1 364
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+130 روز
آرشیو پست ها
1 364
Revised _አስቸኳይ ማስተካከያ_ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፦
ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መርሀ_ግብር መሠረት ትምህርት የሚጀምረው ረቡዕ መስከረም 09/01/2016 ዓ.ም ለግማሽ ቀን ማለትም እስከ 7:00 ስዓት መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ:
ሁሉም ወላጅ ልጁን 7:00 ስዓት ላይ መጥቶ የመውሠድ ግደታ አለበት።
@St.John School
1 364
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ:_
የ 2016 ዓ.ም ምዝገባን በተመለከተ ሰኞ(ሀምሌ 17/2015 ዓ.ም) ማስታወቂያ ስለሚለጠፍ መጥታችሁ በማየት በሚሰጠው የጊዜ ገደብ ዉስጥ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ:_
1. ማስታወቂያ ሳያነብ እና ያልተጠቀሠውን የገንዘብ መጠን ወደ ት/ቤቱ አካውንት አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ከት/ቤቱ አስተዳደር ፍቃድ ውጭ ወደ ት/ቤቱ አካውንት ገቢ የሚሆንን ገንዘብ የማይመልስና ተጠያቂ የማይሆን መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
2. ባንክ የተከፈለበትን እና ተማሪው ከክፍል ወደ ክፍል የተዘዋወረበትን ሪፖርት ካረድ በሚጠቀሰዉ ቀን ያላመጣ ተመዝጋቢ እንዳልተመዘገበ ይቆጠራል።
3.በሚጠቀሰው ቀን በማይመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ ት/ቤቱ አድስ ተማሪዎችን ይተካል።
4. ማስታወቂያ አላየሁም ወይንም አልሰማሁም ብሎ ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣን ተመዝጋቢን ት/ቤቱ እንደማያስተናግድ በጥብቅ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
