cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Elias_Lori

" የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤ " (መጽሐፈ መክብብ 12:1)

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
522
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
03. Yiwedegnal በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ ይወደኛል

Special thanks and many blessings to the following individuals for their remarkable contributions: Organizer : Amanuel Abayneh, Stage leader: Rev. Muluneh ...

1
👍 1
👍 2
#ዜና #እረፍት     ዶ/ር መጋቢ #ዘለቀ #አለሙ ወደ #ጌታ #ሄዱ:: የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው፡፡ መዝ 116፡15      ህዳር 5/3/56 ዓ.ም ገና በልጅነት ጌታ ኢየሱስን የሕይወታቸው አዳኝ አድርገው በመቀበል በመንፈስ ቅዱስ በመሞላት ሕይወታቸው ተለወጠ።     ዶ/ር መጋቢ አለሙ ዘለቀ በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ስትመሰረት ቀደምት አባቶች መካከል ቀዳሚ የነበሩና ከመጀመርያዎችሁ  ከተመረጡት ሰባት ሽማግሌዎች መካከል አንዱ በመሆን ስማቸው በጉልህ ይጠቀሳል።    ዶ/ር መጋቢ ዘለቀ አለሙ በሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን በነበራቸው የአገልግሎት ዘመን ላልዳኑ ወገኖች ልዩ የወንጌል ሸክም የነበራቸው፣ በመንፈስ ቅዱስ ጰንጠቆስጣዊ እንቅስቃሴ በመሰጠት ያገለገሉ እና የእግዚአብሔርን ቃል በትጋት በማስተማር ይታወቃሉ።        ለትውልዱም መማርያ ይሆናል ብለው ያሰቡትን መንፈስ ቅዱስ በሕወታቸው ያከናወነውን ተግባር የሚገልፅ "ህይወቴ እና ጴንጤቆጤያዊ እንቅስቃሴ አጀማመር በኢትዮጲያ" የተሰኘው መፅሀፍ አበርክተው በጎ አሻራቸውን አኑረዋል።           በአገልግሎት ከ 60 ዓመታት በላይ በመቆየት ለብዙዎች በረከት ሆነዋል። በትዳር 46 ዓመታትን ከወ/ሮ ወይኒ ጋር አሳልፈዋል። ለብዙ ወጣት አገልጋዮችና አዲሱ ትዉልድ መልካም ልብ ያላቸው አባት መሆናቸው ለማወቅ ተችሎአል።        የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን በወንድማችን በሥጋ መለየትና  እንደ ቤተክርስቲያናችን  ውድ ወንድማችንን ከጎናችን በማጣታችን  የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለቅርብ ወዳጆቻቸው እና በአገር ውስጥና በውጭ አገር ለሚኖሩ የቤተክርስቲያናችን አገልጋዮችና አባላት እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ከጌታ ዘንድ መፅናናትን እንመኛለን ፡፡ ለበለጠ መረጃ፡ 👉በዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@efgbc ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/etfullgospel/ ቴሌግራም፡ https://t.me/EFGBC_JESUS ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@efgbchurch/ ይከታተሉን።
نمایش همه...
2
መዝሙር 103 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤ ³ ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥ ⁴ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥ ⁵ ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል።
نمایش همه...
🔥 4
نمایش همه...
ብዕሬ እንኳን Samuel TesfaMichael New Amharic Song #mezmur #protestant 2015/2023

ብዕሬ እንኳን Samuel TesfaMichael New Amharic Song #mezmur #protestant 2015/2023#samueltesfamichael #eyesus #mafiduke #Mezmur #mesfindensaEthiopian protestant me...

1
نمایش همه...
2
2
1