😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈
前往频道在 Telegram
946
订阅者
+124 小时
-47 天
-2730 天
帖子存档
#አንዴ_ስልክህን📱ብሎ ተቀብሎኝ ለቺኩ ደውሎ ማሬ፣ ስኳሬ፣ ዳቦዬ፣ በርበሬዬ፣ ዘይቴ፣ ምናምኔ አላለም...
:
#My_brother ለምን #ባልትናዬ ብለህ አታሳጥረውም።😂🧑
ወንዱ ተንበርክኮ ለጋብቻ እየጠየቃት
እሱ ፡ የልጆቼ እናት ትሆኛለሽ😍
እሷ ፡ እያለቀሰች አዎ 🫡
እሱ ፡ በይ እንሂዳ ቤት እየጠበቁሽ ነው 😂
አንዱ ቲክ ቶክ ላይ "ቆይ ፍሪጅ የሌላችሁ ሰዎች ልብሳችሁን በምንድነው የምታጥቡት🤔 "ብሎ ሲጠይቅ ነው አንዳንዶች እንደ ቀልድ እያመለጡን እንደሆነ የተረዳሁት😌😂😂
