es
Feedback
WU Freshman program

WU Freshman program

Ir al canal en Telegram

Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program

Mostrar más
3 820
Suscriptores
-424 horas
-477 días
-11030 días
Archivo de publicaciones
photo content

photo content

photo content

Notice
Notice

ውድ ተማሪዎቻችን ከላይ በየኮሌጂ ሬጂስትራር የተመደባችሁት ለአሰራር እንዲመችና ሁሉንም ተማሪ አንድ ቦታ ማስተናገድ ስለሚከብድ በመሆኑ ብቻ ነው። ስለዚህ ይህ ክፍፍል ከዲፓርትመንት መረጣ ጋር የሚየያዝ ስላልሆነ መደናገጥም ሆነ መረበሽ የለባችሁም። ዲፓርትመንት መረጣ የሚኖረው ከአንድ ሴሚስተር ቆይታ በኃላ መሆኑን አውቃችሁ ራሳችሁን እንድታዘጋጁ ጭምር ለማሳሰብ እንወዳለን። በዚህ አጋጣሚ የአንደኛ ሴሚስተር ሞጁሎችን እዚሁ ፔጂ ላይ ቀደም ብለን ስለጫናቸው አውርዳችሁ እንድታነቡ እናሳስባለን።

Natural Sciences 3 CoA.pdf1.26 KB

Natural Sciences 2 CMHS.pdf1.64 KB

Natural Sciences 1 NS.pdf1.26 KB

Please register based on the assigned colleges

Freshman_Social_Sciences_3_Institute_of_Teachers_Education_and_Behavioral.pdf1.21 KB

Freshman_Social_Sciences_2_College_of_Business_and_Economics_Registral.pdf1.74 KB

Freshman_Social_Sciences_1_College_of_Social_Science_and_Humanity.pdf1.81 KB

List of Student for Registration

Notice
Notice

Registration

ቀን፡- 01/11/2013 ማስታወቂያ ለሁሉም የ2013 ዓ.ም አንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ ማለትም አርብ 02/11/2013 ዓ.ም 2፡00 ጀምሮ በየተመደባችሁበት ኮሌጂ ሬጂስትራር በመቅረብ ምዝገባ እንድታከናዉኑ እናሳስባለን፡፡

Welcome to Wollo University

PHYSICAL FITNESS module.pdf2.30 MB