fa
Feedback
REHOBOTH DRIVERS TRAINING CENTER

REHOBOTH DRIVERS TRAINING CENTER

رفتن به کانال در Telegram
2 154
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
+1930 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+13
در 0 کانال‌ها
مه '26
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+94
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+82
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+101
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+94
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+82
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+396
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
11 ژوئن+1
10 ژوئن+7
09 ژوئن0
08 ژوئن0
07 ژوئن0
06 ژوئن0
05 ژوئن+1
04 ژوئن+2
03 ژوئن0
02 ژوئن0
01 ژوئن+2
پست‌های کانال
አዲሱን መሪ ቃላችንን እናስትዋውቃችሁ “መንዳት መብት ሳይሆን ኃላፊነት ነው!" የርኆቦት አዲስ ምዕራፍ፦ አዲሱን መሪ ቃላችንን ይፋ እናደርጋለን! ለባለፉት 21 ዓመታት "በታማኝነት ለሕይወት እንሠራለን!" በማለት አብራችሁን ዘልቃችኋል። በዚህ ጉዟችን በሺዎች የሚቆጠሩ ብቁ አሽከርካሪዎችን አፍርተናል፤ የብዙዎችንም ሕይወት ታድገናል:: ዛሬ ግን፣ ከጊዜው ጋር አብሮ የሚሄድና በአሽከርካሪው ስነ-ልቦና ላይ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ አዲስ መሪ ቃል ይዘንላችሁ መጥተናል:: የርኆቦት የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አዲሱ መለያ፦ "መንዳት መብት ሳይሆን ኃላፊነት ነው!" ይህ መሪ ቃል ምን ማለት ነው? መንዳት ፈቃድ ማግኘት ብቻ አይደለም፤ መሪ በያዙ ቁጥር የእርሶን፣ የቤተሰቦን እና የመንገድ ላይ አጋሮቾን ሕይወት የመጠበቅ ታላቅ ኃላፊነት በትከሻዎ ላይ አለ ማለት ነው:: እኛም በርኆቦት ይህንን ኃላፊነት የሚወጣ፣ የሰለጠነ እና አስተዋይ አሽከርካሪን ማፍራት ዋነኛ ግባችን አድርገናል:: ከዛሬ ጀምሮ እያንዳንዱ ተማሪአችን መሪ ሲይዝ "ይህ መብቴ ሳይሆን ኃላፊነቴ ነው" የሚል ስነ-ልቦና እንዲኖረው እናደርጋለን:: ርኆቦት የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ለሰላማዊ ጉዞ — በኃላፊነት እንንዳ!

2
እንኳን ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳቹሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አክባሪዎ አምሳሉ አምባው ከርኆቦት የአሽከርካሪዎች ማሠልጠኛ ተቋም
0
3
ርኆቦት የሽከርካሪወች ማሰልጠኛ ተቋም ቡልቡላ ቅርንጫፍ ህዝብ-1 እና አውቶሞቢል 108ኛ ዙር ሰልጣኞች አቴንዳስ ጠዋት ህዝብ-1 13/04/2018 ዓ.ም - 08/05/2018 ዓ.ም አውቶሞቢል 13/04/2018 ዓ.ም - 06/05/2018 ዐ.ም የአሰልጣኝ ስም አምበሉ ክበር ተ.ቁ የሰልጣኝ ስም ካታጎሪ ፈረቃ 1 ቢተው ጌትነት አውቶ ጠዋት 2 ትግስት ተስፋየ አውቶ ጠዋት 3 ህይወት ሙሉጌታ አውቶ ጠዋት 4 ለሚራ መሀመድ አውቶ ጠዋት 5 ኢዮኤል ሲራጅ አዉቶ ጠዋት 6 ተውፊቅ ጨኒ ህዝብ-1 ጠዋት 7 ኪሩቤል ጌጡ ህዝብ-1 ጠዋት 8 ሀይማኖት ሰመረ ህዝብ-1 ጠዋት 9 መሀመድ ሰኒ ህዝብ-1 ጠዋት 10 እዮብ ደርበው ህዝብ-1 ጠዋት
0
4
https://maps.app.goo.gl/QnDSgyfofFYzaXHX7?g_st=ipc
0
5
بدون متن...
0
6
mesenakl meda.pdf
0
7
بدون متن...
0
8
بدون متن...
0
9
ውድ ሰልጣኞቻችን በተለይ መሰናክል ስልጠና ላይ ያላችሁ ከዚህ በላይ የተቀመጡትን ጥያቄዎች በሚገባ ብትሰሩ እና ደጋግማችሁ ብታነቧቸው ትጠቀሙበታላችሁ ጋራጅ እና ድልድይን በመቀጠል እናቀርብላችኃለን
0
10
10. ከስምንት ቁጥር ለመውጣት ሙሉ በሙሉ መሪ እስተካክለን ወደ ውጭ የምንወጣው
0
11
9. ወደ ግራ ያዞርነውን መሪ ወደቀኝ የምናስተካክለው
0
12
8. ስምንት ቁጥርን ስንሰራ የትናው ጉቶ ጋር ስንደርስ ነው መሪ ወደ ግራ ሁለት ዙር የምናዞረው
0
13
7. ስምንት ቁጥርን ስንሰራ ወደኃላ ስንወጣ ማጥበብ ያለብን
0
14
6. ስምንት ቁጥርን ስንሰራ ወደፊት ስንገባ ማጥበብ ያለብን
0
15
5. አንድ ቁጥርን ሲሰሩ ከጉቶ 2 ወደ ጉቶ 1 ወደኃላ ሲሔዱ መጠቀም ያለቦት ስፖርኪዮ
0
16
بدون متن...
0
17
4. አንድ ቁጥርን እየሰራን ወደ ኃላ ስንመለስ ሁለተኛውን ወይም የመሀሉን ጉቶ ለማየት የምንጠቀመው ስፖርኪዮ የትናውን ነው
0
18
3. አንድ ቁጥርን በምንሰራበት ወቅት ወደኃላ ስንመለስ የመጀመሪያ የምናገኘው ጉቶ በኃላ ጎማችን ትክክል ሲደርስ መሪ ወደ የትኛው አቅጣጫ ነው የምናዞረው
0
19
2. አንድ ቁጥርን እየሰራን ወደኃላ መመለስ ስንጀምር መጠቀምና መከታተል ያለብን በየትኛው ስፖርኪዮ የቱን ነው
0
20
1. በመሰናክል አሰራር ወቅት በአንድ ቁጥር ላይ ምን ያህል ጉቶዎች ይገኛሉ
0