BROTHER GENERAL AGENT
Ir al canal en Telegram
@ N.B:- መኪናዎን ለመሸጥ፣ለመለወጥ አልያም ለመግዛት አስበዋል ❓❓❓❓ 👉 እንግዲያው ይህንን ሊንክ በመጫን የተለያዩ መኪኖችን በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/BrotherGeneralAgent Call us 0911331326 Call us 0910339291
Mostrar más1 799
Suscriptores
-324 horas
-167 días
-3030 días
Archivo de publicaciones
ባንክ ያለበት V8
Make:Toyota
Model:Landcruiser
Engine:V8
Trim:VX.R
Fuel:Diesel
Transmission:8-Speed Automatic ,
Full option
Plate : C....Code ➁
Year:2017
Mileage :82,000Km Driven
Condition:Excellent
Bank:5 Million
Cash:13.5 Million
Price:18.5 Million Birr
Commission:2%
Contact : 0911331326
Repost from BROTHER GENERAL AGENT
መኪናዎን #በአስቸኳይ መሸጥ ከፈለጉ ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ሞልተው 0911331326 ላይ ይላኩልን ወይም +251911331326 ላይ ደውለዉ ያሳውቁን።
√የመኪናው ስሪት___
√የመኪናው ሞዴል___
√የምርት ዘመን___
√ትራንስሚሽን___
√መሪ የዞረ/ያልዞረ___
√የተነዳው ኪ.ሜ___
√የነዳጅ አይነት___
√ስለመኪናው አቋም አጠር ያለ ማብራሪያ___
√በተለያየ አቅጣጫ የተነሳ ፎቶ___
√የመሸጫ ዋጋ___
√የባለቤት ስልክ___
⚠️ኮሚሽን (2%) የማይከፍል ገዥም ሆነ ሻጭ አናስተናግድም።
☎️+251911331326
JOIN & SHARE 👇👇👇👇
https://t.me/BrotherGeneralAgent
አስቸኳይ የሚሸጥ Jetuor X70+
Make:-Cherry Jetour
Model:-X70 plus
Year of make:-2022
Mileage:-27,000km
Plate no:-C25***
Sunroof
7 seater
Price: 4,800,000 Negotiable
‼️Commission 2%‼️
‼️ ቀጥታ ‼️
0911331326
Make:Hyundai
Model:Creta
Year:2021 real
Engine:1.6L GDI
Drive Type:FWD
Fuel:Benzine
Transmission:6-Speed Automatic
Plate No : 2-B-97***
Mileage: 37,000 Kms
Gas Mileage:18Km/L
Condition:Almost Brand New
📍Features:-
Air conditioning
Cruise control
Parking sensor rear
Power locks
Power windows
Tuner/radio
USB
Multimedia Power Streeing
Central Door Lock
Rear Towing Hook
Push Start
Sunroof
Aadjustable Driver Seat
Rear wiper
Fog lights
Roof rails
Spoiler
ABS
Airbags (front and side)
LED headlights
Traction control
Price: 5.800,000 Million Birr
Commission : 2%
Contact : 0911331326
URJENT 🔥 sell
Make:Hyundai
Model:Tucson
Year:2021
Body Type:SUV Sport Utility
Engine:L4 1.6 Turbo 187HP
Drive Type:FWD
Fuel:Benzine
Imported from Erope
Transmission:8-Speed Automatic
Mileage: 30,000 Kms
Gas Mileage:16KM/L
Plate No: C0xxx Code 2
Condition:Almost Brand New
Price....5.300.000 Birr negotiable
Ask 2% commission
0911331326
(Sami)
Make: Toyota
Model: Hilux X cab
Year:2008
Standard : Europe 🇪🇺🇪🇺
Transmission : Manual
Engine: D4D
Fuel: Diesel
Standard Europe
Plate no : Code 2 B***
Price:4,300,000 Birr
Commission :2%
0911331326
Rivo Extra Cup
Model 2017 real
Milage 86,000
Plate no AA 2B3***
Very neat car 🚗
Price : 7,500,000 ድርድር አለው
Commission 2% ይከፍላሉ
0911331326
የሐረጎው እልቂት፡ የረገፉ ህልሞች እና የተረሳው የዋሻ ፕሮጀክት ‼️
=================================
(ወደ መፍትሄው እንሻገር!)
||
✍️ የዛሬ ማለዳ ለብዙዎቻችን ከባድ ሐዘን ይዞ የመጣ ቀን ነበር። ከደሴ ወደ አዲስ አበባ 60 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረው የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ፣ ኮምቦልቻ አቅራቢያ ሐረጎ በተባለው ጠመዝማዛና አደገኛ ገደል ውስጥ 170 ሜትር ወደ ታች በመስፈጠሩ የ31 ንፁሃን ወገኖቻችን ህይወት ተቀጥፏል፤ 29 ሰዎች ደግሞ ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል።
ከሟቾች መካከል አብዛኛዎቹ ታሪካቸው አንጀት ይበላል፦
☑ እህቷ ሞታባት ቀብር ለመድረስ ወደ አዲስ አበባ ስትጓዝ የነበረችና እራሷም አስክሬን የሆነች እህት (የቤተሰቧን ሀዘንበድርብ መሆኑን አስቡት)፣
☑ የነገዋን ብሩህ ተስፋ ሰንቃ የትምህርት ውጤት ለማምጣት ስትጓዝ የነበረች ተማሪ፣
☑ ለነገ ጠዋት የውጭ ሀገር በረራ ኖሯቸው ሲጓዙ የነበሩ፣
☑ ባል፣ ሚስት እና የሚስት እህት ልጅ በአንድ ላይ ያለቁበት ቤተሰብ፣
☑ እንዲሁም ጨቅላ ልጇን እንዳቀፈች አብራ ህይወቷ ያለፈ እናት ይገኙበታል።
ስንት የተነደፉ ሃሳቦች፣ ያልተሰሙ ሹክሽክታዎች፣ የታለሙ ህልሞች፣ የተያዙ እቅዶች፣ የተሰነቁ ተስፋዎች... በዛች ቅፅበት ሐረጎ ገደል ውስጥ አብረው ተቀበሩ⁉️ አላህ ለሟቾች ጀነትን፣ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይወፍቅ! (በዚህ ሁሉ እልቂት ውስጥ የአላህን ድንቅ ጥበብ የሚያሳየው፣ 4 ሰዎች ምንም አይነት ጭረት እንኳ ሳይደርስባቸው መትረፋቸው ነው!)
🖊 በእስልምናችን ሞት የአላህ ውሳኔ (ቀደር) መሆኑን አጥብቀን እናምናለን። ማንም ሰው ከተፃፈለት ሰዓት አንዲትም ሰከንድ አያሳልፍም። ነገር ግን ዲናችን "ሰበብ አድርሱ (ግመሏን እሰርና በአላህ ተመካ)" ይለናል።
✅ የአይን እማኞች እና ፖሊስ እንዳረጋገጡት፣ ትናንት 31 ሰዎችን ይዞ 170 ሜትር ገደል የገባው መኪና ካቻማሌ የሚባል እጅግ ያረጀ፣ ጎማዎቹ ሊሾ የሆኑ (ያለቁ)፣ ለዚህ አደገኛ ተራራማ መንገድ ፈፅሞ የማይመጥን በራሪ የሬሳ ሳጥን ነበር። ታዲያ
የትራፊክ ተቆጣጣሪዎች፣ የስምሪት ሰጪዎች እና የሚመለከታቸው አካላት ይህን ያረጀ መኪና ለምን አሰማሩ? የሞቱትማ ሞተዋል፤ ቢያንስ ለቀሪው ከዚህ ዘግናኝ ስህተት ልንማር አይገባም? ሰበብ ሳናደርስ ሁሉንም በአላህ ማመካኘት ተገቢ አይደለም!
ለመሆኑ የተረሳውና የተገፋው የደሴ-ኮምቦልቻ አቋራጭ የዋሻ መንገድ ለምን አይጀመርም⁉️
🔗በሐረጎ በተጓዝን ቁጥር ሁሌም ስጋት ውስጥ የሚጥለን የሞት ቀጠና ነው። ነገር ግን ለዚህ ችግር ቋሚ መፍትሄ የሚሆን ዝግጁ ጥናት እንደነበረ ስንቶቻችን እናውቃለን?
✅ ከዓመታት በፊት፣ ደሴ እና ኮምቦልቻን በ7 ኪ.ሜ ብቻ የሚያገናኝ (ቀድሞ የነበረውን 25 ኪ.ሜ እና የሐረጎን አደገኛ ተራራ የሚያስቀር) የ2.01 ኪ.ሜ የዋሻ ፕሮጀክት ጥናት ተሰርቶ ነበር። በዶ/ር ኢንጂነር ዐብዱልከሪም ሙሐመድአማን የግል
ጥረት፣ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ እና ከቱርኩ የያፒ መርከዝ (Yapi Merkez) ኩባንያ ጋር በመሆን ዲዛይኑ አልቆ፣ ማሽኖችም
ተዘጋጅተው፣ ፕሮጀክቱ ሊጀመር ጫፍ ደርሶ ነበር።
✅ ነገር ግን... በወቅቱ የነበሩት የአማራ ክልል መሪዎች (በተለይም አቶ አገኘሁ ተሻገር) "ይህ ፕሮጀክት አሁን አንገብጋቢ አይደለም" በሚል ተልካሻና የወሎ ጥላቻ ምክንያት ለፌደራል መንግስት ደብዳቤ ላለመፃፍ ወስነው ፕሮጀክቱን ገደሉት። ዛሬስ? የ31 ንፁሃን
ዜጎች ህይወት ማለፍ አሁንም አንገብጋቢ አይደለምን? ህዝብ የሚጠቅምን የልማት ጥያቄ ወደ ጎን መግፋት መጨረሻው እንዲህ አይነት የንፁሃን እልቂት ነው።
📏 አሁንም ጊዜው አልረፈደም! የክልሉ እና የፌደራል መንግስት አካላት ለእስካሁኑ እንዝህላልነታቸው እና የህዝብን አንገብጋቢ ጥያቄ "አስፈላጊ አይደለም" ብለው በመግፋታቸው ህዝቡን ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል።
በመቀጠልም፣ ዛሬ በያፒ መርከዝ በኩል ባይመች እንኳ፣ ይህንን የደሴ-ኮምቦልቻ አቋራጭ የዋሻ ፕሮጀክት በአስቸኳይ በጀት በይዞ ወደ ትግበራ ሊያስገባው ይገባል! ይህ መንገድ የኢኮኖሚ ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የህይወት አድን (Life-saving) ፕሮጀክት ነው!
ከአላህ ቀዿእ እና ቀደር ማምለጥ ባንችልም፣ አደገኛ መንገዶችን አስተካክለን፣ ያረጁ መኪናዎችን አስወግደን ሰበብ እናድርስ!
አላህ የሞቱትን ይማርልን! ለቆሰሉት ዐፊያ ይስጥልን! ሀገራችንን ከእንዲህ አይነት ሙሲባ ይጠብቅልን!
Cc:
Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Amhara Region President Office
Amhara Prosperity Party /APP/
Amhara Communications
Amhara Region Islamic Affairs Higher Council/የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት
Office of the Prime Minister-Ethiopia
Ministry of Transport and Logistics - Ethiopia
https://t.me/BrotherGeneralAgent
#Toyota Corolla Cross 2022
#Used
• Make: Toyota
• Model: Corolla Cross Taiwan 🇹🇼
• Year: 2022
• Body Type: SUV
• Engine: 1.8L Hybrid
• Power: 103 kW (138 HP)
• Drive Type: FWD
• Fuel: Hybrid
• Transmission: Automatic
• Mileage: 41,000 km
• Plate No.: Code 1 C1****
• Condition: Excellent (Full Option)
Features:
• Panoramic Sunroof
• Both-Side Electric Seats
• Hybrid System
• Full Option Package
Price: 8,150,000 ETB
Ask 2% Commission
0911331326
Make: Toyota
Model: RAV-4
Year: 2014
Engine: 2000 CC
Automatic Transmission
Germany standard
Plate No: Code 2A 8****
Condition: Extremely Neat
-Leather Seat
-Front and back camera surveillance
-Traffic Sensor front and back object and people sensor
- Engine Push button
- Remote based Push back cover automatic opener /closer of the back-cover
- Original paint
- Accident free
💰Price: 5.1 Million ETB Negotiable
Commission Payment
0911331326
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
