fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

St.John Baptist De La Salle Catholic School - Elementary

St.John Baptist De La Salle Catholic School - Elementary

رفتن به کانال در Telegram

St. John School

نمایش بیشتر
2 078
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+2130 روز
آرشیو پست ها
Dear Parent/Guardian, We are planning an afternoon tutorial program for students in Grades 1-8. To make sure it meets your child's needs, please fill out this short form (about 5 minutes): https://to.stjohn.edu.et/elementary-tutorial Please complete one form for each child by Sunday, October 11. Thank you for your support.

ለሁሉም ተማሪዎች:- ነገ ሰኞ ትምህርት ያለ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ማስታወቂያ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ትምህርት የሚጀመረው ማክስኞ ፣ መስከረም 05/2019 ዓ.ም ሲሆን ወደ ቤት መሄጃ 7: 00 ስዓት መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ት/ቤቱ

ማስታወቂያ ከ2ኛ- 4ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች በሙሉ:- የ2019 ዓ.ም ምዝገባ ከዛሬ ሰኞ፣ ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም እስከ ቅዳሜ፣ ሀምሌ18/2018 ዓ.ም ስለሆነ ባንክ በመመዝገብ የባንክ ደረሰኙን/ስሊፑን ትምህርት ቤት በመሄድ በር ላይ ለጥበቃዎች እንድትሰጡ እናሳስባለን። Note: ሁልንም መረጃ አድስ ሰፈር አለው አዋሽ ባንክ ታገኛላችሁ። ት/ቤቱ

ማሳሰቢያ የክረምት ትምህርት ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሰጠው ከሰዓት በኃላ  በመሆኑ  ከሰኞ ሐምሌ 13/2018 ጀምሮ 6:00 ላይ በት/ት ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንድትገኙ መውጫ ስዓት 10:00 ላይ መሆኑን እናሳውቃለን ።

ለክረምት ትምህርት ተማሪ ወላጆች/ አሳዳጊዎች በሙሉ:- የክረምት ትምህርት የሚጀመረው ሰኞ ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም ሲሆን ከ2ኛ እስከ 7ኛ ክፍል መግቢያ 2:00 ስዓት ወደ ቤት መሄጃ ስዓት ደግሞ 6:15 መሆኑን እናሳውቃልን። ት/ቤቱ

ማሳሰቢያ የክረምት ትምህርት ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሰጠው ከሰዓት በኃላ  በመሆኑ  ከሰኞ ሐምሌ 13/2018 ጀምሮ 6:00 ላይ በት/ት ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንድትገኙ እናሳስባለን። ።

ሁልንም መረጃ አድስ ሰፈር አለው አዋሽ ባንክ ታገኛላችሁ።

ማስታወቂያ ከ5ኛ- 12ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች በሙሉ:- የ2019 ዓ.ም ምዝገባ ከዛሬ ዓርብ፣ ሀምሌ 03/2018 ዓ.ም እስከ ቅዳሜ፣ ሀምሌ11/2018 ዓ.ም ስለሆነ ባንክ በመመዝገብ የባንክ ደረሰኙን/ስሊፑን ትምህርት ቤት በመሄድ በር ላይ ለጥበቃዎች እንድትሰጡ እናሳስባለን። Note: ሁልንም መረጃ አድስ ሰፈር አለው አዋሽ ባንክ ታገኛላችሁ። ት/ቤቱ

ማሳሰቢያ:- ከ1ኛ_5ኛ እንዲሁም ለ7ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ነገ ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 ዓ.ም በት/ቤታችን ዓመታዊ ዕቅድ መሠረት የወላጆች/የአሳዳጊዎች ቀን(ሪፖርት ካርድ የሚሰጥበት) ስለሆነ ከጠዋቱ 2:30 እንድትገኙ እናሳስባለን ። ት/ቤቱ

ነገ ሰኔ 12/2018 የሚሰጠው ፈተና ጠዋት ሰለምንጨርስ ሁሉም የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከግቢ የሚወጡት 6:30 መሆኑን እየገለፅን ወላጆች ልጆቻቸው በሰአቱ ተገኝተው እንዲወስድ እናሳስባለን ።