Ibrahim Ali
前往频道在 Telegram
1 223
订阅者
无数据24 小时
-67 天
-2030 天
帖子存档
1 223
ስለ ስራዎቼ ምን አስተያየት አላችሁ ::
በዚህ ሊንክ በመግባት ወይም የፌስቡክ አካውንቴ ላይ አስተያየት (review) በመስጠት ተደራሽ እንድሆን እናድርግ:: https://m.facebook.com/IbrahimInnovations
1 223
+3
የአየር ክልላችንን ደህንነት በአዲስ መልክ የሚቀይር የMissile Interceptor (ሚሳይል መቃወሚያ) ሲሙሌተር ሰርቻለሁ። ይህ ሶፍትዌር፣ የጠላትን ድሮን በቅጽበት አድኖ የሚያጠፋ የሂሳብ ቀመር (Mathematical Algorithm) ውጤት ነው።
የሲሙሌተሩ ልዩ አማራጮች መካከል በትንሹ (Target & Missile Profiles):
ይህ ሲስተም ማንኛውንም አይነት የድሮን እንቅስቃሴ እንዲመክት ተደርጎ የተሰራ ነው፡
• Linear (ቀጥተኛ): ቀጥ ብለው የሚመጡ ጥቃቶችን በቀላሉ ለመምታት።
• Sinusoidal (ማዕበላዊ): እንደ ሞገድ የሚወዛወዙ ድሮኖችን አነጣጥሮ ለመያዝ።
• ZigZag (መጠማዘዝ): በከፍተኛ ፍጥነት አቅጣጫቸውን እየቀያየሩ ለማምለጥ የሚሞክሩትን Proportional Navigation (PN) በመጠቀም ቀድሞ ለመቆረጥ።
እንዴት ይተግበር ቢባል
ለምሳሌ አዲስ አበባን ለመከላከል!
ሶፍትዌሩን በ3D የሰራሁት ያለ ምክንያት አይደለም። አዲስ አበባን ከአየር ጥቃት መከላከል ብንፈልግ፣ ሙሉ ከተማዋን በድሮን ማፕ (3D Mapping) ካደረግን በኋላ ይህን ሶፍትዌር በመጠቀም የማይደፈር የአየር ክልል መፍጠር እንችላለን።
ከምርምር ወደ ተግባር
አሁን ላይ ፕሮጀክቱ በምርምር እና ጥናት ደረጃ ላይ ቢሆንም፣ የሂሳብ ቀመሮቹን (Mathematical Principles) በማሻሻል ወደ ተግባር መቀየር ይቻላል።
የቅርብ ጊዜ ስራዎቼ፡
• ባለፈው የF-35A Jet ሰርቼ ማብረሬ ይታወሳል።
• በአሁኑ ሰዓት ደግሞ 2 ሜትር ርዝመት ያለው እጅግ ዘመናዊው S-57 ተዋጊ ጄት በመስራት ላይ እገኛለሁ።
የኢትዮጵያ ሰማይ ሁሌም ሰላም ሆኖ ይኖራል!
#DefenseTech #AerospaceEthiopia #Innovation
1 223
ለካንሰር መድሃኒት ሳሙና በመስራት ኢትዮጵያን ያስጠራው ወጣት...
የ2024 የአመቱ ምርጥ ልጅ ሄማን በቀለ በአስደናቂ ስኬቶቹ የአለምን ትኩረት የሳበ አበረታች ወጣት ነው። ገና በ14 አመቱ ሄማን የቆዳ ካንሰርን የመከላከል አቅም ያለው ርካሽ ሳሙና በማዘጋጀት በሰራው ድንቅ ስራ እውቅና አግኝቷል። ይህ ፕሮጀክት ለሳይንስ ባለው ፍቅር እና በአለም ላይ በጎ ተጽእኖ ለመፍጠር ባለው ፍላጎት ተንቀሳቅሶ TIMEን ጨምሮ ከተለያዩ ድርጅቶች ዘንድ አድናቆትንና እውቅናን አትርፎለታል።
የሄማን ፈጠራ የፈጠራ ችሎታው፣ ቁርጠኝነቱ እና የገሃዱ ዓለም ችግሮችን ለመፍታት ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። በልዩ ውህድ የተጨመረ ሳሙና በማዘጋጀት፣ የቆዳ ካንሰርን ለመከላከል፣ በተለይም ውድ ህክምናዎችን የማያገኙ ማህበረሰቦችን ተደራሽ የሚያደርግ መፍትሄ ለመስጠት ያለመ ነው። ስራው የወጣቶችን ፈጠራ ሃይል ከማሳየት ባለፈ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂን በመጠቀም ህይወትን ማሻሻል ያለውን ጠቀሜታ ያሳያል።
በዚህም ስራው የ2024 የዓመቱ ምርጥ ልጅ ሽልማትን አግኝቷል::
1 223
+3
አዲስ ሶፍትዌር:: በቅርብ ቀን 🎉🎉🎉🎉
#new_software
#Ankara #Turkey
#GetirYemek
#Yemeksepeti
#TrendyolYemek
1 223
ከ ስምንት መቶ ሺ በላይ ተከታይ ላለው @fastmereja የሚከተለውን ዌብሳይት የመስራት እድሉን ስላገኘን ደስ ብሎናል::
www.fastmereja.info
ያናግሩን t.me/ibrahimalicode
#ibarhimali
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
