fa
Feedback
😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/memeclassgp መዝናናት ይሁን የእናንተ ፍላጎት እንጂ የቀረውን ለኛ ተውት❤ 😉😉

نمایش بیشتر
946
مشترکین
+124 ساعت
-47 روز
-2730 روز
آرشیو پست ها
እኔ እኮ ስጠፉግዜ የት ሄዱ ብዩ ምግብ ማልበላ ልጅ ነኝ ካዘናቹል እስቲ እንድደሰት ሼር አርጉልኝ

ፋዘር ስለ ውሸት መጥፎነት እየነገረኝ ብር ያበደረው ሰውዬ እቤት መጥቶ ሲጣራ . . . . ሂድ የለም በለው😏😂😂 share

እኔ እኮ ስጠፉግዜ የት ሄዱ ብዩ ምግብ ማልበላ ልጅ ነኝ ካዘናቹል እስቲ እንድደሰት ሼር አርጉልኝ

1 ኪሎ በሶ 100 ብር ገባ አሉ ፡ በቃ አበበ ውሀውን ብቻ መጨበጡ ነው 😂😂

Dear የትምሮ ልጆች ሆይ. አብሮ እሚሄድ ሁሉ ፍቅረኛ አደለም😐 😆😂🤣

እስኪ couple የሆናቹ 👍 Single የሆናቹ 💔💔💔

ፕሌስቴሽን መች እንደዘጋኝ ታቃላችሁ #መሀመድ_ሳላህ አግብቶ ሲያማትብ ያየውይ ቀን 😆😂🤣

ትናንትና ማታ ሌቦች🥷 ቤቴን ሰብረው ገብተው ብር መፈለግ ጀመሩ። Me😎:ቆይ ጠብቁኝ እኔም ከናንተ ጋር እፈልጋለሁ 😂😜

የጉራጌ ዶሮ ገዝተህ ልታርደው ስትል ዶሮው ሞኝ ነህ አትርፈህ አሸጠኝም 😏

Dear የሰፈር ሰዎች ሆይ. አብሮ እሚሄድ ሁሉ ፍቅረኛ አደለም😐 😆😂🤣

የዲቻ ቺኮች ለወንዶቹ ሲዘፍኑ ይሉሀል ደሞ ኮ ወጊ ነው ይሉሀል ለ3ብር ሲል ይወጋል ይሉሀል ብዙ ሰዎች ወግቷል 😂😆🤣

#አንዴ_ስልክህን📱ብሎ ተቀብሎኝ ለቺኩ ደውሎ ማሬ፣ ስኳሬ፣ ዳቦዬ፣ በርበሬዬ፣ ዘይቴ፣ ምናምኔ አላለም... : #My_brother ለምን #ባልትናዬ ብለህ አታሳጥረውም።😂🧑

ወንዱ ተንበርክኮ ለጋብቻ እየጠየቃት እሱ ፡ የልጆቼ እናት ትሆኛለሽ😍 እሷ ፡ እያለቀሰች አዎ 🫡 እሱ ፡ በይ እንሂዳ ቤት እየጠበቁሽ ነው 😂

ካንተጋ ሆና ስልኳን Airplane mode ካደረገች... ፕሌኑ ላይ ሌሎች ተሳፋሪዎች አሉ ማለት ነው😉😂

አንዱ ቲክ ቶክ ላይ "ቆይ ፍሪጅ የሌላችሁ ሰዎች ልብሳችሁን በምንድነው የምታጥቡት🤔 "ብሎ ሲጠይቅ ነው አንዳንዶች እንደ ቀልድ እያመለጡን እንደሆነ የተረዳሁት😌😂😂

34Na4j8AVgA-140.m4a4.27 MB

ብር የተበደረህ ሰው ብንሄድ ይሻላል ብሎ post ሲያረግ...🤧 እከተልሀለው በሄድክበት በቆምክበት ሁሉ....🎵🎵