cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ihsan medresa Kaliti

የቃሊቲው ኢህሳን መድረሳ ድምፅ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
368
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+1230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

01:56
Video unavailableShow in Telegram
አቢ ዘር ------------------ ኡስታዝ ሙሀመድ አረቦ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን
نمایش همه...
4.91 MB
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته አስደሳች ዜና ለኢህሳን መድረሳ የዲፕሎም ተማሪዎች ለዚህ ቀደም በመድረሳችን ሲሰጥ የነበረው የዲን ዲፕሎማ ትት በተለያየ ምክንያት መቋረጡ ይታወቃል ። ሆኖም መድረሳው ከቃሊቲው ሐምዛ ቁ 1 መስጂድ ጋር በጋራ በመሆን የሚያዘጋጀው የ3 ወር ኮርስ ካላለቁ የዲፕሎማ ትት ጋር በአብዛኛው ተመሳሳይ ስለሆኑ ኮርሶቹን ያልጨረሳቹ ተማሪዎች አብራችሁ በመማር የዲፕሎማውን ሰርተፊኬት እንድታገኙ ስለተወሰነ ተማሪዎች ት/ቱን በመማር የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሲል መድረሳው ጥሪውን ያቀርባል። የሚሰጡት የት/ት አይነቶች ሙስጠለሁል ሐዲስና የነህው ትት ሲሆን የዚህ 3 ወር አስተማሪዎች ደግሞ 1, ዶ/ር አብዱ ኸይሬና 2, ኡስታዝ ሙሁመድ አረብ ናቸው
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
    ኑ የለውጡን ፍሬ አብረን እናጣጥም ከጋርመንት በሰፈራ ቱሉዲምቱ አልፎ ቂሊንጦና ኮዬፈጬ ከሳሪስ በቃሊቲ አልፎ እስከ መሀል አቃቂ ያሉ ወደ 19 የሚደርሱ የመስጂዶችና መድረሳ ጀመአዎች ያሉ እህቶችና እናቶች ከወራት በፊት ቶታል ነስር መስጂድ ውስጥ 1000 ለመሙላት ጥቂት የጎደለው ሆነው ተሰባስበው ተመክረው ተመካክረው ተባሽረው ተበራተው ነበር ። ይህን እሁድ ዳግም ሊገናኙ ሁለት ሺዎችን ሊሞሉ እርስ በእርስ በመተያየት በመገናኘት ለመመካከር ትልቆቹ እህቶች ትልቅ ድግስን ደግሰዋል እድሜ ጠገብ ባለ ብዙ ልምድ ምርጥ ኡስታዛዎች ቦታው ላይ ለመገኘት ነይተዋል።   እነዛው እህቶች ዳግም ተጋብዘዋል በዝተው ተበራክተው ለመምጣት ለመበረታታትም ቃል ገብተዋል ‼ አንተስ ማንን ትልካለክ እናትክን አህትክን ወይስ ውድህን ? አንቺስ ማንን ጋብዘሻል ? ውድ ጓደኛሽን እናትሽን አህትሽን  ? መጥቶ የእህቶችን ደፋ ቀና ማየት ብቻ ሀሴት የሚያጭርበት ሺዎች የሚታደሙበት ብቻ ምን ተነግሮ ሊያልቅ በእህትማማችነት ጥላ ስር ቁ ② ቃሊቲ ሐምዛ መስጂድ
نمایش همه...
نمایش همه...
የ ሶስት ወር የኪታብ ኮርስ መመዝገቢያ 1 (ደረጃ 1)

በቃሊቲ ሐምዛ መስጂድ ዘወትር እሁድ ጠዋት የሚሰጥ ደርስ ሲሆን የደረጃ አንድ ተመዝጋቢዎች የተወሰነ ቤዝ ያላቸው ማለትም ከዚህ በፊት ቢያንስ 4 ኪታቦችን ተምረው በአግባቡ የጨረሱ መሆን ይጠበቅባቸዋል

نمایش همه...
የ ሶስት ወር የኪታብ ኮርስ መመዝገቢያ ለጀማሪዎች

በቃሊቲ ሐምዛ መስጂድ ዘወትር እሁድ ጠዋት የሚሰጥ ደርስ ሲሆን የደረጃ አንድ ተመዝጋቢዎች ከዚህ በፊት ቢያንስ ከ 4 ያላነሱ ሙኽተሰር ኪታቦችን ተምረው በአግባቡ የጨረሱ መሆን ይጠበቅባቸዋል

نمایش همه...
የ ሶስት ወር የኪታብ ኮርስ መመዝገቢያ 1 (ደረጃ 1)

በቃሊቲ ሐምዛ መስጂድ ዘወትር እሁድ ጠዋት የሚሰጥ ደርስ ሲሆን የደረጃ አንድ ተመዝጋቢዎች የተወሰነ ቤዝ ያላቸው ማለትም ከዚህ በፊት ቢያንስ 4 ኪታቦችን ተምረው በአግባቡ የጨረሱ መሆን ይጠበቅባቸዋል

نمایش همه...
የ ሶስት ወር የኪታብ ኮርስ መመዝገቢያ 1 (ደረጃ 1)

በቃሊቲ ሐምዛ መስጂድ ዘወትር እሁድ ጠዋት የሚሰጥ ደርስ ሲሆን የደረጃ አንድ ተመዝጋቢዎች የተወሰነ ቤዝ ያላቸው ማለትም ከዚህ በፊት ቢያንስ 4 ኪታቦችን ተምረው በአግባቡ የጨረሱ መሆን ይጠበቅባቸዋል

نمایش همه...
የ ሶስት ወር የኪታብ ኮርስ መመዝገቢያ 1 (ደረጃ 1)

በቃሊቲ ሐምዛ መስጂድ ዘወትር እሁድ ጠዋት የሚሰጥ ደርስ ሲሆን የደረጃ አንድ ተመዝጋቢዎች ከዚህ በፊት ቢያንስ ከ 4 ያላነሱ ሙኽተሰር ኪታቦችን ተምረው በአግባቡ የጨረሱ መሆን ይጠበቅባቸዋል

⬇️💫🔴  አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች 🔴 💫⬇️ ቃሊቲ ኢህሳን መድረሳ እሁድ ጠዋትን በልዩ የኪታብ ቂርአት ማሳለፍ ለሚፈልጉ በሙሉ አስደሳች የሆነ ዜና ይዞ ቀርቧል 📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚 🔴 ከዚህ ቀደም በኢህሳን መድረሳ የእረፍት ቀናትን ብቻ ለሚመቻቸው ተማሪዎች ለሴቶች ለብቻ ለወንዶች ለብቻ እንዲሁም ለሁለቱም በጋራ እስከ ዲፕሎማ የደረሱ በርካታ የቂርአት ፕሮግራሞች ሲሰጥ እንደነበር ይታወቃል በመርከዙ የቦታ ግዢና የግንባታ ፕሮግራሞች ም/ት ተቋርጦ የነበረውን የእሁድ ትት አጠር ባሉና ከ 3 ወር በላይ በማይፈጁ ኪታቦች ቦታውን እዛው አቅራቢያ ወደሚገኘው ሐምዛ መስጂድ በመቀየር ከዚህ በፊት ዲፕሎማ ሲያስተምሩ በነበሩና በሌሎችም ብርቅዬ ኡስታዞች ፕሮግራሙን ለመጀመር የናንተን መምጣት ብቻ ይጠብቃል ደርሶቹ የሚሰጡት በሁለት ደረጃ ተከፋፍለው ሲሆን በደረጃ አንድ ጀማሪ አካባቢ ያሉ ወንድና ሴት ተማሪዎችን ሲያካትት በደረጃ ሁለት የተወሰኑ ኪታቦችን በደንብ ላዩ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው      በዚህም መሰረት ከታች ባለው መስፈርት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል የሚሰጡት ደርሶች       * አጁሩሚያ       * ሙስጠለሁል ሐዲስና       * አቂደቱ አልዋሲጢያህ ናቸው #መስፈርቶች 1- ለደረጃ ከጀማሪ ኪታቦች ቢያንስ 4 ቱን የተማረ/ የተማረ ለደረጃ 2, ከተለያዩ ፈኖች ቢያንስ 10 ሙኽተሰራትን የተማረ/ የተማረች 2- እሁድ ጠዋትን በቋሚነት መምጣት የሚችል/የምትችል 3- የደርሱን ህግና ስርአቶች ማክበር የሚችል /የምትችል 4- የመግቢያ መመዘኛውን ማለፍ የሚችል/ የምትችል፡፡ #የመማሪያ ጊዜ የደርሱ መቆያ ጊዜ - 3 ወር ሆኖ ቀጣይነት ያለው የትምህርት ቀናት - በሳምንት 1 ቀን እሁድ ብቻ የትምህርት ሰአት - ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 ድረስ ለመመዝገብ ከታች ያሉትን የመመዝገቢያ ጎግል ፎርሞች እስከ ቅዳሜ ጥቅምት 3 ድረስ ብቻ ይሙሉ ልብ ይበሉ ፎርሞቹ በደረጃ የተዘጋጁ ስለሆኑ አንብበው በአግባቡ መሙላቶን አይዘንጉ 📌አድራሻ ቃሊቲ ቼራሊያ ፋብሪካ ፊት ለፊት ሀምዛ መስጂድ ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 📞 0910985564                     ☎️ +251947231817                                   « وبالله التوفيق »
نمایش همه...
4.88 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.