cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ ➢ | ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

نمایش بیشتر
Advertising posts
99 562مشترکین
+42424 ساعت
+2 8037 روز
+5 69730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🚨🇪🇸የቀድሞው የክለባችን አስደናቂ ተጨዋች የነበረው እንድሁም አሁን ላይ በአሰልጣኝነት በጀርመኑ ክለብ ባየርንሊቨርኩሰን አስደናቂ የውድድር አመትን እያሳለፈ የሚገኘው ዣቢ አሎንሶ የበርካታ የአውሮፓ ታላላቅ ክለቦችን ቀልብ መሳቡ ይታወቃል። ከእነዚህም መካከል የጀርመኑ ባየርን ሙኒክ፤እንድሁም በሚቀጥለው የውድድር አመት ከአሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ጋር የሚለያየው የሜርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የአሎንሶ ፈላጊ ክለቦች ናቸው። ይሁን እንጂ ከትናት ምሽት ጀምሮ በርካታ ታአማኒነት ያላቸው የመረጃ ምንጮች እንዳስነበቡት ከሆነ አሎንሶ ምንም እንኳን ከላይ በተጠቀሱት ክለቦች በጥብቅ የሚፈለግ አሰልጣኝ ቢሆንም በጀርመኑ ክለብ ባየርንሊቨርኩሰን የሚቆይበት እድል ሰፊ መሆኑን እና እስከ 2025 ድረስ በዚያው መቆየትን እንደወሰነ ሲገለፅ ቆይቷል። ክለባችንም አሁን ላይ በጣሊያናዊዉ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ እየተመራ ሲሆን 2025ላይ የአንቾሎቲ ኮንትራት ሲጠናቀቅ ዣቢ አሎንሶ የሪያል ማድሪድ ኢላማ እንደሚሆን #ESPN ይዞት በወጣው መረጃ ላይ አመላክቷል። በሌላ በኩል ታማኙ የዝውውር ኤክስፐርት ፋብሪዚዮ ሮማኖ ባወጣው መረጃ መሰረት ምንም እንኳን ካርሎ አንቾሎቲ አሁን ላይ የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ መሆናቸው የሚታወቅ ጉዳይ ቢሆንም ስፔናዊዉ ታክቲሺያን ዣቢ አሎንሶ በፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ከፍተኛ የሆነ አድናቆየት የሚሰጠው አሰልጣኝ እንደሆነ አመላክቷል። #ESPN & #Fabrizio_Romano @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
نمایش همه...
ክለባችን ሪያል ማድሪድ በኢትሃድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ለሚያደርገው የመልስ ጨዋታ ሲቲዎች የስቴዲየም ትኬት ሽያጫቸውን ሙሉ ለሙሉ መጨረሳቸው ይፋ ተደርጓል ። ታላቅ ጨዋታ 😻 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
نمایش همه...
🔥 9😁 1
🚨ሪያል ማድሪድ ክሮሺያዊዉን የአማካኝ ስፍራ ተጨዋች ሉካ ሞድሪችን በሚመለከት ከክለቡ መልቀቅ እንዳለበት መናገር ስለማይፈልግ ሞድሪች በራሱ ውሳኔ እንዲያሳልፍ ይፈልጋል ተብሏል። ተጨዋቹ ምናልባት የሚለቅበት እድል ሰፊ ሲሆን ሪያል ማድሪድ ግን ማንኛውንም የስንብት ፕሮግራም ከማውጣቱ በፊት የተጨዋቹን የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚጠብቅ ተገልጿል። #Marca @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
نمایش همه...
👍 9👏 2🫡 2
🚨🇺🇦የአንድሬ ሉኒን የኮንትራት እድሳት በጥሩ ሁኔታ ላይ ሲሆን ክለባችን ሪያል ማድሪድ እና ተጨዋቹ በፍጥነት ስምምነት ላይ እንደሚደርሱ ይጠበቃል። ጉዳዩን በሚመለከትም ፈጣን መፍትሄ እንደሚሰጠው ተገልጿል። ሉኒን ከአሁን በፊት ቡድኑ ውስጥ ካሉ ተጨዋቾች ውስጥ ዝቅተኛ ደመወዝ የሚከፈለው ተጨዋች የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ኮትትራቱ ከተራዘመ በኋላ ከፍተኛ የሆነ የደመወዝ ማሻሻያ እንደሚደረግለት ይጠበቃል። #Relevo
نمایش همه...
👍 18
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
نمایش همه...
አርሰናል
ማንችስተር ዩናይትድ
ቼልሲ
ሊቨርፑል
ማንችስተር ሲቲ
ቶተንሃም
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
نمایش همه...
📚 ትምህርት ሚኒስትር 📚
⚽️ ስፖርት ⚽️
🎧 ሙዚቃ 🎧
🌎 ፖለቲካ 🌎
🎬 ፊልም 🎬
🗿 ቴክኖሎጂ🗿
📖 መፅሐፍ 📖
🌇 ጥቅሶች 🌇
😂 ቀልዶች 😂
👨‍💻ትኩስ ዜና 👩‍💻
⛪️ የሃይማኖት ቻናል 🕍
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
نمایش همه...
🔥 Series Movie 🔥
🔥 Spartacus 🔥
🎦 Box Office Movies 🎦
📺 JOIN 📺
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
نمایش همه...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
نمایش همه...
1943
1977
1988
1964
💖💖💖 ሴቶችን ፍቅር ለማስያዝ 💖💖💖
💖💖💖 ወንዶችን በፍቅር ለመጣል 💖💖💖
💖💖💖 መሳጭ የፍቅር ታሪክ 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅር ግጥሞች 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅር ደብዳቤዎች 💖💖💖
💖💖💖 ይቅርታ ለመጠየቅ 💖💖💖
💖💖💖 ዘፈን ለመጋበዝ 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅረኛሞች መንደር 💖💖💖
💖💖💖 አፈቅርሻለሁ 💖💖💖
💖💖💖 አፈቅርሀለው 💖💖💖
وارد شوید و به اطلاعات مفصل دسترسی پیدا کنید

ما این گنجینه ها را پس از تأیید هویت به شما نشان خواهیم داد. ما وعده می‌دهیم که سریع است!