EECMYMC-YM
رفتن به کانال در Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
نمایش بیشتر1 100
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+3230 روز
آرشیو پست ها
1 104
#ማክሰኞ_08_06_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ልጆቼ በእውነት እንዲሄዱ ከመስማት ይልቅ የሚበልጥ ደስታ የለኝም።”
— 3ኛ ዮሐንስ 1፥4
“I have no greater joy than to hear that my children walk in truth.”
— 3Jn 1:4 (NKJV)
1 104
Sundays service
Join us👇👇👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 104
📚 #መጽሐፍት_ጥቆማ! 📚
ርዕስ - ይዳኘን መጽሐፉ
ጸሐፊ - ዘማሪ ደረጀ ሙላቱ
የመጽሐፉ አይነት - የግጥም መድብል
የገጽ ብዛት - 94
====ከንስሀ በኃላ====
ልጄ ስታጠፋ ስቆጣት ገስጬ
ስኮሳተርባት ፊቴን ለዋውጬ
"ይቅርታ አባትዬ" ትልና አቆላምጣ
ወዲያው ፊቴን ስታይ ለውጥ ካላመጣ
ትኮሳተርና ወዲያው በተራዋ
ታፈጥብኝና በሚያስፈሩ አይኖችዋ
"ይቅርታ ብያለሁ" ትላለች ተኩራርታ
ከንስሀ በኃላ አትኖርም ፈርታ።
ከመጽሐፉ የተወሰደ
ሁላችሁም እንድታነቡት እንጋብዛለን!
Join us👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 104
#ሰኞ_07_06_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥15-16
1Jn 2 (NKJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ Do not love the world or the things in the world. If anyone loves the world, the love of the Father is not in him.
¹⁶ For all that is in the world--the lust of the flesh, the lust of the eyes, and the pride of life--is not of the Father but is of the world.
1 104
#እሁድ_06_06_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ስሙ፤ እግዚአብሔር በእምነት ባለ ጠጎች እንዲሆኑ ለሚወዱትም ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን መንግሥት እንዲወርሱ የዚህን ዓለም ድሆች አልመረጠምን?”
— ያዕቆብ 2፥5
“Listen, my beloved brethren: Has God not chosen the poor of this world to be rich in faith and heirs of the kingdom which He promised to those who love Him?”
— Jam 2:5 (NKJV)
1 104
#ቅዳሜ_05_06_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ነገር ግን የዚህ ዓለም ገንዘብ ያለው፥ ወንድሙም የሚያስፈልገው ሲያጣ አይቶ ያልራራለት ማንም ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ፍቅር በእርሱ እንዴት ይኖራል?”
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥17
“But whoever has this world's goods, and sees his brother in need, and shuts up his heart from him, how does the love of God abide in him?”
— 1Jn 3:17 (NKJV)
1 104
Coming Sundays youth service service
#come_join_us
Join us👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 104
Coming Sundays youth service service
#come_join_us
Join us👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 104
#come_home
Join us👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 104
#አርብ_04_06_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።”
— ይሁዳ 1፥21
“keep yourselves in the love of God, looking for the mercy of our Lord Jesus Christ unto eternal life.”
— Jud 1:21 (NKJV)
1 104
#ሐሙስ_03_06_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ቃሉን ግን የሚጠብቅ ሁሉ በእርሱ የእግዚአብሔር ፍቅር በእውነት ተፈጽሞአል። በእርሱ እንዳለን በዚህ እናውቃለን፤”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥5
“But whoever keeps His word, truly the love of God is perfected in him. By this we know that we are in Him.”
— 1Jn 2:5 (NKJV)
1 104
#ረቡዕ_02_06_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።”
— 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥5
“Now may the Lord direct your hearts into the love of God and into the patience of Christ.”
— 2Ths 3:5 (NKJV)
1 104
.
Join us👇👇👇
Telegram
https://t.me/EECMYMC_YM
Facebook
https://fb.me/EECMYMCY
Instagram
https://ig.me/EECMYMCY
Tiktok
http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 104
#ማክሰኞ_01_06_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ማንም ግን እግዚአብሔርን ቢወድ እርሱ በእርሱ ዘንድ የታወቀ ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥3
“But if anyone loves God, this one is known by Him.”
— 1Cor 8:3 (NKJV)
1 104
Sundays service
Join us👇👇👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 104
Join us👇👇👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 104
#Sunday_service
Join us👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
1 104
#Sunday_service
Join us👇
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
