cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ

📚ይህ ቻናል ግጥሞችን፣ ቁርዓንና ሀዲስ፣ ደርሶችን፣ ሙሀደራ ሊንክ፣የመሳሰሉትንበኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ስር በተከፈቱት ቻናሎች ውስጥ የሚተላለፉ መልዕክቶች ከየሁሉም የተሰባሰቡ ትምህርቶች የሚላክበት ቻናል ነው። አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
957
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-2230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

السلام عليكم ورحمة  الله وربركاته ጥር 9⃣ እና 🔟 ጭረቻ 031 ቀበሌ በቀመር መስጅድ ለሚደረገው ዳእዋ ተጋባዥ እንግዳዎቻችን 1⃣ ሸይኽ የሱፍ ሙሀመድ ከጭረቻ 2⃣ ሸይኽ ሙሀመድ አኗር ከደሴ 3⃣ ወንድም አቡ ፋሩቅ ከኮምቦልቻ 4⃣ ወንድም አቡ ሀሳን ከውጫሌ 5⃣ወንድም አቡ ሃፍሷ ከደሴ ከሌላ ወርዳ ያሉን እንግዶች 1⃣ ሸይኽ መኪን ከለጋንቦ ወረዳ 2⃣ ሙሀመድ አህመድ ኢንድሪስ ከወረኢሉ ወረዳ ካቤ ሌላዎችም የሱና ወንድሞች ይገኙበታል።  አላህ ሀገራችንን በተውሒድ የምታብብ ያድርግልን። በቅርብ የምትገኙ ወንድሞች ከቻላችሁ ትጋበዙ ዘንድ ጥራችን ነው ጭረቻ 0⃣3⃣1⃣ቀበሌ ቀመር መስድጅ ጥር 9⃣እና 🔟 በዚህ ሁለት ቀናቶች ተውሒድ በትልቁ የሚሰበክበት የጌታችን ተባረከ ወተአላ ቃል የሚነገርበት የወዱ ነቢያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀድስ የሚነገርበት   ተውሒድ የተጠማውን ሀገራችን ተውሂድ እንድደርሰው ማድረግ የሁላችንም ድርሻ ነውና ሁላችንም ለማህበረሰቡ እንድረስለት፦ ዛሬም ነገም ተውሒድ ይቅደም እንላለን። የቻናላችን ሊንክ https://t.me/Tewhid_and_Sunah የግሩፓችን ሊንክ ደግሞ https://t.me/Tewhid_And_Sunah እንድሁም ትክክለኛው የዴሴ ዙሪያ ወረዳ ቻናሎችን ከታች ሊንኩን እናስቀምጣለን ሸርርርርር. ጆይንንንን. አድድድድ. በማድረግ አብረን እንስራ የቻናላችን ሊንክ https://t.me/ThienatDessieZureya  የዋትስ አፕ ሊንክ https://chat.whatsapp.com/CwM9qPmaJUN8xIaB6bpKsy https://facebook.com/groups/185242791334450/ የፊስቡክ አካዊታችን ፦ ከኛጋ ለመስራት የምትፈልጉ አህለን ወሰህለን።
نمایش همه...
ተውሒድ እና ሱና (በጭረቻ)

ይህ ቻናል በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረሰብ የሰለፍዮች የቴሌግራም ቻናላችን ነው። በዚህ ቻናል :- √ የአካባቢውን የቂርዓት እና ተያያዥ እንቅስቃሴ ማስተላለፍ √ የአካባቢውን ተወላጆች ከየሀገሩ ማሰባሰብ √ ሰለፍይ ወንደምና እህቶችን ከሁሉም አቅጣጫ እንዲተባበሩን ሀሳብ ማካፈል ነው። አስተያየት መቀበያ↓↓

https://t.me/Tewhid_And_Sunah_bot

አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለብቼኛው ጌታ፣ ዘወትር ሁልጊዜ ከጧት እስከ ማታ፣ በቀን በብርሃን በሌሊት ጨለማ፣ ሁልጊዜ ጠቅልሎ ምስጋና ይገባው፣ ለአለማት ቸሩ ለማይደፈረው።
نمایش همه...
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች፣የተውሂድ ባንድራ አውለብላቢዎች፣የሱናን ምርኩዝ አጥባቂዎች። እንዴት ናችሁ??? ዛሬ ኢንየርኔት ተለቋል አልሀምዱሊላህ  ስራችንን ኢንሻአላህ  በቆራጥነት ለመስራት እንሞክራለን መረጃውን ላቀበልክኝ ውድ የአሄራ ወንድሜ።አብደላህ አራጋው አላህ በጀነት ያበሽርህ
نمایش همه...
ተውሒድ እና ሱና

You’ve been invited to add the folder “ተውሒድ እና ሱና”, which includes 18 chats.

👉የቀብር መከራና ስቃይ..ዋ!! «ጥያቄው አይቀርም» -------------------- በተፈጠርክበት አላማ ካልፀናህ፡ ምን ዱንያ ቢመችህ ቢሰራጭ ዝናህ፡ ሌላን ከተገዛህ ከአሏህ በስተቀር፡ አትጠራጠረኝ ትገባለህ ሰቀር፡ እውነትን ደብቆ ውሸትን መለገስ፡ የመናብ እሩጫ ተኝቶ መገስገስ፡ --------------------------- የቀባሪን ኮቲ ሟች አካል ይሰማል፡ በአስፈሪው ጥያቄ ነፍሱ ይታመማል፡ ሶስቱን ጥያቄወች መልዓክ ሲጠይቀው፡ ሙናፊቅ ያናፋል መልሱ ሲያስጨንቀው፡ ነቢ ተናግረዋል እንደሚታወቀው፡ ---------------------------- በቃ እነዚህ ናቸው ሶስቱ ጥያቄወች፡ ዛሬ እንስተካከል እንጠንቀቅ ሰወች፡ ስለ ኢስላም እውነት.... ስለ አሏህ አንድነት.... ስለ ነቢ መላክ..... ይጠይቃል መልዓክ.... ጠያቂ መልዓኮች ነኪርና ሙንከር፡ መመለስ ነው እንጂ የለም መከራከር፡ ያኔ በቀብር ውስጥ ጠያቂው ሲመጣ፡ አለ ብዙ ፍጥረት መድረሻ የሚያጣ፡ ----------------------- የፊርዓውንና የቃሩን ሙሪዶች፡ የአሜሪካን እና የዓይሀድ ገረዶች፡ አሏህን የካዱ ሴትም ሆኑ ወንዶች፡ ሰልጥነናል ብለው በውሸት ተልኮ፡ ሐቅን የለቀቁ በሰይጣን አምልኮ፡ አይቀርም መ'ጠ'የቅ በነኪር በሙንከር፡ ይልቅ በሐቅ ላይ ዛሬ ነው መጠንከር፡ ------------------------- የሙሰይሊማ እና የአቡ-ለሀብ ገረድ፡ ይታያል የዛን ቀን በግልፅ ሲዋረድ፡ ሞትም አይቀርለት ይቀርባል ሊታረድ፡ ማን ነው ግን አምላክህ ብሎ ሳይጠይቅህ፡ ከቀብር ስትገባ መላኢካው አይለቅህ..!? ----------------------- በተውሒድ የፀና ሰላም ይራመዳል፡ ሲያጋራ የኖረም ጀሀነብ ይወርዳል፡ ከአሏህ ራህመት ያኔ ይጋረዳል፡ በጀሀነብ እሳት እንደ እንጨት ይነዳል፡ አይቀርም ወላሏሂ ፍትህ ይፈረዳል፡ ትዛዝ ተልኮብህ በድንገት ተጠርተህ፡ በጥሪው መሰረት ስቴድ ሁሉን ትተህ፡ ስራህ ምንድን ነበር ብሎ ሲጠይቅህ፡ ባልጠበቅከው በኩል መልሱ ሲያስጨንቅህ፡ ውርጩ ቅዝቃዜው በዚህ ጋ ሲበርድህ፡ የጀሀነብ እሳት ነበልባል ሲያነድህ፡ የሚያድንህ የለም ብታለቅስ ያኔ፡ በተውሒድህ ፅና ተጠንቀቅ ወገኔ፡ ----------------------------- በቁርዓን በሀዲስ እውነታው ተነግሯል፡ ይገርማል አሁንም ህዝባችን ታውሯል፡ አንዳንዱማ ጭራሽ በአሏህ ተጠራጥሯል፡ ሳይንቲስት ሆነህ ምን ብትመራመር፡ ኬሚስት ተብለህ ብታወጣ ቀመር፡ ስምህ በአለም ቢናኝ ስላንተ ቢዘመር፡ ተወዳጅ ነህ ቢሉህ ህዝቦች በመደመር፡ -------------------------- መልከኛ ብትሆን ሁሉን አስደማሚ፡ የጂኒየስ-ቡክ መዝገብ ኖቬል ተሸላሚ፡ ዝናህ ጣራ ቢደርስ ምንም ሆንክ ማንም፡ በአሏህ ካላመንክ ስኬትህ አይሆንም፡ ከሙስሊሞች ውጭ ማንም ሰው አይኖርም፡ በአሏህ እምላለሁ ጥያቄው አይቀርም፡ -------------------------- በኑረዲን አል አረብ ----------------------- http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰለፍያ ማለት ትርጉሟ ምንድን ነው??? <<<<<<<<< ሰለፍያ >>>>>>>>>> ማለት ፦የነብዩን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ጎዳና እና የሶሀቦችን ረድየሏሁ ዐንሁም ጎና መከተል ማለት ነው። ምክኒያቱም፦ያለፉትና የተቀደሙት እነርሱ ናቸው።ሰለፍያነት እነርሱን ብቻ መከተል ነው። አስተማሪ፦ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሠይሚን<<ሲልሲለቱ ሊቃኢል ባቢል መፍቱህ>> "" 57"" https://t.me/salihwedidntgooutliveinthisworld https://t.me/salihwedidntgooutliveinthisworld
نمایش همه...
00:48
Video unavailableShow in Telegram
ለዱንያ ባሪያ ሁነን አጀላችን እንዳይደርስ ኢብኑ ባዝ አደራ ይሉናል !! የዱንያ ባርነት አደጋ ላይ ይጥለናልና !! አላህ ይዘንላቸው !!!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢብኑል ጀውዚ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦((ዱንያ ለፈተና ተቀምጣለች።ዐቅል ላለው ነፍሱን በትዕግስት ላይ ሊያለማምዳት ይገባል ))
نمایش همه...