fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 101
مشترکین
+324 ساعت
+157 روز
+4630 روز
آرشیو پست ها
#ሀሙስ_19_10_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ፊልጵስዩስ 2 ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ Philippians 2 ⁹ Wherefore God also hath highly exalted him, and given him a name which is above every name: ¹⁰ That at the name of Jesus every knee should bow, of things in heaven, and things in earth, and things under the earth;

#ረቡዕ_18_10_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በጽዮን ድንጋይን ለመሠረት አስቀምጣለሁ፤ የተፈተነውን፥ የከበረውን፥ መሠረቱ የጸናውን የማዕዘን ድንጋይ የሚያምን አያፍርም።” — ኢሳይያስ 28፥16 “Therefore thus saith the Lord GOD, Behold, I lay in Zion for a foundation a stone, a tried stone, a precious corner stone, a sure foundation: he that believeth shall not make haste.” — Isaiah 28፥16

#ማክሰኞ_17_10_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥11 “For other foundation can no man lay than that is laid, which is Jesus Christ.” — 1 Corinthians 3፥11

#ሰኞ_16_10_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ኤፌሶን 2 ²⁰ በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ²¹ በእርሱም ሕንጻ ሁሉ እየተጋጠመ በጌታ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንዲሆን ያድጋል፤ ²² በእርሱም እናንተ ደግሞ ለእግዚአብሔር መኖሪያ ለመሆን በመንፈስ አብራችሁ ትሠራላችሁ። Ephesians 2 ²⁰ And are built upon the foundation of the apostles and prophets, Jesus Christ himself being the chief corner stone; ²¹ In whom all the building fitly framed together groweth unto an holy temple in the Lord: ²² In whom ye also are builded together for an habitation of God through the Spirit.

Live #ዛሬ #አይቀርም #cornerstone

Getting ready ዝግጅት #ዛሬ #አይቀርም #cornerstone

Repost from EECMYMC-YM
photo content

#ዛሬ #አይቀርም #cornerstone

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ Worship night!!! የማእዘን ራስ The Cornerstone ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!! Don’t forget to invite friends!! ፕሮግራም ቶ
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ Worship night!!! የማእዘን ራስ The Cornerstone ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!! Don’t forget to invite friends!!  ፕሮግራም ቶሎ ለመጨረስ በሰዓቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ። ⏰  10፡30 🗓  ሰኔ 15 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_14_10_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 1 እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው። -ዕብራውያን 11:1 1 Now faith is the substance of things hoped for, the evidence of things not seen. -Hebrews 11:1

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ Worship night!!! የማእዘን ራስ The Cornerstone ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!! Don’t forget to invite friends!! ፕሮግራም ቶ
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ Worship night!!! የማእዘን ራስ The Cornerstone ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!! Don’t forget to invite friends!!  ፕሮግራም ቶሎ ለመጨረስ በሰዓቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ። ⏰  10፡30 🗓  ሰኔ 15 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_13_10_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 21 ለእርሱ በቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ትውልዶች ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን። -ኤፌሶን 3:21 Unto him be glory in the church by Christ Jesus throughout all ages, world without end. Amen. -Ephesians 3:21

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ Worship night!!! የማእዘን ራስ The Cornerstone ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!! Don’t forget to invite friends!! ፕሮግራም ቶ
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ Worship night!!! የማእዘን ራስ The Cornerstone ጓደኛ መጋበዝ እንዳትረሱ!!! Don’t forget to invite friends!!  ፕሮግራም ቶሎ ለመጨረስ በሰዓቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ። ⏰  10፡30 🗓  ሰኔ 15 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ሐሙስ_12_10_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 1 አቤቱ፥ ተቀብለኸኛልና፥ ጠላቶቼንም ደስ አላሰኘህብኝምና ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ። 2 አቤቱ አምላኬ፥ ወደ አንተ ጮኽሁ ምሕረትም አደረግህልኝ። -መዝሙረ ዳዊት 30:1-2 1 I will extol thee, O LORD; for thou hast lifted me up, and hast not made my foes to rejoice over me. 2 O LORD my God, I cried unto thee, and thou hast healed me. -Psalms 30:1-2

photo content

#እሮብ_11_10_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 1 ልጄ ሆይ፥ ቃሌን ጠብቅ ትእዛዜንም በአንተ ዘንድ ሸሽግ። 2 ትእዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ትኖራለህ፤ ሕጌንም እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቅ፤ -ምሳሌ 7:1-2 1 My son, keep my words, and lay up my commandments with thee. 2 Keep my commandments, and live; and my law as the apple of thine eye. -Proverbs 7:1-2