cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ ➢ | ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

نمایش بیشتر
Advertising posts
107 350مشترکین
+15124 ساعت
+2 0537 روز
+7 71830 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید هابه اشتراک گذاشته شدهديناميک بازديد ها
01
ቡድኑ ለነገዉ ጨዋታ ዛሬ ጀርመን ደርሷል ! 🛬
650Loading...
02
🎯ከነገው ጨዋታ አስቀድሞ በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ጋር በመሆን ፌዴሪኮ ቫልፌርዴ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥ ይሆናል። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
850Loading...
03
🚨OFFICIAL፡ ካርሎ አንቾሎቲ የወርሃ ሚያዚያ የስፔን ላሊጋ የወሩ ምርጥ አሰልጣች በመባል መመረጣቸው ይፋ ሆኗል።
8270Loading...
04
ሪያል ማድሪድ በቻምፒየንስ ሊጉ መድረክ ለመጨረሻ ግዜ በአሊያንዝ አሬና ያደረጋቸዉን ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችሏል።
1 9162Loading...
05
⚪️✈️ የክለባችን የቡድን አባላት በነገው ዕለት በሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ከባየርን ሙኒክ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ወደ ጀርመን ጉዟቸውን ማድረግ ጀምረዋል። በዚህም መሰረት ጉዳት እና ቅጣት ላይ የሚገኙት እንደ ቲቦኮርቱዋ፤ ዴቪድ አላባእንድሁም ዳኒ ካርቪሀል ቡድኑን ለማበረታታት አብረው ወደ ጀርመን ተጉዘዋል።🤍🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
7140Loading...
06
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
6170Loading...
07
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
3560Loading...
08
🗣|| ብራድሌይ ባርኮላ ፡ "የክርስቲያኖ ሮናልዶን ብቃት ስመለከት ቡድኑን የሚሸከምበት መንገድ ልዩ ነበር፤ በእውነቱ ሙሉ ከልጂነቴ ጀምሮ ክርስቲያኖን በጣም እወደው ነበር። ከእሱ ባህሪያት በጣም የሚገርመኝ ነገር አስተሳሰቡ ነው፤ እሱ በምንም መንገድ ተስፋ አይቆርጥም፤ ይሄ በጣም የሚገርም ነገርነው፤ እኔንም እዚህ ደረጃ እንድደርስ ያደረገኝ የእሱ ባህሪነው።" "እሱ ሁሌጊዜም ራሱን ለመሆን ይጥራል፤እኛም ሁልጊዜ እሱን ስንመለከተው ለእኛ ለወጣት ተጨዋቾች በጣም ጥሩነው። እንደሱ እንድትሰራ እና በመስራት ውጤት ሁሉንም ነገር ማሳካት እና ማግኘት እንደምትችል ለራስህ እንድትናገር ያደርግሀል ።"
2 2345Loading...
09
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
4790Loading...
10
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
2910Loading...
11
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
2570Loading...
12
Media files
2970Loading...
13
ተማሪ ነህ 🤗
2680Loading...
14
🎯ጀርመናዊዉ የባየርን ሙኒክ አማካኝ ጆሹዋ ኪሚች ከነገው ጨዋታ ጋር በተያያዘ አንዳንድ ጉዳዮችን አንስቷል እኛም ወደ እናተው የምናቀርብ ይሆናል። 🗣|| ኪሚች፡ ስለ ቤሊንግሀም? "በእርግጥ በቤሊንግሀም ተፅዕኖ ብዙም አልተገረምኩም፤ ነገር ግን እሱ ብዙ ግቦችን አስቆጥሯል፤ እናም ጎሎቹ እጅግ አስደናቂ እና ጠቃሚ ጎሎች ናቸው፤ እሱ አስደናቂ ተጨዋች ነው ብየ አስባለሁ። ያንን አስተሳሰብ ማግኘቱ ከዕድሜው አንፃር ሲታይ ልዩ ያደርገዋል፤ እሱ እንደ ሪያል ማድሪድ ላለ ቡድን ተስማሚ ተጨዋች ነው ብየ አስባለሁ፤ይሄ ደግሞ በጣም ጥሩ ነገርነው።" 🗣|| ኪሚች ፦ ስለ ሪያል ማድሪድ? " ከእነሱ ጋር የምናደርጋቸው ጨዋታዎች ላይ ሁልጊዜም ተለዋዋጭ ናቸው፤ የቡድን ጥራት አላቸው፤የአስተሳሰብ ደረጃቸውም ትልቅነው፤ እነሱ ሁሉም ነገር አላቸው፤ በጣም ጠንካራ እና አስደናቂ ቡድን እንዳላቸው እናውቃለን።" 🗣|| ኪሚች፦ ስለ ካርሎ አንቾሎቲ? " በአንቾሎቲ ስኬታማ መሆን ብዙም አልገረመኝም፤ እንደ አለመታደል ሆኖ ከእኛጋ ብዙም ስኬትን አላስመዘገበም ነበር፤ነገር ግን እኔ ምን አይነት አሰልጣኝ እንደሆነ አውቀዋለሁ።እናም ቡድናቸው ውስጥ ብዙ የግለሰቦች ጥራት እና ብዙ አስተሳሰብ እንዳላቸው አውቃለሁ፤ አንቾሎቲም ምናልባት ለዚህ ቡድን ፍፁም አሰልጣኝ ነው ብየ አስባለሁ።" 🗣|| ኪሚች፦ ስፔን ስለመጫወት? "በአሁኑ ሰአት ስፔን ስለመጫወት እያሰብኩ አይደለም፤ መጀመሪያ ከባየርን ጋር መነጋገር አለብኝ እርግጥ ነው ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና ድንቅ ታሪክ ያላቸው አስደናቂ ክለቦች ናቸው።"
2 4712Loading...
15
ከ ታላቁ የ እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔
4040Loading...
16
🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል❓
2460Loading...
17
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
2890Loading...
18
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
2460Loading...
19
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
320Loading...
20
ትላንት የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
620Loading...
21
በወቅቱ በነበረው ተጠባቂ ጨዋታ ላይ ሁለቱ ክለቦች ሜዳ ውስጥ ይዘውት የገቡት አሰላለፍ ይህን ይመስል ነበር። በዚያን ጊዜ ከነበረው የክለባችን ስብስብ ውስጥ አሁን ቡድኑ ውስጥ የሚገኙት አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ፤ ሉካ ሞድሪች እና ዳኒ ካርቪሀል ብቻ ናቸው።🤍🔥 እንድሁም ጀርመናዊዉ አማካኝ ቶኒ ክሩስ እና ኦስትሪያዊዉ ተከላካይ ዴቪድ አላባ 4ለ0 የተሸነፈው የባየርን ሙኒክ የቡድን አባላት ነበሩ። በወቅቱ የትቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት የቪድዮ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇🏼 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO
2 6602Loading...
22
ትላንት የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
2180Loading...
23
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
1640Loading...
24
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
3090Loading...
25
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
1760Loading...
26
📌"እለቱን በታሪክ"⚪️ 🔙"ከ10አመት በፊት ልክ በዛሬዋ እለት ነበር ክለባችን ሪያል ማድሪድ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ መርሀግብር አሊያንዝ አሬና ላይ ባየርን ሙኒክን 4ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ የቻለው።🤍🔥 👉🏽በጨዋታውም ላይ ፖርቹጋላዊዉ የአለማችን ኮኮብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ሌላኛው ስፔናዊዉ የክለባችን የኋላ ደጄን ሰርጂዮ ራሞስ ሁለት ሁለት ጎሎችን ማስቆጠራቸው ይታወቃል። 👉🏽እናም በነገው እለት ታላቁ ክለባችን ያኔ 4ለ0 ስናሸንፍ የክለባችን አሰልጣኝ በነበሩት ጣሊያናዊዉ ካርሎ አንቾሎቲ እየተመራ በዚያው አልያንዝ አሬና ላይ ባየርን ሙኒክን የሚገጥም ይሆናል። ነገስ ምን ትጠብቃላችሁ ያንኑ አስደናቂ ታሪክ በነገው እለትስ የምንደግመው ይመስላችኋል? @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
380Loading...
27
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
2290Loading...
28
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
1170Loading...
29
⛅️ 𝐁𝐮𝐞𝐧𝐨𝐬 𝐃𝐢𝐚𝐬 𝐌𝐚𝐝𝐫𝐢𝐝𝐢𝐬𝐭𝐚𝐬 ⛅️ 💛 እንደምን አደራችሁ ማድሪዲስታስ 🤍    🙏 መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🙏 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
2 6483Loading...
30
'       Qué tengas buenas noches                 🤍madridistas💛               መልካም አዳር ይሁንላችሁ                  💛ማድሪዲስታስ!🤍               🙏  የነገ ሰው ይበለን 🙏 የቪዲዮ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO
2 9221Loading...
31
🗣|| አርዳ ጉለር፡ "አላባ ያደገው በኦስትሪያ ውስጥ ብዙ ቱርኮች ባሉበት ሰፈር ውስጥ ሲሆን የጋላታሳራይ ደጋፊ ነው። ሁልጊዜም አንተ የፌነርባቼ ልጅ ነህ እኔ የጋላታሳራይ ነኝ እያለ ይቀልድብኛል።" ክለባችን ውስጥ ብዙ ቱርካዊያን አሉ😁 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 5342Loading...
ቡድኑ ለነገዉ ጨዋታ ዛሬ ጀርመን ደርሷል ! 🛬
نمایش همه...
🎯ከነገው ጨዋታ አስቀድሞ በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ጋር በመሆን ፌዴሪኮ ቫልፌርዴ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥ ይሆናል። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
نمایش همه...
🚨OFFICIAL፡ ካርሎ አንቾሎቲ የወርሃ ሚያዚያ የስፔን ላሊጋ የወሩ ምርጥ አሰልጣች በመባል መመረጣቸው ይፋ ሆኗል።
نمایش همه...
👏 22 11👍 1🤨 1
ሪያል ማድሪድ በቻምፒየንስ ሊጉ መድረክ ለመጨረሻ ግዜ በአሊያንዝ አሬና ያደረጋቸዉን ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችሏል።
نمایش همه...
🔥 47👍 4 3
⚪️✈️ የክለባችን የቡድን አባላት በነገው ዕለት በሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ከባየርን ሙኒክ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ወደ ጀርመን ጉዟቸውን ማድረግ ጀምረዋል። በዚህም መሰረት ጉዳት እና ቅጣት ላይ የሚገኙት እንደ ቲቦኮርቱዋ፤ ዴቪድ አላባእንድሁም ዳኒ ካርቪሀል ቡድኑን ለማበረታታት አብረው ወደ ጀርመን ተጉዘዋል።🤍🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
نمایش همه...
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
نمایش همه...
1
አርሰናል
ማንችስተር ዩናይትድ
ሊቨርፑል
ቼልሲ
ማንችስተር ሲቲ
ቶተንሃም
ሌላ ቡድን
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
نمایش همه...
🎥 የጫካ ፊልም 🎥
🎥 የፍቅር ፊልም 🎥
🎥 አክሽን ፊልም 🎥
🎥 የቱርክ ፊልም 🎥
🎥 የህንድ ፊልም 🎥
🎥 የአማርኛ ፊልም 🎥
🎥 የ DSTV ፊልም 🎥
✅ JOIN ✅
🗣|| ብራድሌይ ባርኮላ ፡ "የክርስቲያኖ ሮናልዶን ብቃት ስመለከት ቡድኑን የሚሸከምበት መንገድ ልዩ ነበር፤ በእውነቱ ሙሉ ከልጂነቴ ጀምሮ ክርስቲያኖን በጣም እወደው ነበር። ከእሱ ባህሪያት በጣም የሚገርመኝ ነገር አስተሳሰቡ ነው፤ እሱ በምንም መንገድ ተስፋ አይቆርጥም፤ ይሄ በጣም የሚገርም ነገርነው፤ እኔንም እዚህ ደረጃ እንድደርስ ያደረገኝ የእሱ ባህሪነው።" "እሱ ሁሌጊዜም ራሱን ለመሆን ይጥራል፤እኛም ሁልጊዜ እሱን ስንመለከተው ለእኛ ለወጣት ተጨዋቾች በጣም ጥሩነው። እንደሱ እንድትሰራ እና በመስራት ውጤት ሁሉንም ነገር ማሳካት እና ማግኘት እንደምትችል ለራስህ እንድትናገር ያደርግሀል ።"
نمایش همه...
33👍 4🫡 3
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
نمایش همه...
🔥 Series Movie 🔥
🔥 Spartacus 🔥
🎦 Box Office Movies 🎦
📺 JOIN 📺
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
نمایش همه...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬