cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን Ethiopian Full Gospel Believers' Church

ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና፥ ዛሬም ለዘልዓለምም ያው ነው። ዕብ 13:8 Jesus Christ is the same yesterday and today and forever. Heb 13:8

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
955
مشترکین
+324 ساعت
+1087 روز
+19430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👉ይህ የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የቴሌግራም ቻናል ነው ይቀላቀሉ። ለወገኖች ሼር አድርጉ። ጌታ ይባርካችሁ!! https://t.me/EFGBC_JESUS
نمایش همه...
Ethiopian Full Gospel Believers Church - የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን

ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና፥ ዛሬም ለዘልዓለምም ያው ነው። ዕብ 13:8

🔥 2👏 1
የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን አሜሪካን ሀገር ከሚገኘው ግሎባል ዩንቨርስቲ ጋር በስነ መለኮት በድህረ ምረቃ፣ በማስተርስ ፕሮግራም አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ።        ሰኞ ግንቦት ጠዋት 19/2016 ዓ.ም በሳሮ ማርያ ሆቴል በተካሄደው የስምምነት ፊርማ መርሃ ግብር ላይ  የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ፕሬዝዳንት መጋቢ ላኮ በዳሶ፣ ም/ት ፕሬዝዳንት መጋቢ ለወየሁ ስንሻው፣ የሴሚናሪው ፕሬዝዳንት ሂሩይ አድማሱ እና የግሎባል ዩንቨርስቲ  ተወካዮች ቄስ ኤርሚሻ  በየነ ፣ ቄስ አክሊሉ ኩማ  ተገኝተዋል። አላማውም በbilcal studies አገልጋዮችና የቤተክርስታቲያን መሪዎች የጠለቀ የመጽሃፍ ቅዱስ እውቀት ኖሮአቸው እንዲያገለግሉ ሲሆን ዩንቨርስቲው አለም አቀፍ እውቅና ያለው መሆኑ ለማወቅ ተችሎአል።
نمایش همه...
6👍 3🔥 1
የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የልማት ኮሚሽን "ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ መሆን "እና "በሁለታዊ አገልግሎት"  ርዕሶች ላይ የሁለት ቀን ወርክ ሾፕ ተካሄደበ።         አርብ ግንቦት 16 እና ቅዳሜ 17/9/16 በአዳማ መልካ ሆቴል  ላይ በተካሄደው የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የልማት ኮሚሽን  የሁለት ቀን ወርክ ሾፕ ላይ የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ፕሬዝዳንት መጋቢ ላኮ በዳሶ፣ ም/ት  ፕሬዝዳንት መጋቢ ለወየሁ ስንሻው ፣ የልማት ኮሚሽነሩ መጋቢ ብርሃኑ ታረቀኝ ፣የክልል ፕሬዝዳንቶች እና የልማት አስተዳዳሪዎች ተገኝተዋል።      በመጀመርያም በልማት ኮሚሽነሩ በመጋቢ ብርሃኑ ታረቀኝ የእንኳን ደህና መጣችሁ የመክፈቻ ንግግር የተደረገ ሲሆን  በመጋቢ ፋሲል የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ቀርቦአል።    በመቀጠልም በቤተክርስቲያኗ ፕሬዝዳንት መጋቢ ላኮ በዳሶ "ቤተከርስቲያን እና ልማት ተናበው መስራታቸው ወንጌልን ለሁሉም እንዲደርስ ያደርጋል ሲሉ ንግግር አድርገዋል።     "ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ መሆን "እና "በሁለታዊ አገልግሎት"በሚል ርዕሶች ላይ  በዶ/ር ገረመው ሁልቃ ወርክ ሾፕ የተሰጠ ሲሆን ውይይት ተደርጎ በማህበረሰቡ ውስጥ ገብቶ የሚሰራበት አቅጣጫ ተቀምጦአል።       በመጨረሻም ቀደም ሲል በልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሲሰሩ የነበሩት ዶ/ር ዮሐንስ ሃ/ማርያም እና ሌሎች ወገኖች የሽኝት መርሃ ግብር ተካሄዶ ተጠናቋል።
نمایش همه...
🔥 2👍 1
آرشیو پست ها