fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቅዱሳት መጻሕፍት

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል 👉ቅዱሳት መጻሕፍት ይጠናሉ:: 👉መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ይቀርባሉ:: 👉 ለቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት የሚያግዙ መጻሕፍት ይለቀቃሉ። ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ @Holy_scriptures

نمایش بیشتر
7 956
مشترکین
+824 ساعت
+247 روز
+4630 روز
آرشیو پست ها
. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደ
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።” ይሁዳ 1፥3 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በቤቴልና በዳን የወርቅ ጥጃዎችን ያሠራው የእስራኤል ንጉሥ ማን ነው?
Anonymous voting

. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “እኔም መልሼ፦። የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ እናንተ ግን በኢየሩሳሌም እድል ፈንታና መብት
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “እኔም መልሼ፦። የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ እናንተ ግን በኢየሩሳሌም እድል ፈንታና መብት መታሰቢያም የላችሁም አልኋቸው።” ነህምያ 2፥20 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

ርዕስ:- የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ እምነት የገጽ ብዛት፦ 12 መጠን፦ 3.6MB ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “እናንተ ደግሞ ታገሡ፥ ልባችሁንም አጽኑ፤ የጌታ መምጣት ቀርቦአልና።” ያዕቆብ 5፥8 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scrip
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “እናንተ ደግሞ ታገሡ፥ ልባችሁንም አጽኑ፤ የጌታ መምጣት ቀርቦአልና።” ያዕቆብ 5፥8 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

#እራሳችንን_እንመርምር “እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳይሆን ተመልከት።” ሉቃስ 11፥35 “ስለዚህ በውስጥህ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳይሆን ተጠንቀቅ።” ሉቃስ 11፥35 (አዲሱ መ.ት) ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “ለእግዚአብሔርም ክብር እየሰጠ፥ የሰጠውንም ተስፋ ደግሞ ሊፈጽም እንዲችል አጥብቆ እየተረዳ፥ በእምነት በረታ እንጂ በአለማመን ምክንያ
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “ለእግዚአብሔርም ክብር እየሰጠ፥ የሰጠውንም ተስፋ ደግሞ ሊፈጽም እንዲችል አጥብቆ እየተረዳ፥ በእምነት በረታ እንጂ በአለማመን ምክንያት በእግዚአብሔር ተስፋ ቃል አልተጠራጠረም።” ሮሜ 4፥20-21 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

Bridgeway Bible Commentary A running explanation of the biblical textfor the people of today's world Don Fleming ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

EASTONS BIBLE DICTIONARY by M. G. Easton ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህ ሸክላ ሠሪ እንደሚሠራ በውኑ እኔ በእናንተ ዘንድ መሥራት አይቻለኝምን? እነሆ፥ ጭቃው በሸክላ ሠሪ እጅ እ
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህ ሸክላ ሠሪ እንደሚሠራ በውኑ እኔ በእናንተ ዘንድ መሥራት አይቻለኝምን? እነሆ፥ ጭቃው በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ፥ እንዲሁ እናንተ በእኔ እጅ አላችሁ።” ኤርምያስ 18፥6 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

📔Title፦ Zondervan Illustrated Bible Dictionary 👤Author፦ J.D Douglas and Merrill C.Tenney 🖋Revised By:- Moises Silva 📃Page፦ 3,263 💾Size፦45.8MB ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

በተናገረው መልእክት ምክንያት በጭቃማ ጉድጓድ ውስጥ የተጣለው ነቢይ ማን ነበር?
Anonymous voting

. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “አክሊልን እንደ ለበሰ ሙሽራ፥ በጌጥ ሽልማትዋም እንዳጌጠች ሙሽራ፥ የማዳንን ልብስ አልብሶኛልና፥ የጽድቅንም መጐናጸፊያ ደርቦልኛልና
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “አክሊልን እንደ ለበሰ ሙሽራ፥ በጌጥ ሽልማትዋም እንዳጌጠች ሙሽራ፥ የማዳንን ልብስ አልብሶኛልና፥ የጽድቅንም መጐናጸፊያ ደርቦልኛልና በእግዚአብሔር እጅግ ደስ ይለኛል፥ ነፍሴም በአምላኬ ሐሤት ታደርጋለች።” ኢሳይያስ 61፥10 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

የእንግሊዝኛ የአዲስ ኪዳን ማብራሪያ 👉Bible Knowledge Commentary, NEW TESTAMENT ➡️An Exposition of the Scriptures by Dallas Seminary Faculty Based on the New International Version ✍John F. Walvoord and Roy B. Zuck GENERAL EDITORS ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የእግዚአብሔር ቤት ፈርሶ ሳለ፣ ሕዝቡ በራሳቸው በተሸለሙ ቤቶች ውስጥ በመኖራቸው ምክንያት የገሠጻቸው ነቢይ ማን ነው?
Anonymous voting

. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚ
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።” 1ኛ ዮሐንስ 4፥16 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

በተለያየ ቋንቋ የተጻፉ የመጽሐፍ ቅዱስ ታዋቂ ቅጂዎች ከእነዚህም ውስጥ ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፦ 1. የአሌክሳንደሪያ ጽሑፍ (Codex alexandrinus) የተጻፈው በ5ኛው ክፍለ ዘመን ከእስልምና መጀመር አንድ መቶ አመት በፊት ነው፡፡ አሁን በለንደን ብሪቲሽ ሙዝየም ውስጥ ይገኛል። 2. የሲናይቲክስ ጹሑፍ (Codex sinaiticus) ይህ ደግሞ በ4ኛው ክፍለ ዘመን የተጻፈ ሲሆን አሁን በብሪቲሽ ሙዝየም ይገኛል፡፡ 3. የቫቲካነስ ጹሑፍ ( Codex vaticanus) ከሁለቱ ይልቅ ረጅም እድሜ ያለው ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በሮም የባቲካን ላይብረሪ ይገኛል። 4. የእብራይስጡ ማዘሬቲክ መጽሐፍ (The Hebrew massoretic text) በእብራይስጥ ቋንቋ የተጻፈ ሲሆን በክርስቲያኖችም በአይሁዶችም እጅ አለ፡፡ ከክርስቶስ ልደት በፊት የተጻፈ የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ነው፡፡ 5. የሙት ባሕር ጥቅልል (Dead sea scroll) በሙት ባሕር አካባቢ በተደረገው የአርኪኦሎጂ ቁፋሮ የተገኘ መጽሐፍ ነው፡፡ ይህም መጽሐፍ ቅዱስ ከክርስቶስ ልደት በፊት ሁለት መቶ ዓመታት እድሜ አለው፡፡ 6. ሰፕቱጀንት ከእብራይስጥ ወደ ግሪክ የተተረጎመ የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ነው፡፡ ይህም መጽሐፍ የተጻፈው ከክርስቶስ ልደት ሁለት መቶ ዓመታት አስቀድሞ ነው፡፡ 7. የላቲን ቩልጌት የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን በ4ኛው ክፍለ ዘመን ከሰፕቱጀንትና ከጥንታዊ የግሪክ መጽሐፍት የተረጎመችው ነው፡፡ ምንጭ፦ "መጽሐፍ ቅዱስ ይጣረሳልን?"፤ አንዋር መሐመድ፤ ገጽ 11-12 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በ3ኛ ዮሐንስ ላይ ዋናቸው ሊሆን እንደሚወድና ወንድሞችን እንደማይቀበል በመናገር ሐዋርያው ዮሐንስ የወቀሰው ሰው ማን ነው?
Anonymous voting

. ──•◈•─────•◈•─ የዕለቱ ጥቅስ ──•◈•─────•◈•─ “አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ተነሥ፣ ከኀይልህ ታቦት ጋር ወደ ማረፊያ ቦታህ ግባ። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፤ ካህናትህ ድነትን
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ተነሥ፣ ከኀይልህ ታቦት ጋር ወደ ማረፊያ ቦታህ ግባ። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፤ ካህናትህ ድነትን ይልበሱ፤ ቅዱሳንህም በቸርነትህ ደስ ይበላቸው።” 2 ዜና 6፥41 (አዲሱ መ.ት) ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

#የእግዚአብሔር_ቃል_ምን_ይላል@Holy_scriptures 1ኛ ጴጥሮስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ እንዲሁም፥ ጐበዞች ሆይ፥ ለሽማግሌዎች ተገዙ፤ ሁላችሁም እርስ በርሳችሁ እየተዋረዳችሁ ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ፥ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል። ⁶ እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤ ⁷ እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። ⁸ በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤ ⁹ በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት። ¹⁰ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁማል ያበረታችሁማል። ¹¹ ለእርሱ ክብርና ኃይል እስከዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።