cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

GORO SECONDARY SCHOOL

𝐁𝐀𝐆𝐀 𝐍𝐀𝐆𝐀𝐀𝐍 𝐆𝐀𝐑𝐀 𝐂𝐇𝐀A𝐍𝐀𝐋𝐀 𝐁𝐀𝐑𝐀𝐓𝐓𝐎O𝐓𝐀 𝐌𝐀𝐍𝐀 𝐁𝐀𝐑𝐔𝐔𝐌𝐒A𝐀 𝐆𝐎𝐎𝐑𝐎O sᴀᴅˡᵃᵐᵐᵃᶠᶠᵃ(2) 𝐍𝐀𝐆𝐀𝐀𝐍 𝐃𝐇𝐔𝐅𝐓𝐀𝐍 !!!!!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 953
مشترکین
+324 ساعت
+217 روز
+25130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6760922317 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
نمایش همه...
😁 4
👍 8
⭐️የ2016 ዓ.ም የፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ⭐️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ
نمایش همه...
Entrance 2016 Exam list.xlsx0.44 KB
👍 1
If there is any error report to school until 07/10/2016
نمایش همه...
History 2014 - 15.pdf3.12 MB
History 2015.pdf2.26 MB
Repost from Tikvah-University
#Update በፀጥታ ችግር ምክንያት ምዝገባ ማድረግ ላልቻሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሁለተኛ ዙር ፈተና እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከትግራይ ክልል ውጭ ባሉ አካባቢዎች ከሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል። በዚህም የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ደግሞ ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ተናግረዋል። በትግራይ ክልል ከሐምሌ 2-12/2016 ዓ.ም በሁለት ዙር ፈተናው ይሰጣል ብለዋል። ዘንድሮ 701,489 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይን እና በወረቀት እንደሚወስዱ ተናግረዋል። የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች በተለይም በአማራ ክልል የሚገኙና ምዝገባቸውን ማድረግ ያልቻሉ በመስከረም ወር 2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ፈተና እንደሚዘጋጅ ገልፀዋል። @tikvahuniversity
نمایش همه...
👍 7
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች ይወስዳሉ - የትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዘንድሮ በሚሰጠው ድብልቅ የ12ኛ ክፍል መልቂያያ ፈተና ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን እንደሀገር የአቅም ችግር በመኖሩ ምክንያት ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት አለመቻሉን ተገልጿል። በመሆኑም የዘንድሮ የፈተና አሰጣጥ በትምህርት ቤቶች አቅም የሚወሰን ይሆናል ነው የተባለው። የኦንላይን ፈተና ውጤትን በቶሎ በማሳወቅ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ፈተናን ለመስጠት፣ ስህተትን በመቀነስ እና በሌሎችም ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ላይ ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ተመላክቷል። ከኢንተርኔት እና የመብራት መቆራረጥ ጋር ተያይዞ ያሉ ስጋቶችን ለመቀነስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በትብብር በመስራትና የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ጀነሬተሮችን በፈተና መስጫ ተቋማት ማሟላት መቻሉ ተገልጿል። ተማሪዎች ለኦንላይን ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንዲያመጡ ተገደዋል የሚባለው ወሬ እውነትነት የሌለውና ከትምህርት ሚኒስቴር እውቅና ውጪ እንደሆነም በመግለጫው ተነስቷል።
‼️
نمایش همه...
❗️❗️
نمایش همه...
!!
نمایش همه...