fa
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

رفتن به کانال در Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

نمایش بیشتر
1 102
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+97 روز
+3930 روز
آرشیو پست ها
#ሐሙስ_24_01_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሐዋርያት 7 ⁵⁵ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኵር ብሎ ሲመለከት የእግዚአብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየና፦ ⁵⁶ እነሆ፥ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ። Acts 7 ⁵⁵ But he, being full of the Holy Ghost, looked up stedfastly into heaven, and saw the glory of God, and Jesus standing on the right hand of God, ⁵⁶ And said, Behold, I see the heavens opened, and the Son of man standing on the right hand of God.

#ረቡዕ_23_01_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበርውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም።” — መዝሙር 51፥17 “The sacrifices of God are a broken spirit: a broken and a contrite heart, O God, thou wilt not despise.” — Psalms 51፥17

photo content

#ማክሰኞ_22_01_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ፥ ልቤም በመድኃኒትህ ደስ ይለዋል።” — መዝሙር 13፥5 “But I have trusted in thy mercy; my heart shall rejoice in thy salvation.” — Psalms 13፥5

ቀን ስለ 2 ቄስ በቄ.m4a99.95 MB

#ሰኞ_21_01_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።” — ሐዋርያት 1፥8 “But ye shall receive power, after that the Holy Ghost is come upon you: and ye shall be witnesses unto me both in Jerusalem, and in all Judaea, and in Samaria, and unto the uttermost part of the earth.” — Acts 1፥8

#ቅዳሜ_19_01_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።” — ሐዋርያት 1፥8 “But ye shall receive power, after that the Holy Ghost is come upon you: and ye shall be witnesses unto me both in Jerusalem, and in all Judaea, and in Samaria, and unto the uttermost part of the earth.” — Acts 1፥8

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 20 2015 Join us👇 Y.b -
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓    መስከረም 20 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_18_01_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ረዳቴ ሆነኸኛልና፥ በክንፎችህም ጥላ ደስ ይለኛልና።” — መዝሙር 63፥7 “Because thou hast been my help, therefore in the shadow of thy wings will I rejoice.” — Psalms 63፥7

❌❌የመርሃ ግብር መተላለፍ❌❌ ❌❌Program postponed ❌❌ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ዛሬ እንደማይኖረን እያሳወቅን ቀጣዩ ክፍል የዛሬ ሳምንት መስከረም 24 እንደሚቀጥል እናስታውቃለን Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ረቡዕ_16_01_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የያዕቆብ አምላክ ረዳቱ የሆነ ተስፋውም በአምላኩ በእግዚአብሔር የሆነ ሰው ምስጉን ነው፤” — መዝሙር 146፥5 “Happy is he that hath the God of Jacob for his help, whose hope is in the LORD his God:” — Psalms 146፥5

#ማክሰኞ_15_01_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በአሕዛብም ዘንድ የረከሰውን፥ በመካከላቸው ያረከሳችሁትን ስሜን እቀድሰዋለሁ፤ በዓይናቸውም ዘንድ በተቀደስሁባችሁ ጊዜ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ አሕዛብ ያውቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።” — ሕዝቅኤል 36፥23 “And I will sanctify my great name, which was profaned among the heathen, which ye have profaned in the midst of them; and the heathen shall know that I am the LORD, saith the Lord GOD, when I shall be sanctified in you before their eyes.” — Ezekiel 36፥23

ቀን ሳለ ቄስ በቄ 1.m4a80.81 MB

#ቅዳሜ_14_01_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።” — ዮሐንስ 9፥4 “I must work the works of him that sent me, while it is day: the night cometh, when no man can work.” — John 9፥4

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 13 2015 Join us👇 Y.b -
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓    መስከረም 13 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_12_01_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በዙፋንም የተቀመጠው፦ እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ። ለእኔም፦ እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸውና ጻፍ አለኝ።” — ራእይ 21፥5 “And he that sat upon the throne said, Behold, I make all things new. And he said unto me, Write: for these words are true and faithful.” — Revelation 21፥5

#አርብ_11_01_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዕብራውያን 12 ¹⁰ እነርሱ መልካም ሆኖ እንደ ታያቸው ለጥቂት ቀን ይቀጡን ነበርና፥ እርሱ ግን ከቅድስናው እንድንካፈል ለጥቅማችን ይቀጣናል። ¹¹ ቅጣት ሁሉ ለጊዜው የሚያሳዝን እንጂ ደስ የሚያሰኝ አይመስልም፥ ዳሩ ግን በኋላ ለለመዱት የሰላምን ፍሬ እርሱም ጽድቅን ያፈራላቸዋል። Hebrews 12 ¹⁰ For they verily for a few days chastened us after their own pleasure; but he for our profit, that we might be partakers of his holiness. ¹¹ Now no chastening for the present seemeth to be joyous, but grievous: nevertheless afterward it yieldeth the peaceable fruit of righteousness unto them which are exercised thereby.