cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

﷽ዚክረ መንዙማﷺ

የኛን #You_Tube ቻናል ለማግኝት ይሄን ይጫኑ⬇️👇 http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቹ በቦት @ZEKR_MENZUMA_bot ተጠቅመዉ ያድርሱን✍️ የመውሊድ ሀድራ ቪዲዮ በድምፅ የተቀዳ መንዙማ ያላቹ ላኩልን { @ZEKR_MENZUMA_bot }

نمایش بیشتر
Advertising posts
14 459مشترکین
+1924 ساعت
+2067 روز
+94430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አለምን የቀየሩ 10 የሙስሊም ፈጠራዎች 1. ቀዶ ጥገና፡- አል ዛህራዊ (936-1013) በአውሮፓ ለ500 ዓመታት ለሕክምና ማጣቀሻ ሆኖ ያገለገለውን የቀዶ ጥገና ኢንሳይክሎፔዲያ 1,500 ገጽ መጽሃፍ ያሳተመው ዶክተር አል ዛህራዊ ነው። 2. መብረር፡- አባስ ኢብኑ ፊርናስ (810-887) ከራይት ወንድማማቾች ከአንድ ሺህ አመት በፊት አባስ ኢብን ፊርናስ የሚበር ማሽን ለመስራት ብዙ ሙከራ አድርጓል። አባስ ኢብን ፊርናስ በ9ኛው ክፍለ ዘመን የወፍ costume የሚመስል ክንፍ ያለው flying machine ሰርቶ በስፔን ኮርዶባ አካባቢ ለጥቂት ደቂቃዎች መብረር ችሎ ነበር። 3. ፒን-ሆል ካሜራ፡- ኢብኑ አል-ሃይተም (965-1040) የጥንት ግሪኮች እንድናይ የሚረዳን ከዓይን የሚፈልቅ ብርሃን ነው ብለው ያስቡ ነበር ፣ ነገርግን ሰዎች ነገሮችን የሚያዩት ብርሃን በነገሮችን ላይ በማንፀባረቅ ወደ ዓይን ውስጥ ሲገባ መሆኑን ያረጋገጠው ኢብኑ አል-ሃይተም ነው። ኢብኑ አል-ሃይተም የመጀመሪያውን የፒን-ሆል ካሜራ የፈጠረው አይን እንዴት እንደሚያይ ያወቀበትን theory ኮፒ በማድረግ ነው። 4. ዩኒቨርሲቲዎች፡ ፋጢማ አል ፊህሪ (800-880) የመጀመሪያውን በዲግሪ የሚያስመርቅ ዩኒቨርሲቲን የመሰረተችው በፌዝ ከተማ የምትኖር የሞሮኮ ወጣት ልዕልት ፋጢማ አል ፊህሪ ትባላለች። ከ1,200 ዓመታት በኋላም ፋጢማ አል ፊህሪ የመሰረተችው የአል-ቀራዊዪ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስተማረ ያስመርቃል። 5. አልጀብራ (Algorithm) ፡ ሙሳ አል ኽዋሪዝሚ (780-850) አሁን በትምህርት ቤት ስቃይ እየፈጠረብን ያለው ዘመናዊው አልጀብራ የመጣው ከሙሳ አል ኽዋሪዝሚ የ9ኛው ክፍለ ዘመን “የማመዛዘን እና ማመጣጠን መጽሐፍ” ነው። Algorithm የሚለው ስም የመጣው ከ አል ኽዋሪዝሚ ነው። ይቀጥላል…
نمایش همه...
#ሙሀመዱል_አሚን #መንዙማ ኑርሰላም ከማል አዲስ የመንዙማ ቪዲዮ ክሊፕ በቅርብ ቀን 
نمایش همه...
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “ሶስት ነገሮች የነቢያት ባህሪ (መገለጫ) ነው። ፍጡሩን አቻኩሎ መመገብ፣ ሱህርን አዘግይቶ መመገብና በሶላት ግዜ ቀኝ እጅን በግራ እጅ ላይ አድርጎ በደረት ላይ ማስቀመጥ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 3038
نمایش همه...
#ሒላል አዲስ ነሺዳ #ሙንሺድ_ቢላል_ሻፊ ዚክረ መንዙማ ZIKR MENZUMA & NESHIDA TUBE👇👇👇 https://youtu.be/ScXoUxsg6o0 https://youtu.be/ScXoUxsg6o0 https://youtu.be/ScXoUxsg6o0
نمایش همه...
አንዳንድ በጴንጤው አካባቢ ያለው አሳፋሪ የስብከት አካሄድ በግዜ ሊገታ የሚገባው ነው! እንደዚህ አይነት ድፍረት እያየን ነው ...የአንድን ሀይማኖት መገለጫ የሆነን አለባበስ ያለምንም እፍረት ለብሶ ስለ እየሱስ ማስተማር ይሉታል!...ይሄ ንቀታቸው ነገን አመላካች ነው ዛሬ ዝም ከተባሉ ነገ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ ብለህ ስታስብ ከነዚህ ሰዎች ብዙ ነገር እንደሚያደርጉ ምንም ጥርጥር የለውም ትላንት በስብከት መድረኮቻቸው አላህ አላህ የሚል ነሺዳና ሰርተው የአካባቢውን ማህበረሰብ ለማለል ተፍ ተፍ ሲሉ ምንም አልተደረገም በዝምታ ታለፈና ዛሬ እዚህ ድፍረት ላይ አደረስናቸው! አሁንም ቢሆን እውነት መጅሊሱ የህግ ክፍል የሚባል ካለው ለዚህ ድርጊት ተገቢውን የህግ እንቅስቃሴ! አንዳንድ እፍረት አልባ ቆሼ የእየሱስ ሰባኪ ነን ባዮች ተዉ ጥጋባችሁ በልክ አድርጉት የማያኗኑር አካሄዳችሁ ለመፈተሽ ሞክሩ! በዚህ ቻናል⬇️👇 ✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን። ✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤ ✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤ ✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን። ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇 Youtube http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube Facebook page⬇️ https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886 ቴሌግራም⬇️👇 https://t.me/ZEKR_MENZUMA
نمایش همه...
🫘" ተምርን ያገኘ በሱ ያፍጥር ፤ ተምርን ያላገኘ በውሃ ያፍጥር፤ ውሃ ንፁህ ነውና ።" /አህመድ ዘግበውታል/ 📨የፍጡር ዱዐን አትዘንጋ ➬ "ዘሀበ ዞመእ ፣ ወብተለቲል ዑሩቅ ፣ ወሰበተል አጅር  ኢንሻአሏህ (ጥሙ ተወገደ ፣ ደም ስሮች ረጠቡ ፣ ምንዳው ተረጋገጠ ኢንሻአሏህ)" /አቡ ዳውድ/
نمایش همه...
    🌙اسلام عليكم  🎁 እንኳን ለ1445ኛው ታላቁ የረመዷን ወር በሰላም አደረሰዎ። 💚..ونتمنى لكم صياماً مقبولاً وذنباً مغفور አሏህ ፆማችሁን እንዲቀበላችሁና ለወንጀላችሁ በሙሉ ምህረቱን እንዲያጎናፅፋችሁ እመኛለው ...
نمایش همه...
ረመዷን || አዲስ ነሺዳ || ቢላል ሻፊ እና ሰኢድ መሀመድ || ዚክረ መንዙማ ||ZIKR MENZUMA & NESHIDA TUBE 👇👇👇⬇️⬇️⬇️👇👇👇 https://youtu.be/7IPb6ZVBpbE https://youtu.be/7IPb6ZVBpbE https://youtu.be/7IPb6ZVBpbE
نمایش همه...
ረመዷን አዲስ ነሺዳ ቢላል ሻፊ እና ሰኢድ መሀመድ ዚክረ መንዙማ ZIKR MENZUMA & NESHIDA TUBE 👇👇👇⬇️⬇️⬇️👇👇👇 https://youtu.be/7IPb6ZVBpbE https://youtu.be/7IPb6ZVBpbE https://youtu.be/7IPb6ZVBpbE
نمایش همه...
نمایش همه...
አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል ➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ ➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች ➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል። ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ።

https://t.me/alimranislamic

وارد شوید و به اطلاعات مفصل دسترسی پیدا کنید

ما این گنجینه ها را پس از تأیید هویت به شما نشان خواهیم داد. ما وعده می‌دهیم که سریع است!