fa
Feedback
Ibrahim Ali

Ibrahim Ali

رفتن به کانال در Telegram

Website Designer and Developer Contact: ibrahimalicode@gmail.com

نمایش بیشتر
1 223
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
-2030 روز
آرشیو پست ها
ስለ ስራዎቼ ምን አስተያየት አላችሁ :: በዚህ ሊንክ በመግባት ወይም የፌስቡክ አካውንቴ ላይ አስተያየት (review) በመስጠት ተደራሽ እንድሆን እናድርግ:: https://m.facebook.com/Ib
ስለ ስራዎቼ ምን አስተያየት አላችሁ :: በዚህ ሊንክ በመግባት ወይም የፌስቡክ አካውንቴ ላይ አስተያየት (review) በመስጠት ተደራሽ እንድሆን እናድርግ:: https://m.facebook.com/IbrahimInnovations

YouTube ቻናል ከፍቻለሁ። ሱብስክራይብ አደራ https://www.youtube.com/@kaptan_ibrahim
YouTube ቻናል ከፍቻለሁ። ሱብስክራይብ አደራ https://www.youtube.com/@kaptan_ibrahim

የአየር ክልላችንን ደህንነት በአዲስ መልክ የሚቀይር የMissile Interceptor (ሚሳይል መቃወሚያ) ሲሙሌተር ሰርቻለሁ። ይህ ሶፍትዌር፣ የጠላትን ድሮን በቅጽበት አድኖ የሚያጠፋ የሂሳብ ቀመር
+3
የአየር ክልላችንን ደህንነት በአዲስ መልክ የሚቀይር የMissile Interceptor (ሚሳይል መቃወሚያ) ሲሙሌተር ሰርቻለሁ። ይህ ሶፍትዌር፣ የጠላትን ድሮን በቅጽበት አድኖ የሚያጠፋ የሂሳብ ቀመር (Mathematical Algorithm) ውጤት ነው። የሲሙሌተሩ ልዩ አማራጮች መካከል በትንሹ (Target & Missile Profiles): ይህ ሲስተም ማንኛውንም አይነት የድሮን እንቅስቃሴ እንዲመክት ተደርጎ የተሰራ ነው፡ • Linear (ቀጥተኛ): ቀጥ ብለው የሚመጡ ጥቃቶችን በቀላሉ ለመምታት። • Sinusoidal (ማዕበላዊ): እንደ ሞገድ የሚወዛወዙ ድሮኖችን አነጣጥሮ ለመያዝ። • ZigZag (መጠማዘዝ): በከፍተኛ ፍጥነት አቅጣጫቸውን እየቀያየሩ ለማምለጥ የሚሞክሩትን Proportional Navigation (PN) በመጠቀም ቀድሞ ለመቆረጥ። እንዴት ይተግበር ቢባል ለምሳሌ አዲስ አበባን ለመከላከል! ሶፍትዌሩን በ3D የሰራሁት ያለ ምክንያት አይደለም። አዲስ አበባን ከአየር ጥቃት መከላከል ብንፈልግ፣ ሙሉ ከተማዋን በድሮን ማፕ (3D Mapping) ካደረግን በኋላ ይህን ሶፍትዌር በመጠቀም የማይደፈር የአየር ክልል መፍጠር እንችላለን። ከምርምር ወደ ተግባር አሁን ላይ ፕሮጀክቱ በምርምር እና ጥናት ደረጃ ላይ ቢሆንም፣ የሂሳብ ቀመሮቹን (Mathematical Principles) በማሻሻል ወደ ተግባር መቀየር ይቻላል። የቅርብ ጊዜ ስራዎቼ፡ • ባለፈው የF-35A Jet ሰርቼ ማብረሬ ይታወሳል። • በአሁኑ ሰዓት ደግሞ 2 ሜትር ርዝመት ያለው እጅግ ዘመናዊው S-57 ተዋጊ ጄት በመስራት ላይ እገኛለሁ። የኢትዮጵያ ሰማይ ሁሌም ሰላም ሆኖ ይኖራል! #DefenseTech #AerospaceEthiopia #Innovation

photo content
+4

Team mates ✈️✈️

የምሰራው ጀት እዚህ ደርሷል ሙሉ ቪዲዩዉን ለማየት link ይህንን ይጫኑ f-35A
የምሰራው ጀት እዚህ ደርሷል ሙሉ ቪዲዩዉን ለማየት link ይህንን ይጫኑ f-35A

don’t forget to copy link 🔗

እስከ 30 ኪሎሜትር ርቀት መጓዝ የሚችል F-35A ጀት video:- https://vm.tiktok.com/ZMASGcQDU/
እስከ 30 ኪሎሜትር ርቀት መጓዝ የሚችል F-35A ጀት video:- https://vm.tiktok.com/ZMASGcQDU/

በቱርክ ሃንጋርላር, ሙሉ ቡድን ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ስብሰባ አድርገናል:: መልካም ዕድል ለሁላችንም::
+3
በቱርክ ሃንጋርላር, ሙሉ ቡድን ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ስብሰባ አድርገናል:: መልካም ዕድል ለሁላችንም::

አዲስ ነገር በቱርክ 🇪🇹🇹🇷🇹🇷
+5
አዲስ ነገር በቱርክ 🇪🇹🇹🇷🇹🇷

ለካንሰር መድሃኒት ሳሙና በመስራት ኢትዮጵያን ያስጠራው ወጣት... የ2024 የአመቱ ምርጥ ልጅ ሄማን በቀለ በአስደናቂ ስኬቶቹ የአለምን ትኩረት የሳበ አበረታች ወጣት ነው። ገና በ14 አመቱ ሄማን የ
ለካንሰር መድሃኒት ሳሙና በመስራት ኢትዮጵያን ያስጠራው ወጣት... የ2024 የአመቱ ምርጥ ልጅ ሄማን በቀለ በአስደናቂ ስኬቶቹ የአለምን ትኩረት የሳበ አበረታች ወጣት ነው። ገና በ14 አመቱ ሄማን የቆዳ ካንሰርን የመከላከል አቅም ያለው ርካሽ ሳሙና በማዘጋጀት በሰራው ድንቅ ስራ እውቅና አግኝቷል። ይህ ፕሮጀክት ለሳይንስ ባለው ፍቅር እና በአለም ላይ በጎ ተጽእኖ ለመፍጠር ባለው ፍላጎት ተንቀሳቅሶ TIMEን ጨምሮ ከተለያዩ ድርጅቶች ዘንድ አድናቆትንና እውቅናን አትርፎለታል። የሄማን ፈጠራ የፈጠራ ችሎታው፣ ቁርጠኝነቱ እና የገሃዱ ዓለም ችግሮችን ለመፍታት ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። በልዩ ውህድ የተጨመረ ሳሙና በማዘጋጀት፣ የቆዳ ካንሰርን ለመከላከል፣ በተለይም ውድ ህክምናዎችን የማያገኙ ማህበረሰቦችን ተደራሽ የሚያደርግ መፍትሄ ለመስጠት ያለመ ነው። ስራው የወጣቶችን ፈጠራ ሃይል ከማሳየት ባለፈ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂን በመጠቀም ህይወትን ማሻሻል ያለውን ጠቀሜታ ያሳያል። በዚህም ስራው የ2024 የዓመቱ ምርጥ ልጅ ሽልማትን አግኝቷል::

አዲስ ሶፍትዌር:: በቅርብ ቀን 🎉🎉🎉🎉 #new_software #Ankara #Turkey #GetirYemek #Yemeksepeti #TrendyolYemek
+3
አዲስ ሶፍትዌር:: በቅርብ ቀን 🎉🎉🎉🎉 #new_software #Ankara #Turkey #GetirYemek #Yemeksepeti #TrendyolYemek

+3

ከ ስምንት መቶ ሺ በላይ ተከታይ ላለው @fastmereja የሚከተለውን ዌብሳይት የመስራት እድሉን ስላገኘን ደስ ብሎናል:: www.fastmereja.info ያናግሩን t.me/ibrahimalicode #
ከ ስምንት መቶ ሺ በላይ ተከታይ ላለው @fastmereja የሚከተለውን ዌብሳይት የመስራት እድሉን ስላገኘን ደስ ብሎናል:: www.fastmereja.info ያናግሩን t.me/ibrahimalicode #ibarhimali