protestant songs
በቻናላችን የተለያዩ ዘመን ተሻጋሪ የክርስትያን መዝሙሮች፣ የአምልኮ መዝሙሮችና የጀማሪ ሙዚቀኞች መዝሙሮች ይለቀቃሉ። እንዲሁም አዳዲስ የሚለቀቁ መዝሙሮች ውስጥ አንድ መዝሙር እና ለክርስትና የሚጠቅሙ ትምህርቶች የዩቲዩብ ቻናል በማያያዝ ይለቀቃሉ። Psalm 149:1 PRAISE THE Lord! Sing to the Lord a new song, praise Him in the assembly of His saints!
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام protestant songs
کانال protestant songs (@protestant_songs) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 71 239 مشترک است و جایگاه 906 را در دسته موسیقی و رتبه 430 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 71 239 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 07 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 610 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 24 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 24.39% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.92% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 17 375 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 4 218 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 81 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“በቻናላችን የተለያዩ ዘመን ተሻጋሪ የክርስትያን መዝሙሮች፣ የአምልኮ መዝሙሮችና የጀማሪ ሙዚቀኞች መዝሙሮች ይለቀቃሉ። እንዲሁም አዳዲስ የሚለቀቁ መዝሙሮች ውስጥ አንድ መዝሙር እና ለክርስትና የሚጠቅሙ ትምህርቶች የዩቲዩብ ቻናል በማያያዝ ይለቀቃሉ። Psalm 149:1 PRAISE THE Lord! Sing to the Lord a new song, praise Him in the assembly of His sa...”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 08 ژوئیه, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته موسیقی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 08 ژوئیه | +4 | |||
| 07 ژوئیه | +24 | |||
| 06 ژوئیه | +16 | |||
| 05 ژوئیه | +31 | |||
| 04 ژوئیه | +16 | |||
| 03 ژوئیه | +24 | |||
| 02 ژوئیه | +55 | |||
| 01 ژوئیه | +15 |
| 2 | . ተጠነቀቀልኝ:
አዜብ ሀይሉ | Aster Abebe
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 16 430 |
| 3 | . መኖር አልችልም
አስቴር አበበ | Aster Abebe
በተጨመረልኝ ዕድሜ በተቀጠሉልኝ ቀናት
ነፍሴን ዝም ጸጥ አሰኝቼ ከጌታ ውጭ ላልሰጣት
ነጥቄአት ከሌላው ጎዳና ትዋል ኮቴህ በሚረግጥበት
ልቤን እንዲህ አስፋልኝ እና ላጊጥ በፈቃድህ ውበት
አሁንም እላለሁ ጥማኝ አሁንም እላለሁ ራበኝ
አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ
አሁንም እላለሁ ጥማኝ አሁንም እላለሁ ራበኝ
አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ በማንነትህ ልክ
ልመረቅ በእጆችህ ለማዶው ሽልማት
ፍለጋህ እንድከተል ጸጋህን ስጠኝ በብዛት
ትሁን ነፍሴ እንዳልካት ደስታህ ሃይሌ ነው
የሰማዩን ፈቃድህን በምድር ስኖረው
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 17 525 |
| 4 | . ሳያቋርጥ ይፈሳል
ቸሊና ከበደ | Chelina Kebede
Original Song by JAN KEBEDE
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 19 029 |
| 5 | . ቀን አለ
ኤቤኔዘር ታገሰ | Ebenezer Tagesse
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 19 599 |
| 6 | . እየሱስ ወዳጄ/ነፍሴ ተስፋ ያደረገችህ
ሩሃማ በፍርዱ | Kingdom Sound Worship
Original Song By Eyerusalem Negiya and Endale Woldegiorgis
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 18 828 |
| 7 | . መንገዴን አደራ
Bereket Wubishet | Created For Worship
Original Song By Agegnehu Yideg
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 17 284 |
| 8 | . እውቀት ሳይኖረኝ
ቸሊና ከበደ | Chelina Kebede
Original Song by Abraham T/Mariam
መንፈስህ በኃይል ወርዶብኝ
የነፍሳት ሸክም በዝቶብኝ
በማያቋርጥ የእምነት ተስፋ
በሩጫ ለአንተ ስሰራ
አያለሁ
ጠብቃለሁ
ፈልጋለሁ
ኢየሱስ እመኛለሁ
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 18 446 |
| 9 | . እስቲ ልለምነው ጌታዬን
ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት | Getayawkal and Biruktawit
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 18 130 |
| 10 | . ገነቴ ነህ
እየሩሳሌም ነጊያ | Eyerusalem Negiya
ባልበላም ጠግቤ አድራለው
ባልጠጣም እረክቼ እኖራለው
አንተ ካለህ ምን እሆናለው?
አንተ ካለህ ምን እሆናለው?
በረሀው ላይ አስቀኸኛል
ገነቴ ነህ አርክተኸኛል
ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል
መገኝትህ ያረካኛል
አንተ ካለህ ምን ያሻኛል
ፊትህ ብቻ ይበቃኛል።
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 19 172 |
| 11 | . ያንተን ድምጽ ስሰማ
ሶረቲ ሞገስ | Soreti Moges
Original Song by Dereje Kebede
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 17 376 |
| 12 | . ላውድልህ
መስፍን ዱጉና | Mesfin Duguna
Original Song by Yidnekachew Teka & Apostle Yohannes Girma
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 18 810 |
| 13 | . ቀላል ነው
ረድኤት ይርጉ | Rediet Yirgu
Orignal Song by Endalkachew hawaz
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 19 839 |
| 14 | . ለአፍህ ጠባቂ አኑረ
ቤተልሄም ተዘራ | Bethelem Tezera
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 23 124 |
| 15 | . መጽሃፍቱ ሁሉ
ዮሴፍ አስቻለው | Yosef Aschalew
New Song< Link >
መጸሃፍቱ ሁሉ ስላንተ ያወራሉ
የሰው ልጆች አዳኝ ኢየሱስ ነው ያላሉ
እኔም አንተን አወራኻለው
ለሰው ሁሉ እሰብክሃለው
የዘላለም ህይወት ለሚሻ
እንደ ኢየሱስ የለም መሸሻ
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 24 881 |
| 16 | . ተጠግቼ ዓይቼህ
ዲቦራ ጌታቸው | Dibora Getachew
New Song< Link >
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 20 891 |
| 17 | . የቱ ጀግና ነው
ምንተስኖት ገመቹ | Created For Worship
Org. Song By Bereket Tesfaye & Yidnekachew Teka
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 22 737 |
| 18 | . ጣፍጥልኝ
Yosef Aschalew
New Album Song <Link>
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 23 916 |
| 19 | . አስር ጊዜ ባይህ
ዮሴፍ አስቻለው|Yosef Aschalew
Song <Link>
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 23 689 |
| 20 | . ለምኜው
ሪትም ናሽናል ኳየር | Rhythm National Choir
Original by Meserete Kristos Church Choir
➧ @Protestant_songs
➧ @Protestant_songs | 24 287 |
