ እንጅ በስራዉ የሚነወር ወይም ቡዳ ናቸዉ እያሉ ማግለል ይሄ የጃሂልያ አስተሳሰብ ነዉ ብረት መስራት ሸክላ መስራት ነዉር አይደለም ልክ አናፂ ወይም ኮንፒዉተር እንደማንኛዉም ሙያ ነዉ በሸክላ እና በብረት የተሰሩ እቃዎች ከቤትህ አስቀምጠህ የሚሰሩትን ማነወር ምን ይሉታል ድስት ማጤሻ ምጣድ ማረሻ ወገል መጥረቢያ አካፋ ዶማ ሌሎችም እቃውች ሰራተኛ ጅብ የምትላቸዉ ሰዎች የሰሩትን ነዉ የምትጠቀመዉ እቃቸዉን እየተጠቀምን ሰዎቹን የሚሰሩትን ቡዳ ሰራተኛ አንጥረኛ እያልን ማግለል ማነወር ተገቢ አይደለም በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ ይሄ አስተሳሰብ ከአእምሮዉ ሊኖር አይገባም 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.