cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Abdulkerim Jemal Official

ይህ የኔ የማዲህ ወይም የሙነሺድ #አብድልከሪም_ጀማል የቴሌግራም ቻናሌ ነው ማንኛውንም የኔን የመንዙማና የነሺዳ ስራዎች እንዲሁም የሌሎች ማዲሆችና ሙንሽዶች አዳዲስ ስራሞች ያገኛሉ በተጨማሪም⬇️ 👉ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን። 👉ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
499
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ስም:አብዱልከሪም እድሜ ፣27 ቁመት ፣1.83 አድራሻ ፣አ.አ አቢሲኒያ modeling and acting Join Join Join 👇👇👇👇👇👇 @acting_check @acting_check @acting_check እዚህ ቻናል ዉስጥ በመግባት ላይክ ያድርጉ👆🙏
نمایش همه...
ስም:አብዱልከሪም እድሜ ፣27 ቁመት ፣1.83 አድራሻ ፣አ.አ አቢሲኒያ modeling and acting Join Join Join 👇👇👇👇👇👇 @acting_check @acting_check @acting_check @acting_check ፎቶ ወድድር ለመወዳደር 👇👇👇 @faf00 @faf00 @faf00 ላይ ፎቶ በመላክ ይወዳደሩ። የውድድሩ አሸናፊ የሚለየው በሚያገኘው የ like ብዛት ነው ፎቷችሁን በቴሌግራም ለጓደኞቻችሁ በመላክ like አስደርጉ።    ❤❤መልካም እድል❤❤
نمایش همه...
#ያሰላም የተሰኝዉ ምርጥ የሰርግ ነሺዳ #አልበም 🎤አብዱልከሪም ጀማል 1.ያሰላም⬇️👇 https://youtu.be/ZM3NojEzbE8 https://youtu.be/ZM3NojEzbE8
نمایش همه...
💚💛❤ ሀበሻ ኢጅቲማ ታህሳስ 28-29-30 ዘንድሮም ሊካሄድ ነው!🔊🔊 ታላቁ የአለም ኢጅቲማዕ በውቢቷ ቡታጅራ ታህሣሥ 28 29 እና 30 ከ20 በላይ የአለም ሀገራት ከተወጣጡ ከ8ሺ በላይ ጀመአዎች(ጀመአ ነው ያልኩት ሰዎች አላልኩም🙄) ይገኙበታል ልቡን አንድ አድርጎ ስለ ኡመቱ ይወያያል ዱአ እና ዳዕዋ ያደርጋል ሙሀባ ይዘንባል የአላህ ራህመት ይወርዳል ሀበሻ ትደሰታለች እኛም ኢማናችን ታድሶ እንደሰታለን ኢንሻአላህ ❤ ከኢጅቲማው በፊት ፊሰቢሊላህ መውጣት ለኢጅቲማው ሩህ ነውና በቻልነው 4ወር 40ቀን ወይም 3ቀን ወጥተን ኢማናችንን አድሰን ለኢጅቲማው ሩህ እናበጅለት ሰይዳችን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) 124ሺ ሰሃቦቻቸውን ሙሉ ኢጅቲማዕ ሰብስበው ነበር ሰሀቦቹም ዳዕዋ ለማድረግ በአለም ላይ ተበትነው ነበር እኛም ኢንሻአላህ ከኢጅቲማው በኋላ አለምን እየዞርን ዳዕዋ የምናረገበትን እድል አላህ ያመቻችልን❤ ይሄን መልዕክት ላልደረሳቸው አድርሱልኝ ❤ ቡታጅራ አንቀርም እዛው እንገናኝ👐💚 ♥ የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማዎቻችንን መንዙማዉች እና ስራዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማውች ልክ እንደተለቀቁ የሚቀርብበት ቻናል በተጨማሪም በዚህ ቻናል ✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን። ✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤ ✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤ ✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን። ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇 http://youtube.com/@zekrmenzumaneshidatube Facebook page⬇️ https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886 Join Tg⬇️👇 https://t.me/ZEKR_MENZUMA http://youtube.com/@zekrmenzumaneshidatube
نمایش همه...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

#አልሀምድ ዱሊላህ ረቢል ዐለሚን አላማርርም ፖል አሌክሳንደርን ታሪኩን አንብቤ 🇺🇸 የ76 አመቱ አሜሪካዊው ፖል አሌክሳንደር ይባላል በ6 አመቱ በፖሊዮ ተይዞ ከጭንቅላቱ በስተቀር ሙሉ በሙሉ ሽባ ሆኖ በራሱ መተንፈስ ስላልቻለ ከ1952 ጀምሮ በዚህ የብረት ሲሊንደር ውስጥ ነው ሚኖረው ይህም ለመተንፈስ ረድቶታል ለደቂቃዎች እንኳን ከዚህ ሲሊንደር መውጣት አይችልም። አንተ ሙሉ ጤነንት አለህ አላህን አመስግን የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማዎቻችንን መንዙማዉች እና ስራዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማውች ልክ እንደተለቀቁ የሚቀርብበት ቻናል በተጨማሪም በዚህ ቻናል ✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን። ✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤ ✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤ ✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን። ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇 https://www.youtube.com/channel/UCW7Mi9alF-Wnl9MRyll7g5A Facebook page⬇️ https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886 Join Tg⬇️👇 https://t.me/ZEKR_MENZUMA
نمایش همه...
በሚገርም የድምፅ ቀለም ድምፅ መረዋው ሙዐዝ ሀቢብ የመንዙማዎች ቁንጮ የሆነውን ሙከረሙ መንዙማ እንሆ ተለቋል⬇️👇⬇️ https://youtu.be/k_aW1b9zl1M https://youtu.be/k_aW1b9zl1M https://youtu.be/k_aW1b9zl1M
نمایش همه...
#ሼይህ_አብዱልወሀብ የሚገርም ሀድራ መንዙማ መታየት ያለበት ሀድራ ይሄን ይጫኑ ⬇️⬇️⬇️👇👇👇⬇️⬇️⬇️ https://youtu.be/lSY1crlfnIg https://youtu.be/lSY1crlfnIg https://youtu.be/lSY1crlfnIg facebook page⬇️👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886
نمایش همه...
ታላቅ የሀገራችን ኡለማ ሀጅ ሙሀመድ ራፊዕ ረሂመሁላህ ========= በአሁኑ ወቅት የታላቁ ሀረም መስጂድ (መካ) ዒማም የሆኑትን ሸይኽ አብዱራህማን ሱደይስን ያስቀሩ፣ያስተማሩ ታላቅ ኢትዮጵያዊ አሊም ሸይኽ ሙሀመድ ራፊዕ(ረሂመሁላህ) ማን ናቸው? - የዒልም ጎተራ የሆኑት ሸይኽ ሙሀመድ ራፊዕ ረሂመሁሏህ ★★★★★★★★★★ ሀጂ ሙሀመድ ራፊዕ በ1898 አመተ ልደት አካባቢ በደቡብ ወሎ በቃሉ ወረዳ በገርባ ከተማ የሁለት ሰዓት የእግር መንገድ የሚያስኬድ እርጎየ ተብሎ በሚታወቅ የገጠር መንደር ተወለዱ። በልጅነታቸው በተወለዱበት አካባቢ አህመዲያ በሚባሉ ሸይኽ ቅዱስ ቁርዓንን ቀሩ ። ቁዱስ ቁርዓንን እንዳጠናቀቁ የፊቂህ ትምህርት በታላቁ ሸይኽ ላይ በሸህ ሙሀመድ ሷዲቅ በጎጃም ( በደቡብ ወሎ ቃሉ ወረዳ የምትገኝ የኢልም መንደር ) ለተከታታይ አስራ አንድ ዓመታት የፊቅህ ትምህርት በጥልቅ ተማሩ ። በወሎ በሚገኙ ታላላቅ የዓረብኛ ቋንቋ ሊቃውንት ዘንድ በመሄድም ለረጅም ዓመታት የነህው ፣ የሶርፍ ፣ የበላጋ ፣ የመንጢቅና የመሳሰሉትን የዓረብኛ ቋንቋ መስኮች በሰፊው ተምረዋል ። ከዚያም ወደ ራያ አካባቢ በማቅናት በግብፁ አል አዝሃር ዩኒቨርሲቲ ተመርቀው ከመጡት የሀዲስ ሊቅ ሙፍቲ ሙሀመድ ሲራጅ ( ሙፍቲ ራያ ) ዘንድ በመሄድ ለተወሰነ ጊዜ ሀዲስ አጠኑ ። በመቀጠልም በሸኻቸው ጠቋሚነት ወደ ሱዳን ሀገር በማቅናት ከታላላቅ ዓሊሞች ፣የተውሒድ ፣ የሀዲስ ፣ የፊቅህና የተፍሲር ትምህርቶችን በሚገባ ተከታትለዋል ። በ1944 ዓ•ል ሀጅ ለማድረግ ወደ መካ ባቀኑበት ወቅት ታዋቂ በሆነው የመካ ዳረል ሀዲስ ለአምስት ዓመታት ሀዲስን ተማሩ ። በሀዲስ ሲልሲላ እጅግ ዝነኛ የነበሩት ዓሊም ሸህ ሙሀመድ አል ፓኪስታኒ ላይ ኩቱቡ ሲታን አጠናቀቁ ። ከዚያም በመቀጠል በሳዑድ አረቢያ የወቅቱ ሙፍቲ በነበሩት ሸይኽ አብዱል ዓዚዝ ኢብኑ ባዝ ጋባዥነት መካ መስጂደል ሀረም ውስጥ ለተከታታይ አስራ አንድ ዓመት አስተማሩ (አስቀሩ)። መድረሰተል ሙሀጂሪን በተባለ ታዋቂ ት/ት ቤት የማይነጥፍ ዕውቀታቸውን አካፈሉ። በእርሳቸው ተምረው ለቁም ነገር ከበቁት መካከል የሳዑዲ አረቢያ የፓርላማ ፕሬዝዳንት የነበሩት ዶ/ር ሷሊህ ኢብን አብዱሏህ ኡወይድ እና የታላቁ ሀረም መስጂድ ዒማም ሸይኽ አብዱራህማን ሱደይስ ተጠቃሽ ናቸው ። ከአስራ ስድስት ዓመታት የመካ ቆይታ በኋላ በሸህ አለዊ አባስ አልማሊክ " መካና መዲና ላይ ዳረል ሀዲስ አለ ፣ ኢትዮጵያ ሄደህ ዳረል ሀዲስ መመስረት አለብህ " የሚል ምክር ተሰጥቷቸው ምክሩንም በመቀበል ወደሀገራቸው ኢትዮጵያ በመመለስ ወደ ተወለዱበት የገጠር ከተማ በመግባት ሀዲስን ማስተማር ጀመሩ ። ☪በርካታ ደረሶች ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች እርሳቸው ወዳሉበት ቦታ በማቅናት ሀዲስን መቅሰም ጀመሩ ። ሆኖም ከደርግ አብዮት ጋር በተያያዘ በሀገራችን በነበረው አለመረጋጋት ደረሶቻቸው ተበተኑ ። በዚህ ጊዜ ትልቅ ሸይኽ የሆኑትና የሸህ ዒሣ ሀምዛ ልጅ የሆኑት ሺህ አለቃ ሱልጣን ቡታጅራ አካባቢ በተሰራው መስጂድ ሀዲስ እንዲያስተምሩ በላኩላቸው መልዕክት መሰረት ወደ አዲስ አበባ አቀኑ ። አዲስ አበባ እንደገቡም ሀጂ ዘይኑ (ራህመቱላሂ አለይህ) አግኝተዋቸው እርሳቸው ቤት ሀዲስ እንዲያስተምሩ አደረጉ ። የወቅቱ የእስልምና ጉዳዮች ሊቀ መንበርና መስራች እንዲሁም የታላቁ አንዋር መስጂድ ዒማም ሀጂ ሙሀመድ ሳኒ ሀቢብ (ራህመቱላሂ አለይህ) ጥሪ አድርገውላቸው በታላቁ አንዋር መስጂድ ውስጥ ማስተማር (ማስቀራት) ጀመሩ ። ክፍል ሁለት ይቀጥላል ። #ዚክረ_መንዙማ ፔጁን ላይክና ሸር ያድርጉና እውቀተወን ያዳብሩ https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886
نمایش همه...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.