fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 100
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+3230 روز
آرشیو پست ها
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ የፀሎትን ሀይል ማወቅ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት ክፍል 2 የፊታችን እሁድ ኑ በፀሎት ውስጥ ያለው ሀይል በፀሎት ውስጥ ያለዉ በረከት እንማር ⏰ 10፡30
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ የፀሎትን ሀይል ማወቅ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት ክፍል 2 የፊታችን እሁድ ኑ በፀሎት ውስጥ ያለው ሀይል በፀሎት ውስጥ ያለዉ በረከት እንማር ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 20 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የፀሎት_ጊዜ ልዩ የፀሎት አዳር ጊዜ ⏰ 2:00-- 🗓 የካቲት 25-26 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የፀሎት_ጊዜ ልዩ የፀሎት አዳር ጊዜ ⏰ 2:00-- 🗓 የካቲት 25-26 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_17_06_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ውሸተኛ ከንፈር በእግዚአብሔር ዘንድ አሰጸያፊ ነው፤ እውነትን የሚያደርጉ ግን በእርሱ ዘንድ የተወደዱ ናቸው።” — ምሳሌ 12፥22 “Lying lips are an abomination to the Lord, But those who deal truthfully are His delight.” — Prov 12:22 (NKJV)

#ረቡዕ_16_06_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለዚህ ውሸትን አስወግዳችሁ፥ እርስ በርሳችን ብልቶች ሆነናልና እያንዳንዳችሁ ከባልንጀሮቻችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ።” — ኤፌሶን 4፥25 “Therefore, putting away lying, "Let each one of you speak truth with his neighbor," for we are members of one another.” — Eph 4:25 (NKJV)‌‌

. Join us👇👇👇 Telegram https://t.me/EECMYMC_YM Facebook https://fb.me/EECMYMCY Instagram https://ig.me/EECMYMCY Tiktok http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ማክሰኞ_15_06_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15 “Be diligent to present yourself approved to God, a worker who does not need to be ashamed, rightly dividing the word of truth.” — 2Tim 2:15 (NKJV)

Sundays service Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http:
+9
Sundays service Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሰኞ_14_06_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለምናገለግለው ስለዚህ ለጋስ ስጦታ ማንም እንዳይነቅፈን እንጠነቀቃለን፤” — 2ኛ ቆሮ 8፥20 “avoiding this: that anyone should blame us in this lavish gift which is administered by us-–” — 2Cor 8:20 (NKJV)

#እሁድ_13_06_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ለድሀ በእውነት የሚፈርድ ንጉሥ፥ ዙፋኑ ለዘላለም ይጸናል።” — ምሳሌ 29፥14 “The king who judges the poor with truth, His throne will be established forever.” — Prov 29:14 (NKJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ የፀሎትን ሀይል ማወቅ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት ክፍል አንድ የፊታችን እሁድ ኑ በፀሎት ውስጥ ያለው ሀይል በፀሎት ውስጥ ያለዉ በረከት እንማር ⏰ 10፡30 🗓 ነገ የካቲት 13 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ቅዳሜ_12_06_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤” — ኤፌሶን 4፥15 “but, speaking the truth in love, may grow up in all things into Him who is the head--Christ-–” — Eph 4:15 (NKJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ የፀሎትን ሀይል ማወቅ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት ክፍል አንድ የፊታችን እሁድ ኑ በፀሎት ውስጥ ያለው ሀይል በፀሎት ውስጥ ያለዉ በረከት እንማር ⏰ 10፡
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ የፀሎትን ሀይል ማወቅ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት ክፍል አንድ የፊታችን እሁድ ኑ በፀሎት ውስጥ ያለው ሀይል በፀሎት ውስጥ ያለዉ በረከት እንማር ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 13 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#አርብ_11_06_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ልጆቼ ሆይ፥ በሥራና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ።” — 1ኛ ዮሐንስ 3፥18 “My little children, let us not love in word or in tongue, but in deed and in truth.” — 1Jn 3:18 (NKJV)

ኢየሱስን ከቀያፍ ወዴት ነበር የወሰዱት?
Anonymous voting

በጥቂት ክርስቲያን ልታደርገኝ ትወዳለህ ያለው ማን ነበር?
Anonymous voting

#ሐሙስ_10_06_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እርስ በርሳችሁ ውሸት አትነጋገሩ፥ አሮጌውን ሰው ከሥራው ጋር ገፋችሁታልና፥” — ቆላስይስ 3፥9 “Do not lie to one another, since you have put off the old man with his deeds,” — Col 3:9 (NKJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ የፀሎትን ሀይል ማወቅ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት ክፍል አንድ የፊታችን እሁድ ኑ በፀሎት ውስጥ ያለው ሀይል በፀሎት ውስጥ ያለዉ በረከት እንማር ⏰ 10፡
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ የፀሎትን ሀይል ማወቅ ተከታታይ ትምህርት ለሁለት ሳምንት ክፍል አንድ የፊታችን እሁድ ኑ በፀሎት ውስጥ ያለው ሀይል በፀሎት ውስጥ ያለዉ በረከት እንማር ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 13 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ረቡዕ_09_06_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በጽድቅ የሚጠራ በእውነትም የሚፈርድ የለም፤ በምናምንቴ ነገር ታምነዋል ሐሰትንም ተናግረዋል፤ ጕዳትን ፀንሰዋል በደልንም ወልደዋል።” — ኢሳይያስ 59፥4 “No one calls for justice, Nor does any plead for truth. They trust in empty words and speak lies; They conceive evil and bring forth iniquity.” — Isa 59:4 (NKJV)

. Join us👇👇👇 Telegram https://t.me/EECMYMC_YM Facebook https://fb.me/EECMYMCY Instagram https://ig.me/EECMYMCY Tiktok http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth