WU Freshman program
رفتن به کانال در Telegram
Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program
نمایش بیشتر3 820
مشترکین
-424 ساعت
-477 روز
-11030 روز
آرشیو پست ها
3 820
ውድ ተማሪዎቻችን ከላይ በየኮሌጂ ሬጂስትራር የተመደባችሁት ለአሰራር እንዲመችና ሁሉንም ተማሪ አንድ ቦታ ማስተናገድ ስለሚከብድ በመሆኑ ብቻ ነው። ስለዚህ ይህ ክፍፍል ከዲፓርትመንት መረጣ ጋር የሚየያዝ ስላልሆነ መደናገጥም ሆነ መረበሽ የለባችሁም። ዲፓርትመንት መረጣ የሚኖረው ከአንድ ሴሚስተር ቆይታ በኃላ መሆኑን አውቃችሁ ራሳችሁን እንድታዘጋጁ ጭምር ለማሳሰብ እንወዳለን።
በዚህ አጋጣሚ የአንደኛ ሴሚስተር ሞጁሎችን እዚሁ ፔጂ ላይ ቀደም ብለን ስለጫናቸው አውርዳችሁ እንድታነቡ እናሳስባለን።
3 820
Freshman_Social_Sciences_3_Institute_of_Teachers_Education_and_Behavioral.pdf1.21 KB
3 820
Freshman_Social_Sciences_2_College_of_Business_and_Economics_Registral.pdf1.74 KB
3 820
Freshman_Social_Sciences_1_College_of_Social_Science_and_Humanity.pdf1.81 KB
3 820
ቀን፡- 01/11/2013
ማስታወቂያ
ለሁሉም የ2013 ዓ.ም አንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
ከነገ ማለትም አርብ 02/11/2013 ዓ.ም 2፡00 ጀምሮ በየተመደባችሁበት ኮሌጂ ሬጂስትራር በመቅረብ ምዝገባ እንድታከናዉኑ እናሳስባለን፡፡
