cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Hakim

Ethiopian blend of Medicine, History and Humor.

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
50 324
مشترکین
+3824 ساعت
+3297 روز
+1 53030 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
የመኪና ጎማ ብቻ ሳይሆን፣ ያገለገለ ጉልበትም በአዲስ ይቀየራል! ሠሞኑን ሊፍት ውስጥ ያገኘኋቸው አንዲት በግምት ስልሳዎቹ ውስጥ የሚገኙ አዛውንት ልጃቸውን ሊፍቱ እስኪደርስ እንድትደግፋቸው ሲጠይቁ አስተዋልኩ። ሊፍቱ ወደሚወጡበት ፎቅ እስከሚያደርሳቸው ያለችውን አጭር ጊዜ እንኳን መታገስ እንዳቃታቸው ስመለከት ለማወቅ ያህል ምን እንዳመማቸው ጠየቅኩ። ቦታው ሆስፒታል ስላልሆነ ፣ እኔም ያገኘኋቸው እንደ መንገደኛ እንጂ እንደ ሐኪም ባለመሆኑ ብዙ መረጃ ባይሠጡኝም፣ አንድ ጉልበታቸውን ከፍተኛ ህመም እንደሚያማቸው እና ለህክምና በሄዱባቸው ቦታዎች ችግራቸው በዕድሜ የመጣ ህመም መሆኑ ስለተነገራቸው "እንግዲህ ዕድሜ አይታከም" ብለው ከቤት መዋል እንደመረጡ ተረዳሁ። ለምን ጉልበታቸውን እንደማያስቀይሩ ስጠይቃቸው በመገረም "ጉልበት ደግሞ ይቀየራል እንዴ?" አሉኝ። በእርግጥ በዕድሜ (በአገልግሎት) ያረጀ ጉልበት በአዲስ እንደሚቀየር ብዙ ሠው እንደማያውቅ ስለምገነዘብ ሁኔታቸው ብዙም አልገረመኝም። ከጥቂት ዓመታት በፊት የመገጣጠሚያ ቅየራ በሀገራችን ስለማይሠራ "የዕድሜ ችግር" በሚል ገና ሀምሳዎቹ መጨረሻ እና ስልሳዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ፣ ገና ብዙ መስራት የሚችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች በጉልበት ወይም በዳሌ መገጣጠሚያዎች ህመም ምክንያት ጡረተኛ ይሆናሉ። ችግራቸው "በዕድሜ የመጣ" እንደሆነ ስለሚነገራቸውም መፍትሔ እንደሌለው በማሠብ ከህመማቸው ጋር ለመኖር ይገደዳሉ። በቱርክ ሐገር ይህንን ህክምና በምማርበት ወቅት ዘጠናዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ አዛውንቶች ጭምር ይህንን ቀዶ ህክምና እናካሂድ ነበር። በዚያ ዕድሜ እንኳን የቀራቸውን ዕድሜ ኳሊቲው ሳይጓደል የፈለጉበት ቦታ ያለችግር ተንቀሳቅሰው ለመኖር ያስባሉ እንጂ "በቃኝ" አይሉም ። አሁን ይህ የህክምና አማራጭ በሐገራችን እንደተጀመረ ሠዎች እንዲያውቁ ማድረግ ያስፈልጋል ። በግንዛቤ እጥረት ምክንያት በየዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ያካበቱ ባለሙያዎች ለሐገራቸው ብዙ ሊያበረክቱ በሚችሉበት ዕድሜ ላይ እንደ ልብ መንቀሳቀስ ባለመቻል ሊስተጓጎሉ አይገባም። ልክ እንደመኪና ጎማ ወይም "ሰስፔንሽን" ፣ የሠው ጉልበትም ብዙ ካገለገለ እና "ከደከመ" በአዲስ ይቀየራል! ለአብነት ያህል የጉልበት ቅየራ ቀዶ ህክምና ያደረግንላትን የአንድ ታካሚያችንን የራጅ ምስል ከታች አያይዣለሁ። መረጃውን ለሌሎች ሼር በማድረግ ግንዛቤ መፍጠሩ ላይ እናግዝ። መልካም ጊዜ ዶ/ር ሠኢድ መሐመድ (የአጥንት ህክምና ስፔሻሊስት እና የመገጣጠሚያ ህክምና ሠብ ስፔሻሊስት) ———————————————— 👉 የቴሌግራም ቻናል: https://t.me/patientstories 👉የፌስቡክ ገፅ: የአጥንት ህክምና/Orthopedic Surgery (https://www.facebook.com/EthioOrthopedics/) 👉 ስልክ: 0921124719 @HakimEthio
6341Loading...
02
Media files
5450Loading...
03
Cautious Optimism: The Ethical Compass in Delivering Good News As healthcare providers, we have the power to shape lives with our words. Delivering good news is a crucial part of our job, but it requires a delicate balance between hope and realism. I recall a valuable lesson from my internship at a maternity hospital: to always practice cautious optimism. Cautious optimism is not about hiding the truth or being overly pessimistic. It's about acknowledging the uncertainties of medical outcomes while still sharing good news. This approach honors the ethical principle of non-maleficence, ensuring that our intentions to do good don't inadvertently cause harm. Sharing good news with cautious optimism allows us to build trust with patients. It enables us to celebrate their victories while preparing them for any twists in their health journey. This balanced approach respects the dignity and well-being of every patient. Without cautious optimism, patients may develop unrealistic expectations, leading to potential disappointment or distress if the situation changes. It can also erode trust in the healthcare provider if promises are not fulfilled. Moreover, it may result in patients making decisions based on incomplete information, impacting their health and well-being. In summary, we must navigate the delivery of good news with caution and empathy. Cautious optimism is our compass, guiding us to deliver news with a heart full of hope and a mind aware of life's unpredictability. By embracing this approach, we can build stronger relationships with our patients and provide the best possible care. Dr. Henok Wolde @HakimEthio
1 5452Loading...
04
Thrilled to introduce Ethio Health Advisory, your trusted partner for market guidance, compliance alignment, and navigating industry complexities. We are here to guide you with every step from start to launch and maintain your pharmaceutical business (Import, wholesale and retail). ድርጅታችን የመድሃኒት እና የህክምና መሳርያዎችን ማስመጣት ፣ በጅምላ ማከፋፈል እና በችርቻሮ የመሸጥ የንግድ ዘርፍ ውስጥ መግባት ለምትፈልጉ ወይንም እየሰራችሁ ላላችሁ የተለያዩ የማማከር ስራዎችን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቅዋል:: Contact us: 0946617007 [email protected] @ethiohealthadvisory #PharmaConsulting #Advisory #Pharmaceuticalindustry
1 3312Loading...
05
ድድ ጤናማ እንዳልሆነ የሚያሳዩ ምልክቶችን ካያችሁ ወደ ጥርስ ህክምና በመሄድ ምርመራን ያድርጉ። ስለ ጥርስ ያሉ ማንኛውንም ዓይነት መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ገጾቻችንን ይከተሉ። Facebook - https://www.facebook.com/smilesdentalcenter Instagram - https://www.instagram.com/smile_designer__ethiopian/ Telegram - https://t.me/+POOhvXmULsQ4ODQ0 Tiktok - https://www.tiktok.com/@smilespecialtydental YouTube - https://www.youtube.com/channel/UCD9SIk6zCab8duvX00L8wdw
1 6551Loading...
06
📢 መጠቓለሊ ሪፓርት ምንቕስቓስ ዓይደር ነድሕን👌 👉 ጥቅላላ ዝተኣከበ ቅርሺ 13,713,300 👉 ብተደጋጋሚ ብኸቢድ ተበላሽያ ዝነበረት MRI ማሽን ድሕሪ ፈታንን ነዊሕ ቓልሲ ሙሉእ ንሙሉእ ታዓርያ ስራሕ ምሃብ ጀሚራ ኣላ። 👉ናይ ኢትዮጵያ ናይ መጀመርያ ሕክምና cardiac cathereization laboratory ልቢ ተፀጊኑ ሙሉእ ስርሑ ጀሚሩ እዩ። 👉 ፀፀር ኮላሊት ብጨረር ንምሕካም ዝውዕል ግዙፍ ማሽን ክባርን Lithotripsy ተፀጊኑ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ። 👉 መምረቲ ግዙፍ oxygen plant ሙሉእ ንሙሉእ ተዓርዩ ኦክስጅን ምምራት ጀሚሩ ኣሎ። 👉lab ዓይደር ሙሉእ cobas ማሽን (ንምርመራ chemistry, hormone ዝጠቅም) ሙሉእ ንሙሉእ ተፀጊና ስርሕ ጀሚሩ ኣሎ። 👉 ኢንተርናሽናል ክሊኒክ ላብላቶሪ (ICL) ኣብ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቪ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቅፅረ ግቢ Mobile Laboratory ብምትካል ን 6 ወርሒ ሙሉእ ምርመራ ላብላቶሪ ደም ብነፃ ይህብ ኣሎ። 👉ካብ Australian Doctors for Africa ብቐሊሉ ዘይርኸቡ 10 ሽሕ ዶላር ዝዋግኦም ብረታት ዓፅሚ (orthopedic) ዝኾን ዓብይሓገዝ ን ዓይደር ሆስፒታል ተለጊሱ እዩ። 👉እኩልን ፅቡቅ ናይ Nero ሰርጀርይ መሰራሒ ምእታው ስዒቡ ዓበይቲ መጥባሕቲ ተጀሚሩ እዩ ። 👉ፈተውቲ ተጋሩን ኤርትራዊያንን ዲያስፓራ ተጋሩ ብ መምህር ሙሉ ገይሮም ናይ 1 ሚልየን ናውቲ ፅርየት ለጊሶም እዬም። 👉ሰርደግ electric and electronics plc ዓብይ ፀገም ኾይኑ ዝነበረ ሕፅረት oxygen ንምቅራፍ 200 oxygen cylinder ተረኪቡ እዩ። 👉S&y Electric company 48 electric divider ን ዓይደር ሆስፒታል ተለጊሱ እዩ። 👉 ct scan ማሽን ሙሉእ ንሙሉእ ታዓርዩ ስራሕ ጀሚሩ እዩ። 👉ሳልቪሽን ኣርሚ ኤየር ዝተብሃለ ብተጋሩ ነበርቲ ስዊድን ዝተጣየሽ ዓብይ ማሕበር 100 ሽሕ ዶላር ዝግመት ዘመናዊ መሳርሒ ተለጊሱ እዩ። 👉ናይ 15 ወርሒ ደሞዝ ዘይምኽፍሉ ስዒቡ ፍልሰት ዓበይቲ ስፔሻሊስት ሓካይም ካልኦት ናይ ጥዕና ባዓል ሞያታት ደው ኣይበለን ። 👉ፅርየት ሕክምና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ናብ ንቡር ገና ኣይተመል0ሰን 🙏 👉ጉዙፍ መፃረይ ማይ water treatment ገና ኣይተፀገነን ንዚ ስዒቡ ኦፕሬሽን መጥባሕቲ ሕፅቦ ኩሊትን (Kidney dialysis ) ሕፅቦ መሳርሒ መጥባሕቲ (Sterilization) ደው ክብል እዩ። 👉80 ፐርሰንት ህንፀቱ ዝበፀሐ ግዙ radiotherapy ሰንተር ኣይተሰረሐን ነዚ ስዒቡ ሕዝውን ህዝብና ናብ ጅማ ሃረርን ዘየድሊ ገልታዕታዕ ሞትን ደው ኣይበለን። ንዚ ንክሳኻዕ ዓብይ ሓገዝ ዝገበርኹም እሕዋት ይቐንይልና። ተ ፈ ፀ መ ! By: Amir zaki-x @HakimEthio
1 6502Loading...
07
All NIMEI candidates selected for the interview Dear NIMEI candidates selected for the interview, Be mindful of the following items that may disqualify your candidacy for the NIMEI candidacy. https://sphmmc.edu.et/2024/06/03/for-nimei-candidates-selected-for-the-interview/ All candidates should submit all the documents needed on the registration notice. Anyone whose documents are incomplete will be disqualified. Additionally, all candidates from emerging regions should have a letter of support from the zone or area where they are currently working to compete for the spots allocated to the specific zone or region. All candidates who fail to provide the support letter will be disqualified. A reminder of those identified is posted with this notice. Those of you whose name is linked with document are requested to bring the required documents during the interview session.
1 5814Loading...
08
ዲያሊሲስ ለይ ያሉ ታካሚዎች ምን ማድረግ አለባቸው? 1. የሚወስዷቸው ምግቦች ለይ ምን ምን ንጥረ ነገር እንዳለው በመለየት እንደ ሶዲየም ያሉ ንጥረ ነገሮች አወሳሰዳቸውን መከታተል 2.ፈሳሽ የሚወስዱበትን መጠን ከሀኪማቸው ጋር በመማከር መቆጣጠር 3. የዲያሊሲስ ማድረጊያ ደም ስራቸውን በንፅህና እና ጥንቃቄ መጠበቅ 4. ከሀኪማቸው ጋር በቅርበት ስለህክምናቸው መከታተል። ዲያልሲስ ለሚያስፈልጋቹህ ታካሚዎች ኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል ብቁ የሆኑ የኩላሊት ሰብ እስፔሻሊስቶች እና የተሟላ የዲያላይሲስ አገልግሎቱን እየሰጠ ይገኛል። ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0962212223 / 0965212223 ይደውሉ። Recommendations for dialysis patients 1. Follow your electrolyte intake such as sodium in your foods and drinks 2. Balance your fluid intake by discussing it with your physician 3. Keep your dialysis catheter site clean and safe 4. Follow closely with your physician about your condition For patients who need dialysis, Ethio-Istanbul General Hospital offers a fully equipped dialysis service provided by its highly skilled nephrologists. To book an appointment, call 0962212223 / 0965212223.
2 2496Loading...
09
Ethiopian Pediatric Hemato-oncologists in Johannesburg, for International Society of Pediatric Oncology (SIOP) Africa meeting. @HakimEthio
2 8952Loading...
10
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ @DBU11 @DBU_ENTERTAIN
4 42823Loading...
11
መድሃኒት እና የህክምና መሣርያዎች ማስመጣት ፈልገው ከየት መጀመር እንዳለብዎ ግራ ተጋብተዋል? Ethio-Health Advisory እያንዳንዱን መንገድ አብሮዎት ለመግዋዝ ዝግጁ ነው! የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1. የብቃት ማረጋገጫ ለማግኘት መሟላት ያለባቸውን ነገሮች ማማከር 2. የገበያ ጥናት ማድረግ 3. የሰራተኞች ስልጠና 3. የትኛው የውጭ ምንዛሬ ማግኛ መንገድ እንደሚጠቅም መለየት 4. የምታስገቧቸውን ምርቶች የኢትዮጵያ ምግብ እና መድሃኒት ቁጥጥር ማስመዝገብ 5. ከጉምሩክ ዕቃ ለማውጣት ያለውን ሂደት ማሳወቅ እና አስፈላጊ መረጃዎችን ማዘጋጀት 6. የኢትዮጵያ ሲንግል ዊንዶውን ተጠቅሞ ለኢንሹራንስ, የውጭ ምንዛሬ ፈቃድ እንዲሁም የባንክ ፈቃድ ምስክር ወረቀት የሚገኝበትን ሂደት እና ሌሎችም Call us: +251946617007 Email: [email protected] @ethiohealthadvisor #pharmaceuticalsimporting #consultancyservices
3 98418Loading...
12
ዘመን አፈራሹ የአርትሮስኮፒ ህክምና! ከዚህ ቀደም በባለሙያ እጥረት ምክንያት በሐገራችን እምብዛም ያልተለመደው የአርትሮስኮፒ ህክምና ባደጉ ሀገራት እጅግ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለ የመገጣጠሚያ ህክምና ነው። መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በአሁኑ ሠአት በአውሮፓ እና አሜሪካ ከሚደረጉ የአጥንት ቀዶ ሕክምናዎች ውስጥ በብዛት ጥቅም ላይ በመዋል የሚስተካከለው የለም። በአማካይም አሜሪካ ውስጥ ብቻ በአመት ከአንድ ሚሊየን በላይ የአርትሮስኮፒ ቀዶ ሕክምናዎች ይከናወናሉ። ይህ ዘመን አፈራሽ ህክምና መገጣጠሚያ ውስጥ የሚከሠቱ ህመሞችን እና ጉዳቶችን ለማከም የሚረዳ ሲሆን፣ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ አነስተኛ ቀዳዳዎችን በመገጣጠሚያው ዙሪያ በመፍጠር በአንዱ ቀዳዳ ከ1.7 እስከ 7 ሚሊ ሜትር መጠን ያላቸውን አነስተኛ ካሜራዎችን በማስገባት፣ በሌላኛው ቀዳዳ ደግሞ በካሜራው እገዛ የሚከናወነውን ቀዶ ህክምና ለማከናወን የሚረዱ አነስተኛ ይዘት ያላቸውን መሳሪያዎችን በማስገባት የታመመውን ወይም የተጎዳውን የመገጣጠሚያ ክፍል ማከም ያስችላል። ህክምናው በሠብ ስፔሻሊቲ ደረጃ ስልጠና በወሰዱ የአጥንት ስፔሻሊስቶች የሚሠጥ ሲሆን፣ ከተለመደው ህክምና አንፃር የሚከተሉትን ጥቅሞች ያስገኛል: 👉 ቆዳ እምብዛም ሳይከፈት የሚከናወን በመሆኑ ታካሚው ከቀዶ ህክምና በኋላ በፍጥነት እንዲያገግም ያስችላል። 👉 ቁስሉ ሲድን እጅግ በጣም አነስተኛ መጠን ያላቸው እና ገፅታን የማያበላሹ ጠባሳዎችን ብቻ ትቶ ያልፋል። 👉 በተለመደው የቀዶ ህክምና አሠራር (open surgery) በቀላሉ ሊደረስባቸው የማይችሉ አስቸጋሪ ቦታዎችን በካሜራ እገዛ በጥሩ እይታ ጭምር እንዲደረስባቸው ያስችላል። 👉 ከቀዶ ህክምና በኋላ በሚኖረው የማገገም ሂደት ውስጥ ቀድሞ ወደነበሩበት የብቃት ደረጃ ለመመለስ የሚያስፈልጉ ድጋፎች እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች መጠን እንዲቀል ያደርጋል። 👉 ከቀዶ ህክምና በኋላ ሊከሠት የሚችልን የመገጣጠሚያ መድረቅ ይከላከላል / የመከሠት ዕድሉን ይቀንሳል። እነኚህን እና ሌሎች ጥቅሞችን የሚያስገኘው የአርትሮስኮፒ ህክምና የተለያዩ አይነት ጅማት ጉዳቶችን፤ እንደ እግር ኳስ እና ሩጫ ባሉ ስፖርቶች ወቅት የሚከሠቱ ጉዳቶችን፤ የመገጣጠሚያ ካርትሌጅ መላላጥ ህመሞችን እና ጉዳቶችን፤ የመገጣጠሚያ መድረቅ ችግሮችን ፤ የመገጣጠሚያ ኢንፌክሽኖችን፤ ተደጋጋሚ የመገጣጠሚያ መውለቅ ችግሮችን፣ በመገጣጠሚያ ዙሪያ የሚከሠቱ ስብራቶችን፤ በዳሌ፣ ትከሻ ወይም ቁርጭምጭሚት መገጣጠሚያዎች መጥበብ ምክንያት የሚከሠቱ (impingement) ህመሞችን እንዲሁም ምክኒያታቸው በውል ያልታወቀ የመገጣጠሚያ ህመሞችን ለመለየት (diagnostic arthroscopy) እና ለማከም ጥቅም ላይ ይውላል። መልካም ጊዜ ዶ/ር ሠኢድ መሐመድ ፣ የአጥንት ህክምና ስፔሻሊስት እና የመገጣጠሚያዎች ህክምና ሠብ ስፔሻሊስት 👉 የቴሌግራም ቻናል: https://t.me/patientstories 👉የፌስቡክ ገፅ: የአጥንት ህክምና/Orthopedic Surgery (https://www.facebook.com/EthioOrthopedics/) 👉 ስልክ: 0921124719 @HakimEthio
3 4375Loading...
13
Media files
2 5680Loading...
14
Media files
70Loading...
15
Media files
10Loading...
የመኪና ጎማ ብቻ ሳይሆን፣ ያገለገለ ጉልበትም በአዲስ ይቀየራል! ሠሞኑን ሊፍት ውስጥ ያገኘኋቸው አንዲት በግምት ስልሳዎቹ ውስጥ የሚገኙ አዛውንት ልጃቸውን ሊፍቱ እስኪደርስ እንድትደግፋቸው ሲጠይቁ አስተዋልኩ። ሊፍቱ ወደሚወጡበት ፎቅ እስከሚያደርሳቸው ያለችውን አጭር ጊዜ እንኳን መታገስ እንዳቃታቸው ስመለከት ለማወቅ ያህል ምን እንዳመማቸው ጠየቅኩ። ቦታው ሆስፒታል ስላልሆነ ፣ እኔም ያገኘኋቸው እንደ መንገደኛ እንጂ እንደ ሐኪም ባለመሆኑ ብዙ መረጃ ባይሠጡኝም፣ አንድ ጉልበታቸውን ከፍተኛ ህመም እንደሚያማቸው እና ለህክምና በሄዱባቸው ቦታዎች ችግራቸው በዕድሜ የመጣ ህመም መሆኑ ስለተነገራቸው "እንግዲህ ዕድሜ አይታከም" ብለው ከቤት መዋል እንደመረጡ ተረዳሁ። ለምን ጉልበታቸውን እንደማያስቀይሩ ስጠይቃቸው በመገረም "ጉልበት ደግሞ ይቀየራል እንዴ?" አሉኝ። በእርግጥ በዕድሜ (በአገልግሎት) ያረጀ ጉልበት በአዲስ እንደሚቀየር ብዙ ሠው እንደማያውቅ ስለምገነዘብ ሁኔታቸው ብዙም አልገረመኝም። ከጥቂት ዓመታት በፊት የመገጣጠሚያ ቅየራ በሀገራችን ስለማይሠራ "የዕድሜ ችግር" በሚል ገና ሀምሳዎቹ መጨረሻ እና ስልሳዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ፣ ገና ብዙ መስራት የሚችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች በጉልበት ወይም በዳሌ መገጣጠሚያዎች ህመም ምክንያት ጡረተኛ ይሆናሉ። ችግራቸው "በዕድሜ የመጣ" እንደሆነ ስለሚነገራቸውም መፍትሔ እንደሌለው በማሠብ ከህመማቸው ጋር ለመኖር ይገደዳሉ። በቱርክ ሐገር ይህንን ህክምና በምማርበት ወቅት ዘጠናዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ አዛውንቶች ጭምር ይህንን ቀዶ ህክምና እናካሂድ ነበር። በዚያ ዕድሜ እንኳን የቀራቸውን ዕድሜ ኳሊቲው ሳይጓደል የፈለጉበት ቦታ ያለችግር ተንቀሳቅሰው ለመኖር ያስባሉ እንጂ "በቃኝ" አይሉም ። አሁን ይህ የህክምና አማራጭ በሐገራችን እንደተጀመረ ሠዎች እንዲያውቁ ማድረግ ያስፈልጋል ። በግንዛቤ እጥረት ምክንያት በየዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ያካበቱ ባለሙያዎች ለሐገራቸው ብዙ ሊያበረክቱ በሚችሉበት ዕድሜ ላይ እንደ ልብ መንቀሳቀስ ባለመቻል ሊስተጓጎሉ አይገባም። ልክ እንደመኪና ጎማ ወይም "ሰስፔንሽን" ፣ የሠው ጉልበትም ብዙ ካገለገለ እና "ከደከመ" በአዲስ ይቀየራል! ለአብነት ያህል የጉልበት ቅየራ ቀዶ ህክምና ያደረግንላትን የአንድ ታካሚያችንን የራጅ ምስል ከታች አያይዣለሁ። መረጃውን ለሌሎች ሼር በማድረግ ግንዛቤ መፍጠሩ ላይ እናግዝ። መልካም ጊዜ ዶ/ር ሠኢድ መሐመድ (የአጥንት ህክምና ስፔሻሊስት እና የመገጣጠሚያ ህክምና ሠብ ስፔሻሊስት) ———————————————— 👉 የቴሌግራም ቻናል: https://t.me/patientstories 👉የፌስቡክ ገፅ: የአጥንት ህክምና/Orthopedic Surgery (https://www.facebook.com/EthioOrthopedics/) 👉 ስልክ: 0921124719 @HakimEthio
نمایش همه...
ዶ/ር ሠዒድ የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ሠብ ስፔሻሊቲ ህክምና

👉 ዶ/ር ሠኢድ የአጥንት ህክምና ስፔሻሊስት እና የመገጣጠሚያ ህክምና ሠብ ስፔሻሊስት ናቸው። 👉 የሠብ ስፔሻሊቲ ትምህርታቸውን በቱርክ ሀገር አሉ የሚባሉ ፕሮፌሠሮች ስር ተከታትለዋል። 👉 ከአጥንት፣ ከመገጣጠሚያ እና ከጡንቻ ጋር የተያያዙ ማንኛውም ድንገተኛ ጉዳቶች ወይም በጊዜ ሂደት ለተፈጠሩ ህመሞች ቀጠሮ ለመያዝ: +251921124719 የቴሌግራም ግሩፑን ይቀላቀላሉ፣ ሌሎችንም ይጋብዙ።

👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
Cautious Optimism: The Ethical Compass in Delivering Good News As healthcare providers, we have the power to shape lives with our words. Delivering good news is a crucial part of our job, but it requires a delicate balance between hope and realism. I recall a valuable lesson from my internship at a maternity hospital: to always practice cautious optimism. Cautious optimism is not about hiding the truth or being overly pessimistic. It's about acknowledging the uncertainties of medical outcomes while still sharing good news. This approach honors the ethical principle of non-maleficence, ensuring that our intentions to do good don't inadvertently cause harm. Sharing good news with cautious optimism allows us to build trust with patients. It enables us to celebrate their victories while preparing them for any twists in their health journey. This balanced approach respects the dignity and well-being of every patient. Without cautious optimism, patients may develop unrealistic expectations, leading to potential disappointment or distress if the situation changes. It can also erode trust in the healthcare provider if promises are not fulfilled. Moreover, it may result in patients making decisions based on incomplete information, impacting their health and well-being. In summary, we must navigate the delivery of good news with caution and empathy. Cautious optimism is our compass, guiding us to deliver news with a heart full of hope and a mind aware of life's unpredictability. By embracing this approach, we can build stronger relationships with our patients and provide the best possible care. Dr. Henok Wolde @HakimEthio
نمایش همه...
👍 10 1
00:05
Video unavailableShow in Telegram
Thrilled to introduce Ethio Health Advisory, your trusted partner for market guidance, compliance alignment, and navigating industry complexities. We are here to guide you with every step from start to launch and maintain your pharmaceutical business (Import, wholesale and retail). ድርጅታችን የመድሃኒት እና የህክምና መሳርያዎችን ማስመጣት ፣ በጅምላ ማከፋፈል እና በችርቻሮ የመሸጥ የንግድ ዘርፍ ውስጥ መግባት ለምትፈልጉ ወይንም እየሰራችሁ ላላችሁ የተለያዩ የማማከር ስራዎችን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቅዋል:: Contact us: 0946617007 [email protected] @ethiohealthadvisory #PharmaConsulting #Advisory #Pharmaceuticalindustry
نمایش همه...
2.54 KB
Photo unavailableShow in Telegram
ድድ ጤናማ እንዳልሆነ የሚያሳዩ ምልክቶችን ካያችሁ ወደ ጥርስ ህክምና በመሄድ ምርመራን ያድርጉ። ስለ ጥርስ ያሉ ማንኛውንም ዓይነት መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ገጾቻችንን ይከተሉ። Facebook - https://www.facebook.com/smilesdentalcenter Instagram - https://www.instagram.com/smile_designer__ethiopian/ Telegram - https://t.me/+POOhvXmULsQ4ODQ0 Tiktok - https://www.tiktok.com/@smilespecialtydental YouTube - https://www.youtube.com/channel/UCD9SIk6zCab8duvX00L8wdw
نمایش همه...
📢 መጠቓለሊ ሪፓርት ምንቕስቓስ ዓይደር ነድሕን👌 👉 ጥቅላላ ዝተኣከበ ቅርሺ 13,713,300 👉 ብተደጋጋሚ ብኸቢድ ተበላሽያ ዝነበረት MRI ማሽን ድሕሪ ፈታንን ነዊሕ ቓልሲ ሙሉእ ንሙሉእ ታዓርያ ስራሕ ምሃብ ጀሚራ ኣላ። 👉ናይ ኢትዮጵያ ናይ መጀመርያ ሕክምና cardiac cathereization laboratory ልቢ ተፀጊኑ ሙሉእ ስርሑ ጀሚሩ እዩ። 👉 ፀፀር ኮላሊት ብጨረር ንምሕካም ዝውዕል ግዙፍ ማሽን ክባርን Lithotripsy ተፀጊኑ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ። 👉 መምረቲ ግዙፍ oxygen plant ሙሉእ ንሙሉእ ተዓርዩ ኦክስጅን ምምራት ጀሚሩ ኣሎ። 👉lab ዓይደር ሙሉእ cobas ማሽን (ንምርመራ chemistry, hormone ዝጠቅም) ሙሉእ ንሙሉእ ተፀጊና ስርሕ ጀሚሩ ኣሎ። 👉 ኢንተርናሽናል ክሊኒክ ላብላቶሪ (ICL) ኣብ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቪ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቅፅረ ግቢ Mobile Laboratory ብምትካል ን 6 ወርሒ ሙሉእ ምርመራ ላብላቶሪ ደም ብነፃ ይህብ ኣሎ። 👉ካብ Australian Doctors for Africa ብቐሊሉ ዘይርኸቡ 10 ሽሕ ዶላር ዝዋግኦም ብረታት ዓፅሚ (orthopedic) ዝኾን ዓብይሓገዝ ን ዓይደር ሆስፒታል ተለጊሱ እዩ። 👉እኩልን ፅቡቅ ናይ Nero ሰርጀርይ መሰራሒ ምእታው ስዒቡ ዓበይቲ መጥባሕቲ ተጀሚሩ እዩ ። 👉ፈተውቲ ተጋሩን ኤርትራዊያንን ዲያስፓራ ተጋሩ ብ መምህር ሙሉ ገይሮም ናይ 1 ሚልየን ናውቲ ፅርየት ለጊሶም እዬም። 👉ሰርደግ electric and electronics plc ዓብይ ፀገም ኾይኑ ዝነበረ ሕፅረት oxygen ንምቅራፍ 200 oxygen cylinder ተረኪቡ እዩ። 👉S&y Electric company 48 electric divider ን ዓይደር ሆስፒታል ተለጊሱ እዩ። 👉 ct scan ማሽን ሙሉእ ንሙሉእ ታዓርዩ ስራሕ ጀሚሩ እዩ። 👉ሳልቪሽን ኣርሚ ኤየር ዝተብሃለ ብተጋሩ ነበርቲ ስዊድን ዝተጣየሽ ዓብይ ማሕበር 100 ሽሕ ዶላር ዝግመት ዘመናዊ መሳርሒ ተለጊሱ እዩ። 👉ናይ 15 ወርሒ ደሞዝ ዘይምኽፍሉ ስዒቡ ፍልሰት ዓበይቲ ስፔሻሊስት ሓካይም ካልኦት ናይ ጥዕና ባዓል ሞያታት ደው ኣይበለን ። 👉ፅርየት ሕክምና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ናብ ንቡር ገና ኣይተመል0ሰን 🙏 👉ጉዙፍ መፃረይ ማይ water treatment ገና ኣይተፀገነን ንዚ ስዒቡ ኦፕሬሽን መጥባሕቲ ሕፅቦ ኩሊትን (Kidney dialysis ) ሕፅቦ መሳርሒ መጥባሕቲ (Sterilization) ደው ክብል እዩ። 👉80 ፐርሰንት ህንፀቱ ዝበፀሐ ግዙ radiotherapy ሰንተር ኣይተሰረሐን ነዚ ስዒቡ ሕዝውን ህዝብና ናብ ጅማ ሃረርን ዘየድሊ ገልታዕታዕ ሞትን ደው ኣይበለን። ንዚ ንክሳኻዕ ዓብይ ሓገዝ ዝገበርኹም እሕዋት ይቐንይልና። ተ ፈ ፀ መ ! By: Amir zaki-x @HakimEthio
نمایش همه...
👍 2
All NIMEI candidates selected for the interview Dear NIMEI candidates selected for the interview, Be mindful of the following items that may disqualify your candidacy for the NIMEI candidacy. https://sphmmc.edu.et/2024/06/03/for-nimei-candidates-selected-for-the-interview/ All candidates should submit all the documents needed on the registration notice. Anyone whose documents are incomplete will be disqualified. Additionally, all candidates from emerging regions should have a letter of support from the zone or area where they are currently working to compete for the spots allocated to the specific zone or region. All candidates who fail to provide the support letter will be disqualified. A reminder of those identified is posted with this notice. Those of you whose name is linked with document are requested to bring the required documents during the interview session.
نمایش همه...
👍 2
01:02
Video unavailableShow in Telegram
ዲያሊሲስ ለይ ያሉ ታካሚዎች ምን ማድረግ አለባቸው? 1. የሚወስዷቸው ምግቦች ለይ ምን ምን ንጥረ ነገር እንዳለው በመለየት እንደ ሶዲየም ያሉ ንጥረ ነገሮች አወሳሰዳቸውን መከታተል 2.ፈሳሽ የሚወስዱበትን መጠን ከሀኪማቸው ጋር በመማከር መቆጣጠር 3. የዲያሊሲስ ማድረጊያ ደም ስራቸውን በንፅህና እና ጥንቃቄ መጠበቅ 4. ከሀኪማቸው ጋር በቅርበት ስለህክምናቸው መከታተል። ዲያልሲስ ለሚያስፈልጋቹህ ታካሚዎች ኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል ብቁ የሆኑ የኩላሊት ሰብ እስፔሻሊስቶች እና የተሟላ የዲያላይሲስ አገልግሎቱን እየሰጠ ይገኛል። ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0962212223 / 0965212223 ይደውሉ። Recommendations for dialysis patients 1. Follow your electrolyte intake such as sodium in your foods and drinks 2. Balance your fluid intake by discussing it with your physician 3. Keep your dialysis catheter site clean and safe 4. Follow closely with your physician about your condition For patients who need dialysis, Ethio-Istanbul General Hospital offers a fully equipped dialysis service provided by its highly skilled nephrologists. To book an appointment, call 0962212223 / 0965212223.
نمایش همه...
25.15 MB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
Ethiopian Pediatric Hemato-oncologists in Johannesburg, for International Society of Pediatric Oncology (SIOP) Africa meeting. @HakimEthio
نمایش همه...
👍 12

8👍 4