የፍቅር ቤት
رفتن به کانال در Telegram
"ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል" "ዛሬም ነገም አነባለሁ" "ማንበብ ማንበብ አሁንም ማንበብ" " የማያነብ ሰው እየኖረ ስለመሆኑ መጠራጠር አለበት" ጥያቄ ፣ ሀሳብ አስተያየትዎን 👤 @Addisu32 ላይ መላክ ይችላሉ ። እኔ ማለት እናንተ ነኝ እዚህ ስትመጡ ፍቅሬን ያለስስት ጨዋታዬን ያለ ከልካይ እለግሳቹሀለው የፍቅር ቤት ማክበር ግዴታ ነው መጀንጀን ከግሩፕ ያስባርራል!!!::
نمایش بیشتر823
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '24
ژوئن '24
+9
در 0 کانالها
مه '24
+76
در 6 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+67
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+95
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+131
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+232
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+367
در 4 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+442
در 3 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 20 ژوئن | +1 | |||
| 19 ژوئن | 0 | |||
| 18 ژوئن | 0 | |||
| 17 ژوئن | 0 | |||
| 16 ژوئن | +1 | |||
| 15 ژوئن | 0 | |||
| 14 ژوئن | +1 | |||
| 13 ژوئن | 0 | |||
| 12 ژوئن | +1 | |||
| 11 ژوئن | 0 | |||
| 10 ژوئن | 0 | |||
| 09 ژوئن | 0 | |||
| 08 ژوئن | +1 | |||
| 07 ژوئن | +1 | |||
| 06 ژوئن | +1 | |||
| 05 ژوئن | 0 | |||
| 04 ژوئن | 0 | |||
| 03 ژوئن | +1 | |||
| 02 ژوئن | 0 | |||
| 01 ژوئن | +1 |
پستهای کانال
መርጌታ ጌራወርቅ ባሕላዊ መድኃኒት ቀማሚ ፣ አዋቂ ና አስማት ለምፈልጉ ሁሉ !
የምሰጣቸው አገልግሎቶች በከፊሉ!
1.ሆዱ ለሚጮህ ና ለሚቆርጠው
2.ለለምፅ ና እንቅርት
3.ለላብ (ሰውነቱ በከፍተኛ ላብ ለተቸገረ)
4.ለሌባ(እንዳንሰረቅ ፣ እንዳንዘረፍ ና እንዳንደነግዝ የሚጠብቅ)
5.ለልሳነ ሰዕብ
ስልክ 0948912412
6.ለሕልመ ሌሊት(በእንቅልፍ ልብ ሳይታሰብ ወሲብ እየደረጉ ለተቸገሩ )
7.ለመካን(ልጅ እንቢ ላለው)
.ለመክስተ ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
9.ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያደርግ)
10.ለመድፍነ ፀር (ጠላት እንዳይናገረን)
11.ለመፍትሔ ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት ና ለተሰለበበት )
12.ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ እንዲፈዝ እንዲደነግዝ)
13.ለሙግት (በፍርድ እንድንረታ)
14.ለሚመላለስ ቡጉንጅ
15.ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
16.ለማድያት ፣ ጭርት ፤ ፎረፎር ና ቋቁቻ ማጥፊያ
17ለምሩቃን ሥራ እንዲቀጠሩ የሚያረግ
18ለምስያጥ ለገበያ (ማንኛውንም ነገር ገበያ እንዲቀናን ፣ እንድናገኝ ና ቶሎ ቶሎ እንዲሸጥልን)
19.ለምቀኝ ና ተንኮለኛ መከላከያ
20.ለምች ና ወስፋት
21.ለሣንባ ነቀርሳ
22.ለማንኛውም ነቀርሳ
23.ለሪህ በሽታ
24.ለራእይ (በሕልም የሚያሳይ)
25.ለሰላቢ መከላከል ና መመለስ
26.ለሳንባ ና ገበት
ስልክ 0948912412
27.ለስንፈት ወሲብ
28.ለስኳር ህመም
29.ለስጋ ደዌ
30.ለሻህኝ ና ፈንጣጣ
31.ለሽንት ማጥ
32.ለመሰውር
33.ለሾተላይ
34.ለቁራኛ
35.ለቁርጥማት ፣ ለውጋት ና ለከፍተኛ ቁርጠት
36.ለቂጥኝ
37.ለቆዳ በሽታዎች
38.ለቋቁቻ
39.ለበረከት (የሰራነው ነገር ሁሉ በረከት ና ረድኤት እንዲናረው)
40.ለቡዳ
41.ለቡግር ና ችፌ
42.ለተመለጠ ፀጉር ማብቀያ
43.ለተመረዘ ቁስል
44.ለተቅማጥ ፣ ለከፍተኛ መስመለስ ና ማቅለሽለሽ
45.ለተደገመበት መሬት ዕህል እንዳይበቅልበት መፍታት
46.ለታሰረ ሰው ቶሎ እንዲፈታ የሚረዳ
47.ለነርቭ በሽታ
48.ለነስር ና ሳይነስ
49.ለነቀርሳ
50.ለአልማዝ ባለጭራ
51.ለአስም
52.ለአዙሪት
53.ለአፍ ጠረን
54.ለአፍንጫ ጠረን
55.ለእንቅርት
56.ለእግረ መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
57.ለእግር ጠረን
58.ለከበሮ አመታት
59.ለከፍተኛ ራስ ምትሀት
60.ለኩላሊት
61.ለኪንታሮት
62.ለወር አበባ ችግር
63.ለወሲብ ጥላቻ
64.ለወፍ
65.ለውጋት
66.ለውጥረትና ለአዕምሮ ጭንቀት
67.ለዓይነ ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
68.ለዓይን ህመም
69.ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
7.0.ለደም ብዛት ና ስኳር
71.ለደም ግፊት
72.ለዱላ፣ ለመርጠቢያ ና ድንጋይ የማያስመታ
73.ለድምፅ መታፈን
74.ለድብርት
75.ለገርጋሪ መንፈስ
ስልክ 0948912412
76.ለጉልበት ድርቀት ና ሌሎች መገጣጠሚያ
77.ለጋኔን ና ለተለያዩ የዛር መንፈሶች
78.ለግርማ ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን ና እንድንሰማ)
79.ለጡት እብጠት
80.ለጥርስ ህመም
81.ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
82.ለጨብጥ ና ፈንጦ
83.ለጨጓራ
84.ለጽሑፍ ለስእል ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ሁሉ
85.ለፍርሃት
86.ሌሊት በእንቅልፍ ሳለ በመኝታ ላይ ሽንት ለሚያመልጠው
87.ልቡን ለሚያመው
88.ሐሊብ ላጣች ላም
89.ሕገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ/እንዳትሄድ የሚያስር)
90.መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው እንዲመለሱ)
91.መስተፋቅር (ለአንድ ለሕዝብ
92.መስተፋቅር ለተደገመበት መፍታት(መሻር)
93.መንስኤ እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ ለቀጠነ)
94.መንድግ (በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
95.መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ የሚከላከል)
96.መፍትሔ ሥረራዮች
97.ማስተባርር ለመሻር (ከጠላት ሀገር ለቃን እንድን ጠፋ የተደገመን መሻር)
98..ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
99.ምስሀበ ነዋይ(የገንዘብ መስተፋቅር)
100.ራሱን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
101.ቁማር እንዳንበላ የሚረዳ
ስልክ 0948912412
102.ለሚጥለ ህመም
103.ታማሚ ውሻ ለነከሰው
104.ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
105.ንብረት ና ቦታ ለመሸጥ
106.አንደርቢ መከላከያ
107አንደበቱ(አፉ) ለሚንተባተብ
108.እሳት ለፈጀው
109.እባብ ለነደፈው
110.እንሳት እየሞቱበት ለተቸገረ
111.እንቅልፍ ለሚብዛት ና ላጣ
112.እግሩ ለሚነቃ
113.እግሩ ለሚገማ
114.እግሩ ለበጠ
115.ከማንኛውም ሱስ የሚያላቀቅ
116.ከሰው ለሚገለል ለማያቀየጥ
117.ከሹመታንን እንዳንሻር ና ቶሎ እንድንሾም የሚረዳ
118.ከአጫሽነት ለመላቀቅ
119.ክብደት ለመቀነስ
120.ክብደት/ውፍረት ለመጨመር
121.ኮሶ ለሚያሰቃየው
122.ዓቃቤ_ርእስ
123.ዓይን አከባቢ ውጥረት ካለ 124.ዕቁብ ቶሎ እንዲወጣ
125.ዕጣ እንድናሸንፍ የሚያግዝ
126.ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ የሚያግዝ)
127.የሆድ መረበሽ ና ፍራት ፍራት ማለት
128.የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም ና ሥራይ
129.የመተዳደሪያ ዕጣ መለየት
130.የመኖሪያ ቦታ ና ክፍል
131.የባት ና ጡንቻ ህመም
132.የተቀበረ ሟርት ማውጫ
133.የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
134.የአንገትና ትከሻ ህመም
ስልክ 0948912412
135.የከረመ ደረቅ ሳል
136.የከፋ የሆድ ድርቀት
137.የወገብ ህመም
138.የወገብ መንሸራተት ካለ
139.የጋብቻ ኮከብ ቆጠራ
140.ደም ለሚበዛባት ሴት
141.ጆሮው ለደነቆረ
142.ገድይ ለማስፈፀምያ
143.ማንኛውንም ጠባሳ ለማጥፋት
144.ጥላ ወጊ መከላከያ
145.ጸሎተ ዕለታት
146.ፊንጢጣው አየወጣ ለሚያሸግረው
በፍቃደኝነት ለወዳጆቻችሁ ና ለተቸገሩ ያጋሩልኝ አመሰግነዋለሁ!
በርቀት ለምትገኙ ደንበኞች እስካላቹበት እልካለሁ!
ለበለጠ መረጃ
+251 9 48912412 ይደውሉ ይጻፉ
| 2 | * የምናብ እስረኛሽ *
፡
አልገባሽም እንጂ አንቺን ሳስብ እኔ፣
ሳላውቀው ያልፈኛል ሰዓትና ቀኔ፣
፡
ብዕሬን አድምቼ ልከትብ ስላንቺ፣
ቃላት ተቆላልፈው ያጡብኛል ፍቺ፣
፡
ዕውቀት አጥሮኝ ሳይሆን ስሚኝ እታለሜ፣
ላ'ንዷ በተፃፈው ላንቺ አልፅፍ ደግሜ፣
፡
እኔ ያንቺ አላሚ የምናብ እስረኛሽ፣
አንዴም ላላገኝሽ እልፍ የተመኘሁሽ፣
ባልታሰረ ሸራ አስውቤ የነደፍኩሽ፣
ቀለም ባጣ ብሩሽ ውበት የለገስኩሽ፣
ውል ባጣ አዛዚያም ውበት የሰጠሁሽ፣
አንቺ ያላወቅሽኝ የምናብ እስረኛሽ፣
፡
እኔው ነኝ
፡
አቅም የለኝ ከቶ ችዬም አልበረታ፣
አንደበቴ ልጉም እስር ያልተፈታ፣
ወጉን የጠበቀ ቃል ካፌም አይወጣ፣
፡
የትልቅ ህፃን ነኝ ሲፈጥረኝ ፈጣሪ፣
የሰለለ አካል ተደግፌ ኗሪ፣
፡
እኔ ያንቺ ታማሚ የምናብ እስረኛሽ፣
በዚ ፍጥረቴ ላይ የእውነት አፈቀርኩሽ፣
፡
እንዳልነግርሽ ነገር የአንደበት እዳ፣
አይወጣም ከውስጤ የፍቅርሽ ዱብዳ፣
፡
ወይ ነግሬ አይነግሩሽ አማላጅ አልሰድም፣
ማንስ ከቶ ያምነኛል አፈቀርኩሽ ብልም፣
፡
በዘገመ አይምሮ በሰለለ ገላ፣
በትልቅ ልጅነት ፊት በሌለው ሗላ፣
በማፍቀር አለም ውስጥ የኔ ህልም ላይሞላ፣
ተመኘሁሽ አንቺን ሞኝ ነኝ ተላላ፣
፡
አንቺማ፣
፡
ፈላጊሽ ብዙ ነው በዜማ በቅኔ የሚያወዳድስሽ፣
ፍቅሩን ካ'ንደበቱ አውጥቶ ሚነግርሽ፣
ክንደ ብርቱ ፍርጥም ጋሻ የሚሆንሽ፣
፡
ታድያ ምን ያደርጋል የኔ አንቺን ማፍቀር፣
በዚ ሙት አካሌ ባልገባው ወደ አፈር፣
፡
አንቺም አታውቂውም እኔ እንደው አልነግርሽ፣
ሆኜ ልኑር እንጂ የምናብ እስረኛሽ፣
https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0 | 0 |
| 3 | ~~ አባቴ
,
,
,
አባባሉ ልዩ~ምክርና ግሳፄ፥
የአንደበቱ ለዛ~የቃላት ቅላፄ፤
ንግግር አዋቂ~ጠብን አስታራቂ፥
የሃገር ሽማግሌ~ትዳርን ጠባቂ፤
የቤቱ ግድግዳ~የቆርቆሮው ጣራ፥
እኔ የሡ ልጅ ነኝ~በስሙ የምጠራ፤
ልጅ ወልዶ አይጥልም~ያሳድጋል ለፍቶ፥
እኔን አሽሞንሙኖ~ይለብሳል ቡቲቶ፤
የህይወቴ ስኬት~ለሩቅ አላማዬ፥
እድሜህ ይርዘምልኝ~ኑርልኝ አባዬ፤ | 0 |
| 4 | 🎙ሰበር ዜና💢
💫ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ያለገደብ ይጠቀሙ።👇👇👇
🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ👇 | 0 |
| 5 | 🌐 ሰበር ዜና 🌐
✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍
👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 0 |
| 6 | #ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር
.
ያሳለፍነዉ ሁሉ
አሁን ትዝታ እንጂ
ዉስጡ ህይወት የለም እያልሽ ላገሩ
ታወሪያለሽ አሉ
.
.
(እኔ ግን ልንገርሽ)
የሁለታችን ፍቅር
ምን እንደሚመስል. . .
እንዴት እንደነበር
በሶስት ምስክር
1
አሁን በቀደም ለት
የሆነ ቦታ ላይ
ድምጻችን ከፍ አርገን የሳቅንበት ቦታ
ፒያሳ አደባባይ
ድንገት
በቀደም ለት
በዛ ቦታ ስሄድ
ከሰባት ወር በፊት
ስቀሽ የነበረዉ
ያንቺ ሳቅ ተሰማኝ
መራመድ አቃተኝ
የሚገርምሽ ነገር
ያለፈ ነዉ ያልሺዉ
ትዝታ ነዉ ያልሽዉ
ፍቅርሽና ሳቅሽ
ከሰባት ወር ኋላ እንደ ወንዝ ፍሳሽ
ይሰማል ልንገርሽ
.
(ታዲያ ለምንድን ነዉ)
የወንዝ ዉሀ ሳቅሽ
ያለፈ ትዝታ ምናምን ነዉ ብሎ
ማንም ተራ ዘፋኝ የሚሸነግልሽ
(ይልቅ እኔን ስሚኝ)
.
ወደየትም ሳይሆን
ወዴትም ተመለሽ
የትም ሳትደርሺ
ጊዜን እንዳቆምነዉ
እንኳን ጊዜ ቀርቶ ሰዓት እንዳልሄደ
ደቂቃ እንዳልሄደ
አስረጂ ሊሆንሽ
ምስክር ሊሆንሽ
ከምንም አቅጣጫ. . . የትም ሳትመለሽ
አደባባይ መሀል
ከቡና ጠረን ጋር
እንደወንዝ የሚፈስ
ሳቅሽን ትሰሚያለሽ
.
2
ትዝ ይልሽ እንደሆን
ካንቺ መኖሪያ ቤት
(የመጣሁኝ ጊዜ)
የመራራቅ ናፍቆት
አስክሮን ቸኩለን
ሰማያት ለመዝለቅ
ከመሬት ላይ ወድቀን
ፍቅር ስንሰራ
ፍቅር ስንሰራ
ፍቅር ስንሰራ
ከሴት ወዝሽ ጋራ
የጡትሽ ስር ሽቶ
ሸሚዜ ላይ ቀርቶ
ሸሚዜ ላይ ቀርቶ
ምወደዉን ሸሚዝ
ለመልበስ እርም አልኩኝ
ለብሼዉ እንዳልሄድ
ከበደኝ ጨነቀኝ
ያንቺን ጠረን ማጠብ. . .
ነፍስ የማጥፋት ያህል
ሀጥያት መስሎ ታየኝ
(የሚገርምሽ ነገር)
እስከ ዛሬ ድረስ
በመስኮቱ ዘልቆ. . .በበሬ
የሚወጣዉ የማለዳዉ ነፋስ
በሽቶሽ ጠረን ነዉ መንደሩን የሚብስ
.
3
ታስታዉሽ እንደሆን
የሆነ ቅዳሜ
የሆነ ዉብ ሆቴል
ደግሞም አትረሺዉም. . .ፍጻሜ ምሳ ነዉ
ይኼ እንኳን ትዝ ይላል
እና. . .
እኔና አንቺ ብቻ
የተቀመጥንበት ወንበር ጠረጴዛዉ
ከዘጠኝ ወር ኋላ. . .
እዛዉ ቤት ዳግመኛ ተመልሼ ባየዉ
የሚገርምሽ ነገር
ጻፊዉን ባላዉቅም
#ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር
የሚል ጽሁፍ ሰቅለዉ
ከዘጠኝ ወር ኋላ
አንድ ለብቻዬ ካንድ አንቺ ናፍቆት ጋር
ነበር ለምትይዉ ለሁለታችን ፍቅር
(ምስክር ሊሆኑን)
ያኔ ሁለታችን የጠጣነዉ ወይን
ከወይንም. . . Two Ocean
እኔ የጨለጥኩት
አንቺ ያጋመስሽዉ
እኛ ያስተረፍነዉ
እስከዛሬ ድረስ
ያተረፍነዉ ማዕድ. . .
ጠርሙስና ጽዋዉ
በክብር ተቀምጧል
ማንም ሳያነሳዉ. . .ያኔ እንደነበረዉ
(ታዲያ ምን ማለት ነዉ)
.
.
.
ፒያሳ አደባባይ
የወንዝ ዉሃ ሳቅሽ
ከቡና ጠረን ጋ
ከኔ መኖሪያ ቤት. . .
የምወደዉ ሸሚዝ ላይ
የሽቶ መአዛሽ
ከሴት ላቦትሽ ጋር
ደግሞም
እዚያ ዉብ ሆቴል ስር
ያስተረፍነዉ . . .
ማዕድ ጠርሙስና ጽዋ
አንጀት ከሚበላ
ከቆንጆ ጥቅስ ጋር
‘’#ፍቅር_እዚህ_ቦታ_ፈገግ_ብሎ_ነበር::’’
.
ነበርን እስካሁን
በመሆን እያየሽ
ሳቅሽ ፈሶ ሳያልቅ
ከምወደዉ ሸሚዝ
የሽቶ መዓዛሽ ዉብ ጠረኑ ሳይለቅ
ማዕድ ሳይነሳ ጽዋዉ ሳይታጠብ
ሦሥቱን ምስክሮች በዓይንሽ ፊት እያየሽ
(ታዲያ ለምንድን ነዉ)
ያሳለፍነዉ ሁሉ
#አሁን_ትዝታ_እንጂ.....
#ዉስጡ_ህይወት_የለም
ብለሽ ለመንደሩ
ላገሩ ማዉራትሽ
እዉነት ለምንድን ነዉ?
.
.
.
By ኤፍሬም ስዩም
https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk | 0 |
| 7 | እህቴ ሆይ
👀ለባልሽ አጋዥ እንጂ
ቀልቃላ አትሁኒበት።⁴
መልካም ባል ወደ ህይወትሽ ሲመጣ
ህይወትን እንደ አዲሰመኖር ትጀምሪያለሽ
መልክ ወዴ ትዳር ሊመራ ይችላል
መጥፎ ፀባይ በ2ቀን ወዴ አባትሽ ቤት ይመልስሻል
https://t.me/+0h2SRgxuF9xjYTk0 | 0 |
| 8 | ሳሚኝና ልንቃ
ነግረውሽ እንደሆን…
መጎዳቴን አይተው ህመሜን በዝርዝር
ጤናዬን እንዳጣው ለክፎኝ ያንቺ ፍቅር
የመኖር አኳኋን ውሉ ተዛብቶብኝ
ቀንና ለሊቱ እንደተምታታብኝ
ሰምተሽ እንደሆነ…
አንቺን ካየሁ ወዲህ ሰላም እንደራቀኝ
ፍቅርሽ ውስጤ ገብቶ እንደሚያስጨንቀኝ
ውበትሽ በልቤ ደምቆ እንደተሳለ
የኔ አካል በሀሳብ ካንቺጋ እንደዋለ
ሰምተሽ እንደሆነ…
ብቻ መዋተቴን
እራሴን ማጣቴን
ውሎ አዳር መተከዝ
አለፍ ሲል መፍዘዝ
ለብቻ መፈገግ
ዝም ብሎ መበርገግ
ሆኗልና ግብሬ ሰርክ የማይቀየር
መጥተሽ አንድ በዪኝ ተይ ነገሩ ሳይከር
ባንቺ እንደታመምኩኝ ባንቺው ልዳን በቃ
በውብ ከንፈሮችሽ ሳሚኝና ልንቃ
https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk | 0 |
| 9 | 🎙ሰበር ዜና💢
💫ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ያለገደብ ይጠቀሙ።👇👇👇
🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ👇 | 0 |
| 10 | ወይ ጉድ ይህንንስ ሰምተዋል
በርካታ የሳይኮሎጂ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቤት ውስጥ ብቻዎን መሆን እና ለረጅም ጊዜ ከሰው መገለል በቀን 15 ሲጋራ ማጨስን ያህል ለደህንነትዎ መጥፎ ነው።
JOIN AND SHARE
📣 አለምን በሳይኮሎጂ
https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk | 0 |
| 11 | TIKTOK መክፈል ጀምሯል እስካሁን አልሰማችሁም?
✅ JOIN ✅ የሚለውን ንኩ አና ቪዲዮ በማየት ብቻ ትከፍላላችሁ 🫶🫶 | 0 |
| 12 | አጀብ
ቅኔ ሆኖብኛል ፥ አይጣል ያንተ ናፍቆት
በምሽት በቀኑ ፥ ልቤን ወስዶ ሰርቆት
መቋቋም ሲያቅተኝ ፥ ብቻዬን ስፈራ
በዋልክበት ስውል ፥ ባደርክበት ስፍራ
*
አጀብ ነው የኔ ልብ ፥ ስንቱን ተሸክሟል
በናፍቆትህ ነዶ ፥ በትዝታህ ታሟል
*
ላስታውስህ ውዴ ፥ የተለያየን ለት
ልባችንን ፍቅር ፥ ቃልን አስረንለት
ነበረ በዛን እለት
*
የፍቅርህ ትኩሳት ፥ አድማስ እየማሰ
አካሌን አግሎ ፥ በእንባ እየታረሰ
ሰአታት ይቆጥራል ፥ ቀልቤ እንደታመሰ
*
አጀብ ነው የኔ ልብ ፥ ስንቱን ተሸክሟል
በናፍቆትህ ነዶ ፥ በትዝታህ ታሟል
*
ኮቴህ በምናቤ ፥ ሁሌ እያንቃጨለ
ምስልህ በሀሳቤ ፥ ውን እየመሠለ
*
ተቸገረኩ አለሜ ፥ ርቄህ ተክዣለሁ
ናፍቆትን ታቅፊ ፥ ቀኑን አሰላለሁ
*
አጀብ ነው የኔ ልብ ፥ ስንቱን ተሸክሟል
በናፍቆትህ ነዶ ፥ በትዝታህ ታሟል
*
አይምሮዬን ባዘው ፥ መቼ እሺ ይለኛል
አካሌ ይክደኛል
የከጀለህ አይኔ ፥ በሀሳብ ይዋኛል
ምስልህ እየሳለ ፥ እረፍት ይነሳኛል
*
ሽው ሲል አንዳንዴ ፥ ብቻዬን ሳወራ
ከአጠገቤ እንዳለህ ፥ ስምህን ስጠራ
*
ስለፈልፍ ቆሜ ፥ የባጡን የቆጡ
እንደለየለት እብድ ፥ የጠፋብኝ ቅጡ
*<
ፍቅርህ የኔ ገድ ፥ ከማስበው በላይ
የማይገኝ ፈውሱ ፥ አይንህን እስከማይ
*
አጀብ ነው የኔ ልብ ፥ ስንቱን ተሸክሟል
በናፍቆትህ ነዶ ፥ በትዝታህ ታሟል
ትግስት ጠዓመ
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን
Join us
https://t.me/+0tqD18ZIzLtmNWVk | 0 |
| 13 | 👬 ጓደኝነት 👭
አንድ ይመስለኝ ነበር የልባችን ምቱ
እንዲ ሳይቀር በፊት ሳይጠፋህ ስሜቱ
የኔ ቤት ያንተቤት ነበረ እኮ የኔ
ምነው ሽሽት መጣ ሲሳሳብህ ጎኔ
ኩርማን ለማትሞላ ለቁራሽ እንጀራ
ስንት ያለፍን ሰዎች ዛሬ እንደተራ
ተጣልተን አረፍነው ፡ ኑሮ ቢያራርቀን
ከፍ ዝቅ አድርጎ ደረጃ ቢሰጠን
ታውቀኛለ ህኔን መጠኔን ጠንቅቀህ
በሰላሙ ጊዜ ካልገደልከኝ ስቀህ
ከልኬም የማላልፍ የሰው ልክ አዋቂ
ለጓደኛ ፍቅር እጅግ ተጨናቂ
ሰውን በደረጃ የማልገምት ሰው ነኝ
አትችልም ዛሬ ምክንያት ልትሰጠኝ
ግን ግን
ኩንታል የማይሞላ ሆዴ ካስገመተኝ
ያንተ ጓደኝነት በፍፁም ይቅርብኝ
አግኝቶ ያጣ ሰው ፡ ምሳር ቢበዛውም
ደሞ የወደቀ መነሳቱ አይቀርም
እንዳስተዛዘበን የገንዘብ ልዩነት
ያገናኘን ደሞ ሁሉንም ችዬበት
እና የትላንቱን ፡ ደስታ አንተ ከረሳኽው
ከነስህተትህ ፡ እኔው እኖራለው
ሁሌም ሳስታውሰው
ይሄ አይከብደውም ብቻውን ላለ ሰው
ኧረ አንዳንድ ጓደኛ ግን
https://t.me/+YquGo_NmpJZjYWNk | 0 |
| 14 | የተወዳጁን የስፖርት ጋዜጠኛ የ #አላዛር_አስግዶም ን ቴሌግራምቻናል ይቀላቀሉ | 0 |
| 15 | 🌐 ሰበር ዜና 🌐
✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍
👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 0 |
| 16 | 🎙ሰበር ዜና💢
💫ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ያለገደብ ይጠቀሙ።👇👇👇
🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ👇 | 0 |
| 17 | ( ባክሽ አፈር ስሆን )
በምትወጅው ደብር በአርባራቱ ታቦት
የልቤን ውስጥ ሀዘን ልብሽ ተገንዝቦት
ቀና ብዬ እንድኖር
የፍቅርሽን ማዛ ህይዎቴ አጣጥሞት
ባክሽ አፈር ስሆን
ጥለሽኝ አትሂጅ ተመለሽ በኔ ሞት
ያፍቃሪ ሰው ልቡ ባሀዘን ቢደነድን
ዘላለም ከማልቀስ ከመጎዳት አይድን
ላንቺ ያነባሁትን ላንቺ የደከምኩትን
ላንቺ ያለቀስኩትን ላንቺ የሆኩትን
ሄዋኔን ለማግኘት አንቺን የምትመስል
ዳግም መሷትነት እንደምንስ ልክፈል
ታፈቅሪኝ እያለሽ
ህይዎቴ ለመኖር ይጓጓ እንዳልነበር
ዛሬ ግን ስትከጅኝ
መኖርም ሰለቼኝ ልቤ አዝኖ ሲሰበር
ትላንት ቀና አድርጎ የጠገነኝ ፍቅርሽ
መልሶ ሰበረኝ ዛሬ ፈርሶ ቃልሽ
ትመጭ እንድሆነ ስታልፊ እንዳገኝሽ
ንገሪኝ በኔ ሞት የቱጋር ልጠብቅሽ
https://t.me/+YquGo_NmpJZjYWNk | 0 |
| 18 | 🌐 ሰበር ዜና 🌐
✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍
👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 0 |
| 19 | 🌐 ሰበር ዜና 🌐
✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍
👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 0 |
| 20 | 🎙ሰበር ዜና💢
💫ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ያለገደብ ይጠቀሙ።👇👇👇
🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ👇 | 0 |
