fa
Feedback
BROTHER GENERAL AGENT

BROTHER GENERAL AGENT

رفتن به کانال در Telegram

@ N.B:- መኪናዎን ለመሸጥ፣ለመለወጥ አልያም ለመግዛት አስበዋል ❓❓❓❓ 👉 እንግዲያው ይህንን ሊንክ በመጫን የተለያዩ መኪኖችን በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/BrotherGeneralAgent Call us 0911331326 Call us 0910339291

نمایش بیشتر
1 799
مشترکین
-324 ساعت
-167 روز
-3030 روز
آرشیو پست ها
ባንክ ያለበት V8 Make:Toyota  Model:Landcruiser Engine:V8  Trim:VX.R Fuel:Diesel Transmission:8-Speed Automatic , Full option  Plate  : C....Code  ➁  Year:2017 Mileage :82,000Km  Driven  Condition:Excellent  Bank:5 Million Cash:13.5 Million Price:18.5 Million Birr  Commission:2% Contact : 0911331326

photo content
+4

መኪናዎን #በአስቸኳይ መሸጥ ከፈለጉ ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ሞልተው 0911331326 ላይ ይላኩልን ወይም  +251911331326 ላይ ደውለዉ ያሳውቁን። √የመኪናው ስሪት___ √የመኪናው ሞዴል___ √የምርት ዘመን___ √ትራንስሚሽን___ √መሪ የዞረ/ያልዞረ___ √የተነዳው ኪ.ሜ___ √የነዳጅ አይነት___ √ስለመኪናው አቋም አጠር ያለ  ማብራሪያ___ √በተለያየ አቅጣጫ የተነሳ ፎቶ___ √የመሸጫ ዋጋ___ √የባለቤት ስልክ___ ⚠️ኮሚሽን (2%) የማይከፍል ገዥም ሆነ ሻጭ  አናስተናግድም ☎️+251911331326 JOIN & SHARE 👇👇👇👇 https://t.me/BrotherGeneralAgent

photo content
+7

አስቸኳይ የሚሸጥ Jetuor X70+ Make:-Cherry Jetour Model:-X70 plus Year of make:-2022 Mileage:-27,000km Plate no:-C25*** Sunroof 7 seater Price: 4,800,000 Negotiable ‼️Commission 2%‼️ ‼️ ቀጥታ ‼️ 0911331326

photo content
+7

Make:Hyundai Model:Creta Year:2021 real Engine:1.6L GDI Drive Type:FWD Fuel:Benzine Transmission:6-Speed Automatic Plate No : 2-B-97*** Mileage: 37,000 Kms Gas Mileage:18Km/L Condition:Almost Brand New 📍Features:- Air conditioning Cruise control Parking sensor rear Power locks Power windows Tuner/radio USB Multimedia Power Streeing Central Door Lock Rear Towing Hook Push Start Sunroof Aadjustable Driver Seat Rear wiper Fog lights Roof rails Spoiler ABS Airbags (front and side) LED headlights Traction control Price: 5.800,000 Million Birr Commission : 2% Contact : 0911331326

photo content
+8

URJENT 🔥 sell Make:Hyundai Model:Tucson Year:2021 Body Type:SUV Sport Utility Engine:L4 1.6 Turbo 187HP Drive Type:FWD Fuel:Benzine Imported from Erope Transmission:8-Speed Automatic Mileage:  30,000 Kms Gas Mileage:16KM/L Plate No: C0xxx Code 2 Condition:Almost Brand New Price....5.300.000 Birr negotiable Ask 2% commission 0911331326 (Sami)      

photo content
+4

Make: Toyota Model: Hilux X cab Year:2008 Standard : Europe 🇪🇺🇪🇺 Transmission : Manual Engine: D4D Fuel: Diesel Standard Europe Plate no : Code 2 B*** Price:4,300,000 Birr Commission :2% 0911331326

photo content
+2

Rivo Extra Cup Model 2017 real Milage 86,000 Plate no AA 2B3*** Very neat car 🚗 Price : 7,500,000 ድርድር አለው Commission 2% ይከፍላሉ 0911331326

photo content
+4

የሐረጎው እልቂት፡ የረገፉ ህልሞች እና የተረሳው የዋሻ ፕሮጀክት ‼️ ================================= (ወደ መፍትሄው እንሻገር!) || ✍️ የዛሬ ማለዳ ለብዙዎቻችን ከባድ ሐዘን ይዞ የመጣ ቀን ነበር። ከደሴ ወደ አዲስ አበባ 60 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረው የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ፣ ኮምቦልቻ አቅራቢያ ሐረጎ በተባለው ጠመዝማዛና አደገኛ ገደል ውስጥ 170 ሜትር ወደ ታች በመስፈጠሩ የ31 ንፁሃን ወገኖቻችን ህይወት ተቀጥፏል፤ 29 ሰዎች ደግሞ ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ከሟቾች መካከል አብዛኛዎቹ ታሪካቸው አንጀት ይበላል፦ ☑ እህቷ ሞታባት ቀብር ለመድረስ ወደ አዲስ አበባ ስትጓዝ የነበረችና እራሷም አስክሬን የሆነች እህት (የቤተሰቧን ሀዘንበድርብ መሆኑን አስቡት)፣ ☑ የነገዋን ብሩህ ተስፋ ሰንቃ የትምህርት ውጤት ለማምጣት ስትጓዝ የነበረች ተማሪ፣ ☑ ለነገ ጠዋት የውጭ ሀገር በረራ ኖሯቸው ሲጓዙ የነበሩ፣ ☑ ባል፣ ሚስት እና የሚስት እህት ልጅ በአንድ ላይ ያለቁበት ቤተሰብ፣ ☑ እንዲሁም ጨቅላ ልጇን እንዳቀፈች አብራ ህይወቷ ያለፈ እናት ይገኙበታል። ስንት የተነደፉ ሃሳቦች፣ ያልተሰሙ ሹክሽክታዎች፣ የታለሙ ህልሞች፣ የተያዙ እቅዶች፣ የተሰነቁ ተስፋዎች... በዛች ቅፅበት ሐረጎ ገደል ውስጥ አብረው ተቀበሩ⁉️ አላህ ለሟቾች ጀነትን፣ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይወፍቅ! (በዚህ ሁሉ እልቂት ውስጥ የአላህን ድንቅ ጥበብ የሚያሳየው፣ 4 ሰዎች ምንም አይነት ጭረት እንኳ ሳይደርስባቸው መትረፋቸው ነው!) 🖊 በእስልምናችን ሞት የአላህ ውሳኔ (ቀደር) መሆኑን አጥብቀን እናምናለን። ማንም ሰው ከተፃፈለት ሰዓት አንዲትም ሰከንድ አያሳልፍም። ነገር ግን ዲናችን "ሰበብ አድርሱ (ግመሏን እሰርና በአላህ ተመካ)" ይለናል። ✅ የአይን እማኞች እና ፖሊስ እንዳረጋገጡት፣ ትናንት 31 ሰዎችን ይዞ 170 ሜትር ገደል የገባው መኪና ካቻማሌ የሚባል እጅግ ያረጀ፣ ጎማዎቹ ሊሾ የሆኑ (ያለቁ)፣ ለዚህ አደገኛ ተራራማ መንገድ ፈፅሞ የማይመጥን በራሪ የሬሳ ሳጥን ነበር። ታዲያ የትራፊክ ተቆጣጣሪዎች፣ የስምሪት ሰጪዎች እና የሚመለከታቸው አካላት ይህን ያረጀ መኪና ለምን አሰማሩ? የሞቱትማ ሞተዋል፤ ቢያንስ ለቀሪው ከዚህ ዘግናኝ ስህተት ልንማር አይገባም? ሰበብ ሳናደርስ ሁሉንም በአላህ ማመካኘት ተገቢ አይደለም! ለመሆኑ የተረሳውና የተገፋው የደሴ-ኮምቦልቻ አቋራጭ የዋሻ መንገድ ለምን አይጀመርም⁉️ 🔗በሐረጎ በተጓዝን ቁጥር ሁሌም ስጋት ውስጥ የሚጥለን የሞት ቀጠና ነው። ነገር ግን ለዚህ ችግር ቋሚ መፍትሄ የሚሆን ዝግጁ ጥናት እንደነበረ ስንቶቻችን እናውቃለን? ✅ ከዓመታት በፊት፣ ደሴ እና ኮምቦልቻን በ7 ኪ.ሜ ብቻ የሚያገናኝ (ቀድሞ የነበረውን 25 ኪ.ሜ እና የሐረጎን አደገኛ ተራራ የሚያስቀር) የ2.01 ኪ.ሜ የዋሻ ፕሮጀክት ጥናት ተሰርቶ ነበር። በዶ/ር ኢንጂነር ዐብዱልከሪም ሙሐመድአማን የግል ጥረት፣ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ እና ከቱርኩ የያፒ መርከዝ (Yapi Merkez) ኩባንያ ጋር በመሆን ዲዛይኑ አልቆ፣ ማሽኖችም ተዘጋጅተው፣ ፕሮጀክቱ ሊጀመር ጫፍ ደርሶ ነበር። ✅ ነገር ግን... በወቅቱ የነበሩት የአማራ ክልል መሪዎች (በተለይም አቶ አገኘሁ ተሻገር) "ይህ ፕሮጀክት አሁን አንገብጋቢ አይደለም" በሚል ተልካሻና የወሎ ጥላቻ ምክንያት ለፌደራል መንግስት ደብዳቤ ላለመፃፍ ወስነው ፕሮጀክቱን ገደሉት። ዛሬስ? የ31 ንፁሃን ዜጎች ህይወት ማለፍ አሁንም አንገብጋቢ አይደለምን? ህዝብ የሚጠቅምን የልማት ጥያቄ ወደ ጎን መግፋት መጨረሻው እንዲህ አይነት የንፁሃን እልቂት ነው። 📏 አሁንም ጊዜው አልረፈደም! የክልሉ እና የፌደራል መንግስት አካላት ለእስካሁኑ እንዝህላልነታቸው እና የህዝብን አንገብጋቢ ጥያቄ "አስፈላጊ አይደለም" ብለው በመግፋታቸው ህዝቡን ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል። በመቀጠልም፣ ዛሬ በያፒ መርከዝ በኩል ባይመች እንኳ፣ ይህንን የደሴ-ኮምቦልቻ አቋራጭ የዋሻ ፕሮጀክት በአስቸኳይ በጀት በይዞ ወደ ትግበራ ሊያስገባው ይገባል! ይህ መንገድ የኢኮኖሚ ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የህይወት አድን (Life-saving) ፕሮጀክት ነው! ከአላህ ቀዿእ እና ቀደር ማምለጥ ባንችልም፣ አደገኛ መንገዶችን አስተካክለን፣ ያረጁ መኪናዎችን አስወግደን ሰበብ እናድርስ! አላህ የሞቱትን ይማርልን! ለቆሰሉት ዐፊያ ይስጥልን! ሀገራችንን ከእንዲህ አይነት ሙሲባ ይጠብቅልን! Cc: Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን Amhara Region President Office Amhara Prosperity Party /APP/ Amhara Communications Amhara Region Islamic Affairs Higher Council/የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት Office of the Prime Minister-Ethiopia Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia https://t.me/BrotherGeneralAgent

photo content

#Toyota Corolla Cross 2022 #Used • Make: Toyota • Model: Corolla Cross Taiwan 🇹🇼 • Year: 2022 • Body Type: SUV • Engine: 1.8L Hybrid • Power: 103 kW (138 HP) • Drive Type: FWD • Fuel: Hybrid • Transmission: Automatic • Mileage: 41,000 km • Plate No.: Code 1 C1**** • Condition: Excellent (Full Option) Features: • Panoramic Sunroof • Both-Side Electric Seats • Hybrid System • Full Option Package Price: 8,150,000 ETB Ask 2% Commission 0911331326

photo content
+4

Make: Toyota Model: RAV-4 Year: 2014 Engine: 2000 CC Automatic Transmission Germany standard Plate No: Code 2A 8**** Condition: Extremely Neat -Leather Seat -Front and back camera surveillance -Traffic Sensor front and back object and people sensor - Engine Push button - Remote based Push back cover automatic opener /closer of the back-cover - Original paint - Accident free 💰Price: 5.1 Million ETB Negotiable        Commission Payment 0911331326

photo content
+5