EECMYMC-YM
رفتن به کانال در Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
نمایش بیشتر1 101
مشترکین
+324 ساعت
+157 روز
+4630 روز
آرشیو پست ها
1 102
#ማክሰኞ_10_10_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
14 በመጥፎና በጠማማ ትውልድ መካከል ያለ ነቀፋ የዋሆችም ነውርም የሌለባቸው የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ ሳታንጐራጉሩ ክፉም ሳታስቡ ሁሉን አድርጉ፤
-ፊልጽስዩስ 2:14
15 That ye may be blameless and harmless, the sons of God, without rebuke, in the midst of a crooked and perverse nation, among whom ye shine as lights in the world;
-Philippines 2:14-15
1 102
⚠️ማስታውቂያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#ተከታታይ_ትምህርት
#ዝማሬ
#ምስክርነት
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ሰኔ 8 2017
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 102
#ቅዳሜ_07_10_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
16 ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።
-ኢሳያስ 59:16
16 And he saw that there was no man, and wondered that there was no intercessor: therefore his arm brought salvation unto him; and his righteousness, it sustained him.
-Isaiah 59:16
1 102
Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የፀሎት_ጊዜ
ልዩ የፀሎት አዳር ጊዜ
ልዩ የወጣቶች የፀሎት ፕሮግራም
አርብ ሰኔ 06 ከ1:00 ሰአት ጀምሮ
⏰ ዓርብ 1:00 ማታ
🗓 ሰኔ 6
📍 Mekanissa Mekane Eyesus church small hall (ቸርች ትንሹ አዳራሽ)
🥶🥶ማሳሰቢያ ሁልም ሰው ለአዳር ሚሆን አልባሳትን ይዞ ይምጣ🥶🥶
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
1 102
#አርብ_06_10_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
1 የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም።
-1ኛ ዮሐንስ 3:1
1 Behold, what manner of love the Father hath bestowed upon us, that we should be called the sons of God: therefore the world knoweth us not, because it knew him not.
-1st John 3:1
1 102
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የፀሎት_ጊዜ
ልዩ የፀሎት አዳር ጊዜ
ልዩ የወጣቶች የፀሎት ፕሮግራም
አርብ ሰኔ 06 ከ1:00 ሰአት ጀምሮ
⏰ ዓርብ 1:00 ማታ
🗓 ሰኔ 6
📍 Mekanissa Mekane Eyesus church small hall (ቸርች ትንሹ አዳራሽ)
🥶🥶ማሳሰቢያ ሁልም ሰው ለአዳር ሚሆን አልባሳትን ይዞ ይምጣ🥶🥶
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
1 102
#ሐሙስ_05_10_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ፡ አለ።
-የሐዋርያት ስራ 1:8
8 But ye shall receive power, after that the Holy Ghost is come upon you: and ye shall be witnesses unto me both in Jerusalem, and in all Judaea, and in Samaria, and unto the uttermost part of the earth.
-Acts 1:8
1 102
#ረቡዕ_04_10_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ክርስቶስ ከሙታን እንደ ተነሣ የሚሰበክ ከሆነ ግን ከእናንተ አንዳንዶቹ፦ ትንሣኤ ሙታን የለም እንዴት ይላሉ?”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥12
“Now if Christ be preached that he rose from the dead, how say some among you that there is no resurrection of the dead?”
— 1 Corinthians 15፥12
1 102
+1
“እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥”
— ዕብራውያን 10፥12
ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism
ሰኔ 2017 ዓ.ም.
ይህ በየወሩ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።
ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።
1 102
#ማክሰኞ_3_10_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
35 እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።
-ዮሐንስ 13:35
35 By this shall all men know that ye are my disciples, if ye have love one to another.
-John 13:35
1 102
24/09/17
31/10/2017
የወጣቶች ፕሮግራም
ቄስ ስለሞን ሃብቴ
#ታላቁ_ተልዕኮ
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth24/09/17
31/10/2017
የወጣቶች ፕሮግራም
ቄስ ስለሞን ሃብቴ
#ታላቁ_ተልዕኮ
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 102
#ሰኞ_2_10_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በእግዚአብሔር የምትወደዱ ወንድሞች ሆይ፥ እንደ ተመረጣችሁ አውቀናልና።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 1፥4
“Knowing, brethren beloved, your election of God.”
— 1 Thessalonians 1፥4
1 102
⚠️ማስታውቂያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
#ተከታታይ_ትምህርት
#ዝማሬ
ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ
⏰ 10፡30
🗓 ሰኔ 1 2017
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇
https://t.me/EECMYMC_YM_bot
#MekanisaYouth #sundayservice
1 102
የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ?
#የደም_ልገሳ
የፊታችን እሁድ ቤተክርስትያን!
እንደ ክርስቲያን አምልኳችን ለተቸገሩትና ለተጨነቁን መድረስ እንደመሆኑ እኛም በደም እጥረት ለሚቸገሩት እንድረስላቸው።
በተለይ ሃገራችን ከፍተኛ የደም እጥረት ባጋጠማት በዚህ ወቅት የእኛ አስተዋጽኦ በእጅጉ የሚያስፈልግበት ጊዜ ላይ ነን።
ያንተ/ያንቺ የእያንዳንዳችሁ ደም የአንድ ሰው ሕይወት ያተርፋልና ችላ ሳትሉ በቀጠሯችን መሰረት እሁድ ጠዋት በመከኒሳ መካነ እየሱስ እንገናኝ።
#ለሌሎችም_በማጋራት_በእለቱ_እንዲገኙ_ያድርጉ
Join us 👇
@EECMYMC_YM
1 102
#ቅዳሜ_29_09_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
— ዮሐንስ 3፥18
“He that believeth on him is not condemned: but he that believeth not is condemned already, because he hath not believed in the name of the only begotten Son of God.”
— John 3፥18
1 102
❌❌የመርሃ ግብር መተላለፍ❌❌
❌❌Program postponed ❌❌
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ነገ አርብ አዳር ይካሄዳል ተብሎ የነበረው አዳር ፀሎት ጊዜ እንደማይኖረን እያሳወቅን በቀጣይ ተለዋጭ ቀን ሰኔ 6 እንደሆነ እናስታውቃለን ::
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 102
#ሐሙስ_28_09_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“አንተ የመድኃኒቴ አምላክ ነህና በእውነትህ ምራኝ፥ አስተምረኝም፤ ቀኑን ሁሉ አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ።”
— መዝሙር 25፥5
“Lead me in thy truth, and teach me: for thou art the God of my salvation; on thee do I wait all the day.”
— Psalms 25፥5
1 102
#ረቡዕ_27_09_2017
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ሰዎቹም፦ ነፋሳትና ባሕርስ ስንኳ የሚታዘዙለት፥ ይህ እንዴት ያለ ሰው ነው? እያሉ ተደነቁ።”
— ማቴዎስ 8፥27
“But the men marvelled, saying, What manner of man is this, that even the winds and the sea obey him!”
— Matthew 8፥27
1 102
የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ?
#የደም_ልገሳ
የፊታችን እሁድ ቤተክርስትያን!
እንደ ክርስቲያን አምልኳችን ለተቸገሩትና ለተጨነቁን መድረስ እንደመሆኑ እኛም በደም እጥረት ለሚቸገሩት እንድረስላቸው።
በተለይ ሃገራችን ከፍተኛ የደም እጥረት ባጋጠማት በዚህ ወቅት የእኛ አስተዋጽኦ በእጅጉ የሚያስፈልግበት ጊዜ ላይ ነን።
ያንተ/ያንቺ የእያንዳንዳችሁ ደም የአንድ ሰው ሕይወት ያተርፋልና ችላ ሳትሉ በቀጠሯችን መሰረት እሁድ ጠዋት በመከኒሳ መካነ እየሱስ እንገናኝ።
#ለሌሎችም_በማጋራት_በእለቱ_እንዲገኙ_ያድርጉ
Join us 👇
@EECMYMC_YM
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
