cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መዝሙረ ማኅሌት ቁ፩ ¶ቻናል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤት የሚከናወኑ ተግባራቶች አስመልክቶ ቆየት ያሉ ያሬዳዊ ዝማሬ በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ፣የሰንበት ት/ቤታችን ወቅታዊ ትምህርቶና የቤተክርስቲያን ወቅተዊ ጉዳዮችን ለማግኘትና ለመማማር @zemariann ይቀላቀሉን፡፡ ለማንኛውም አስተያየት @mzbot_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
15 562
مشترکین
-124 ساعت
-277 روز
-13730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ወልድየ ኢትትአነንተል ተግሣጽ እግዚአብሔር ወኢትድክም እእኀቤሁ በተዛልፎቱ። እስመ ዘአፍቀረ ይጌሥፅ እግዚአብሔር ከመ አብ ዘይሠሮ ወልዶ ወይቀሥፍ ኩሎሙ ውሉዶ ዘኢይትዌከፍ ተግሣፀ። ልጄ የእግዚአብሔርን ተግሣጽ ቸል አትበል መከራ በማምጣቱ ከሱ ዘንድ ንስሐ መግባትን አትድከም። አባት የሚወደውኖ ልጅ ይገሥጻልና አባት ትእዛዙን የማይቀበሉ ልጆቹን እንዲገርፍ እግዚአብሔር በመከራም ይገርፋልና አትድከም። @zemariian
5781Loading...
02
ግንቦት 24 ቀን " በዓተ ግብጽ" ቅዳሜ ሁላችንም ከእንጦጦ መንበረ ንግሥት ቁስቋም ማርያም ንግሥ በዓል እንዳንቀር። "ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ ግብጽ ሽሽ።" ማቴዎስ ወንጌል 2፤13 በዚህች ቀን እመቤታችን ከተወዳጅ ልጅዋ ጋር በስደት ግብጽ የገባችበት ቀን እፎይ ያለችበት እምርት እለት ናት። አበው የአበባን በዓል በአበባ ዘመን ብለው ማሕሌቱንም በዓሉን በወርኃ ጽጌ በጥቅምት ቢወስዱትም ጥንተ መሠረቱ ግንቦት 24 ቀን ነው። በአዲስ አበባ የምንገኝ በታላቋ በእንጦጦ መንበረ ንግሥት ቁስቋም ማርያም ደብር ታቦተ ሕጉ ወጥቶ ይከበራልና የቻልን በረከት እንቀበል ከእልልታው ገታ ብለን ታቦቱ ኡደት ሲያደርግ የእንባ መስዋዕት ለኢትዮጵያ ሐገራችን እናቅርብ ለግፉአን ለስዱዳን እንዘን እናልቅስ ያልቻልን በያለንበት በዝክር በከርሰ ሩሁባን ህንጻ ሥላሴን በመስራት በፈቃድ ላበዱ በዘረኝነት ለታወሩ ፍቅርን በመመጽወት መብራት በማብራት እናክብር። የታሪክ አጋጣሚም ሆኖ የእንጦጦ መንበረ ንግሥት ቁስቋም ለበረከት በታደሉት አፄ ኃይለ ሥላሴ አሁን በምስሉ የምናየው ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ቤት የተከበረበት ነው። ደብረ ቁስቋም ከአዲስአበባ አድባራት ትለያለች በሰበካ ጉባዔ እየተዳደረች በገዳም ስርዓተሰ 365ቀን አመት ሙሉ ዝክር የማይታግጎልባት ማህበረ ሰላም መድኃኔዓለም ጸበል ቤት ፈውስ የሚሰጥባት የከተማ ገዳም መካነ ፈውስ ወጸሎት ብቅ እያላችሁ በረከት ተቀበሉ። ዝክሩ ማንም ክርስቲያን የሆነ የሚቀምሰው ሹም አጋፋሪ የሌለበት አስደናቂ ነው። መንበረ ንግሥት በዘመናችን በአይን ያየናቸው በሞተ ስጋ ያንቀላፉት ምርቃታቸው የሚያለመልም ጸሎታቸውም የጠበቀን እየጠበቀንም ያለ ትንቢታቸው የማይነጥበው የነ ባህታዊ አባ ቶማስ በዓት እነ አባቴ አርምሞ አዲስአበባ ሲመጡ የሚያርፉባት ቅድስት መካን ናት። ደብረ ቁስቋም ዛሬ ረድኤተ እግዚአብሔር ያልተለያት የፈውስ የበረከት መካን። እመቤታችን ቀጥኖ ከሚያመነምን ክፉ ዘመን ትሰውረን እፎይ ከምንልበት ዘመን በምልጃዋ ታድርሰን አሜን አሜን አሜን
1 4035Loading...
03
Media files
1 5690Loading...
04
‹‹ነገን ዛሬ እንሥራ›› ክፍል ሰባት ተወዳጆች! እንዴት ሰነበታችሁ? እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! በክፍል ስድስት “ክብረ ምንኩስና ትናንት በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የነበረውን ክብርና ሞገስ ያስገኘውን የቅድስና ፍሬና ያሳረፈውን አሻራ” አንስተን ለመዳሰስ ሞክረናል፡፡ በዚህ በክፍል ሰባት ደግሞ ምንኩስና ዛሬ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን እያጋጠመው ያለውን ተግዳሮት ለመዳሰስ እንሞክራለን፡፡ ቀደም ብለን እንደ ተመለከትነው ምንኩስና ከምድራዊው ይልቅ ሰማያዊውን፣ ከሰው ይልቅ የመላእክትን ግብር መምረጥ፣ ፍጹም ሆኖ ፍጹም የሆነችውን መንግሥት ለመውረስ ሁሉን ትቶ መመነን፣ ከሰው ከዓለም መለየት፣ በገዳም በአጽንዖ በአት፣ በግብረ ምንኩስና መወሰን መሆኑን ተረድተናል፡፡ ይሁን እንጅ በዘመናችን ምንኩስና በዘርፈ ብዙ ተግዳሮት ውስጥ ይገኛል፤ የተወሰኑ ችግሮችን ለማሳየት ያህል፡- ፩. የምንኩስና ሥርዓትን ተከትሎ አለመመንኮስ፡- በገዳም ሕግ አንድ መናኝ ሁሉንም ትቶ ወደ ገዳም ሲገባና “እመነኩሳለሁ” ሲል በገዳሙ ያለውን ሥርዓተ መነኮሳት መማርና መጠበቅ፣ የተቀመጠውን የአበው ሥርዓት ማክበር፣ በጉልበቱ እንጨት ሰብሮ፣ ውኃ ቀድቶ፣ ከብት ነድቶ፣ ቡኮ አብኩቶ፣ ዳቤ ጋግሮ በእርድና መነኮሳትን መርዳት ይገባዋል፡፡ ‹‹መነኮሳትን ሳይረዱ “እመነኩሳለሁ” ማለት ሳይበጡ መታገም ነው፡። ምክንያቱም ከሁሉም እርድና ይበልጣልና ከእርድና በኋላ ቢመነኩስ ይጠቅማል›› ይላል መጽሐፈ ምዕዳን፡፡ (ገጽ ፻፶) ይሁን እንጅ በአሁኑ ሰዓት የአመክሮ ጊዜ የሌላቸው ገዳማትን አበው መነኮሳትን በጉልበታቸው በእርድና ያላገለገሉ፣ የኋላ ታሪካቸውና የወደፊት ትልማቸው ያልተገመገመ፣ አንዳዶቹም የትና በማን እንደመነኮሱ የማይታወቁ፣ ተጠየቅ የሌለበት የምንኩስና ሥርዓት ቤተ ክርስቲያንን ፈትኗታል፡፡
1 3340Loading...
05
፪. በቦታ ያለመርጋት (አጽንኦ በዓት) አለመኖር፡- ትልቁ የአንድ መናኝ ፈተና አጽንኦ በዓት ማለትም በዓትን አጽንቶ ወዲያ ወዲህ ሳይሉ ከቦታ ቦታ ከመዘዋወር ተቆጥቦ በገዳም መኖር አለመቻል ነው፡፡ የምንኩስና ጀማሪው አባ ጳውሊ ይሁን እንጅ መልክና ቁመና የሰጠው አባ እንጦንስ እንደሆነ ይነገራል፡፡ አባ አንጦንስ ከ፪፻፶፩-፫፻፶፮ ዓ.ም ለ፻፭ ዓመት የኖረ አባት ሲሆን በአባ እንጦንስ እንደ መነኮሰ የሚነገርለት ቅዱስ አትናቴዎስ ጽፎታል ተብሎ የሚታመነው የአባ እንጦንስን ታሪክ አባ እንጦንስ በ፹፭ የምናኔ ዓመታት ከበአቱ የወጣው ሁለት ጊዜ ብቻ ነው ይባላል፡፡ (ገድለ አባ እንጦንስ) አንድ ጊዜ በመክስምያኖስ ስደት የደረሰባቸውን ክርስቲያኖች ለማጽናናት በ፫፻፲፩ ዓ.ም ሲሆን ሁለተኛው አርዮሳውያን በአትናቴዎስ ላይ በተነሱ ጊዜ በ፫፻፴፰ ዓ.ም ለተመሳሳይ ዓላማ ወጥቷል፡፡ በሕንጻ መነኮሳትም ‹‹በአቱን ትቶ ከቦታው ውጭ የሚያድር መነኩሴ አይኑር›› ተብሎ ተጽፏል፡፡ (ክፍ. ፪ ቁጥ ፭) ሕንጻ መነኮሳት በዚህ ሳይወሰን መነኮሳትን የሚያረክሱ አምስት ነገሮች ብሎ ከሚዘረዝራቸው አንዱ ‹‹ከቦታ ቦታ ከሀገር ሀገር መዘዋወር›› ነው ይላል፡፡ ‹‹በገዳም መኖር ማቅ መልበስ፣ በዝናር መታጠቅ ይገባል›› የሚል ሕግ ቢኖርም አሁን ያለው ችግር ከገዳም መውጣት ከገዳም ገዳም መዘዋወር አይደለም፤ እርሱስ ቢሆን በተሻለ ነበር፡፡(ፍት.መን. አንቀጽ ፲ ቁ ፫፻፶፯) ከገዳም ወደ ከተማ ከከተማም ወደሌላው ከተማ፣ ከሀገር ወደ ውጭ ሀገር ያለው የመነኮሳት ፍልሰትና እንቅስቃሴ እጅግ ከባድ ነው፡፡ ‹‹ለመነኩሴ ከተማ መግባት፣ አደባባይ ተቀምጦ መፍረድ፣ ምስክርነት ዋስነት አይገባውም፡፡ ለምውት ይህ ሁሉ ሥራው አይደለምና›› ተብሎ ቢጻፍም አሁን ላይ ብዙ ገዳማት ባዶ ናቸው፤ ጥቂቶቹም ጥቂት መነኮሳት ብቻ ይኖሩባቸዋል፤ መናንያኑ ከተሞችን ሞልተውታል፤ ግብረ ምነኩስናን የሚፈጽሙበት፣ ለአገልግሎት ለትሩፋት የሚፋጠኑበት ጊዜ የላቸውም፤ በጣም ከዓለማዊው ሰው ባነሰና በሚያስደነግጥ በዓለማዊ ሐሳብና ግብር ላይ ተጠምደው ይታያሉ፤ ያሰቡትን የሚያሳካ ፍላጎታቸውን የሚያረካ ነገር ሳያገኙ ሲቀሩ ባልተገባ አኳኋን ባልተገባ ቦታ የሚገኙ ወንጀል የሚሰሩ በርካታ መነኮሳት የታዩበት ዘመን ነው፡፡ (መ-ምዕዳን ገጽ ፻፶፪) ፫. በዚህ ዓለም ሐሳብ መሸነፍ፡- በገንዘብ ፍቅር መሸነፍ ሁሉን ትተው ፍጹም ይሆኑ ዘንድ የተከተሉ መነኮሳት ትተውት ከሄዱት ዓለም ተመልሰው ሀብትና ባለጸግነትን በመሻት ብዙዎች ወድቀዋል፡፡ አንድ መነኩሴ/መነኩሲት እንዲመንኑ የገፋቸው አምላካዊ ቃል ‹‹ሂደህ ገንዘብህን ሁሉ ሸጠህ ለነዳያን መጽውት፤ በሰማይም ድልብን ታከማቻለህ ና ተከተለኝ›› የሚለው ነው፡፡ (ማቴ.፲፱፥፳፩) አሁን ውሻ ወደ ትፋቱ እንዲመለስ ተፍተውት የሄዱትን ሀብት ፍለጋ ብዙዎች በገንዘብ ፍቅር ወድቀዋል፡፡ አርአያ ምንኩስናን ፈተና ላይ ጥለዋል፤ ስለሚነዱት መኪና ስለሚሰሩት ፎቅና ምድር፣ ስለሚያጌጡበት ወርቅና ብር የሚጨነቁ፣ ይህን ክፉ መሻታቸውን ለማሳካትም በየፍርድ ቤቱ በየመንግሥት ተቋማቱ ደጅ ተሰልፈው በክርክርና በንትርክ በአሕዛብ መድረክ ዳኝነት የሚፈልጉ ብዙ መነኮሳትን እንመለከታለን፡፡ በአንድ ወቅት የቦሌ ክ/ከተማ መሬት ማኔጅመንትን ያጨናነቁ መነኮሳትና የደብር አለቆች መሆናቸውን የሚገልጽ መረጃ ተሰራጭቶ ተመልክተናል፡፡ (መገናኛ ብዙኃናት) ይህ ብቻ ሳይሆን እነዚህ መነኮሳት በሕይወት ሲያልፉ የሚነሳው የወራሽነት መብት ጥያቄና ሙግት በራሱ የቤተ ክርስቲያኗን ክብር የሚያዋርድ፣ ምእመናንን አንገት የሚያስደፋ ሆኖ ይታያል፡፡ ችግሩ በተራ መነኮሳት ሳይወሰን በአንዳድ ጳጳሳትም ዘንድ ይስተዋላል፡፡ በሥልጣን ፍቅር መውደቅ፡- የአንድ መናኝ (መነኩሴ) ሥልጣንን ሹመትን መሻት አንዱ የፈተናው ምንጭ እንደሆነና እንዲጠነቀቅ መጽሐፍ ይመክራል፡፡ ፍትሐ ነገስሥት እንዲህ ይላል፤ ‹‹የሹመት ፍቅር ሰይጣናዊ በሽታ ነውና በዚህ በሽታ ላይ የወደቀ ሰው ካህናትና ሹማምንት ሊሆኑ በሚገባቸው ላይ ቀናተኛ ይሆናል፡፡ ሰው ጠቅሶ ያነሳሳባቸዋል፡፡ በእነርሱ ሹመት ይተካ ዘንድ ሞታቸውን ይወዳል፡፡ ሹመቱ ባልሆነለት ጊዜ በርሱና በነርሱ ችግር ይፈጠራል፡፡ ከዚህ መጥፎ ፈቃድ ይራቅ እንጅ፡፡›› (ፍ.መ አ.፫፣ ቁ. ፫፻፹፭) ብዙ መነኮሳት በዛሬዋ ቤተ ክርስቲያናችን ተፈትነው የወደቁበት ፈተና ነው፡፡ አለቃ ለመሆን፣ ጸሐፊ ለመሆን፣ የመምሪያ ኃላፊ ወይም ሌላ ሥልጣን በመሻት ቦታቸውን ለመንጠቅ፣ በተሾሙት ፋንታ ለመሾም፣ በተቀቡት ቦታ ለመቀመጥ አባቶቻቸውንና ወንድሞቻቸውን ለመወንጀል በዓለም ያሉ ተባባሪዎችን ለማግኘት የጠላት በር ሳይቀር ያንኳኳሉ፤ የተከበሩትን ያዋርዳሉ፤ በሐሰት ክስም ይከሷቸዋል ክፉዎችን ቀስቅሰው ያነሳሱባቸዋል፡፡ አሁን ደረጃውን ከፍ አድርጎ እስከ ጵጵስናም ደርሷል፡፡ መጽሐፍ ግን ‹‹ወኢያፍቅር ምንተኒ ዘዝንቱ ዓለም፤ የዚህን ዓለም ምንም ምን አይውደድ›› ነው የሚለው፡፡ (መጽሐፈ ምዕዳን ገጽ ፶፩) በሥጋ ምቾት መጠመድ፡- ብዙ መነኮሳት በሥጋዊ ምቾት ውስጥ ናቸው፡፡ እግዚአብሔር አምላካችን እንዳንበላ፣ እንዳንጠጣ፣ እንዳንለብስ፣ እንዳናጌጥና እንዳይመቸን አይደለም የፈጠረን፡፡ ነገር ግን እነዚህ ሁሉ አላፊ ጠፊ መሆናቸውን ተገንዝበን ሁሉንም በመጠን በአግባቡ በሥርዓት ብናደርገው በሚያልፈው ዓለም ውስጥ የተውነው ምቾት በማያልፈው ዓለም ውስጥ ዋጋ እንደሚያሰጠን በተለይ ለመነኮሳት ሲሆን የበለጠ መሆኑን በቀኖና መጻሕፍት ተጽፎ እናነባለን፡፡ እንኳንስ መነኮሳት የዚህን ዓለም ውበቱን ድምቀቱን፣ መብሉን መጠጡን ትተው የመነኑትን፣ ራሳቸውን በፈቃዳቸው ከሙታን ዓለም የቆጠሩትን ቀርቶ ሕዝባውያንም በሚበላ በሚጠጣ በሚለበስ ነገር ሁሉ በመጠን እንዲኖሩ ታዟል፡፡ ይሁንና አሁን ላይ ብዙዎች በሥጋ ምቾት በመብል መጠጥ ተጠልፈው ፈተና ብዝቶባቸው ለምእመናንም ለቤተ ክርስቲያንም ኃፍረት ሲሆኑ ማየት የተለመደ ነው፡፡ ሕንጻ መነኮሳት ‹‹መነኩሴን ከሚያረክሱ ነገሮች አንዱ ከመጠን በላይ መብላትና መጠጣት ነው››ይላል፡፡ መጽሐፈ ምዕዳን ደግሞ ‹‹መነኩሴ የእንጦንስን የመቃርስን የቅዱሳንን ገድል ይመልከት፤ እንዲጸና ምግብ ይክፈል፡፡ አይምረጥ፤ የመጠጥንም ነገር የጽም ያህል ይጠጣ፡፡ ሥጋ አይብላ፤ ወይን ጠጅ አይጠጣ፡፡ ለመነኩሴ ምሳ የለውም፡፡ ዓመት እስከ ዓመት ጾም ነው እንጅ መነኩሴ ምሳውን ከበላ ሴት ከወንድ ጋራ አድራ በማኅፀኗ ልጅ እንዲፀነስ በሰውነቱ ሦስት ነገሮች ይፀነስበታል፡፡ ትዕቢት፣ ምንዝርነት፣ ቁጣ ይመጣበታል፤ ከዚህ በኋላ ሰይጣን ይሰለጥንበታል፤ ቆቡን ከመቅደድ፣ ዲቃላ ከመውለድ ያደርሰዋል፤ የንጽሕና መሣሪያ ከመብል መከልከል ነው›› ይላል፡። (ገጽ ፻፶፩) አሁን ሁሉም ነገር እየሆነ ነው፡፡ ብዙዎች በሆዳቸው ተገምግመዋል፤ በትዕቢትም፣ በቁጣም፣ በምንዝርነትም እየተፈተኑ ያሉበት ዘመን ነው፡፡ ይቆየን!
1 9071Loading...
06
በአዲስ አበባ የዘነበ ወርቅ ደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊ እና ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት ማኅበረ ቅዱሳን ለሚያከናውነው ሐዋርያዊ አገልግሎት ድጋፍ አደረገ:: ድጋፉም በደቡብ ቤንች ወረዳ ለምትገኘው እና ለአዳዲስ አማንያን መገልገያነት ለታነጸችው ለካቡል ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት ነው:: ሰንበት ትምህር ቤቱ 62ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ መለገሱ የተገለጸ ሲሆን ለ24 ሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች ልብሰ ስብሐት እና 5 መጽሐፍ ቅዱስ አስረክቧል:: የሰንበት ተ/ቤት ተማሪዎች በሃይማኖታቸው እንዲበረቱ፣ ቁጥራቸው እንዲጨምር የማደረግ ጥቅም የሚኖረው ሲሆን ሌሎች ሰንበት ት/ቤቶችም በእንደዚህ አይነት አገልግሎት መሳተፍ እንዳለባቸው የትምህርት እና ሐዋርያዊ አገልግሎት ማስተባበሪያ ም/ኃላፊ የሆኑት ዲ/ን ኃይሌ አርአያ በርክክቡ ወቅት ገልጸዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ የማኅበረ ቅዱሳን ተወካዮች፣ በአካባቢው በቤንችኛ እና ሸክኛ ቋንቋዎች የሚያገለግሉት መጋቤ ኃይማኖት ቀሲስ ደመላሽ አማኑኤል ጨምሮ የፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት አገልጋዮች ተገኝተዋል:: ሰንበት ት/ቤቱ በዚሁ ዓመት በቤንች ወረዳዎች ለሐዋርያዊ ተልእኮ የሚሠማሩ 25 ሰባክያነ ወንጌልን ከማኅበረ ቅዱሳን ጋር በመሆን አሰልጥኖ መላኩ ይታወሳል፡፡
1 7590Loading...
07
በማኅበረ ቅዱሳን አስተባባሪነት አገር አቀፍ የደም ልገሳ መርሐ ግብር እየተከናወነ ይገኛል። ማኅበረ ቅዱሳን ከኢትዮጵያ የደም ባንክ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የደም ልገሳ መርሐ ገብር በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ እየተከናወነ ይገኛል። አዲስ አበባ በሚገኘው የማኅበሩ ዋና ማእከል ጽ/ቤት በተከናወነው የደም ልገሳ መርሐ ግብር ላይ በርካታ ምእመናን ተገኝተው በመለገስ ላይ ይገኛሉ።
1 6270Loading...
08
Media files
1 6562Loading...
09
ሰንበት ትምህርት ቤቶች ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ያላቸው አስተዋፅኦ ክፍል አንድ በሐዋርያት ትምህርት ላይ የተመሠረተችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዋናው ተልእኮዋ የምሥራች ቃልን ለዓለም ማዳረስ ነው። ይህን የምሥራቹን ቃል ለማዳረስም በተለያየ ዘመን ብዙ ፈተናዎች ገጥሟታል፡፡ ፈተናዋን በጸሎት እና በዘመኑ በነበሩ አበው ምእመናን ጥብዓት ተሻግራ አሁን ካለንበት ዘመን ደርሳለች። ከአባቶቻችን የተረከብናትን ቤተ ክርስቲያን ከእነ ሙሉ ክብሯ ለመጠበቅ ትምህርት ላይ መሥራት ለነገ የማይባል ሥራ መሆኑ የሚያጠራጥር ባይሆንም ነገር ግን አሁን ባለንበት ዘመን ያለውን የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ ስንገመግመው ትኩረት የሚያሻው ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሐዋርያት የተቀበለችውን ትምህርት ለማስተማር ከምትጠቀምባቸው መንገዶች አንዱ ልጆቿን በሰንበት ትምህርት ቤት መዋቅር ውስጥ እንዲታቀፉ በማድረግ አስፈላጊውን ትምህርት እንዲያገኙ በማስቻል ነው። በመሆኑም የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች መጠንከርም ሆነ መድከም ቤተ ክርስቲያናችን ላይ ያለው ተጽዕኖ ቀላል ይሆናል ተብሎ አይታሰብም። በዚህ አጭር ጽሑፍ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ያላቸውን አስተዋፅኦ ለማየት እንሞክራለን። ሰንበት ትምህርት ቤት ማለት ምን ማለት ነው? ሰንበት ትምህርት ቤት ማለት በቤተ ክርስቲያን መዋቅር ሥር ታቅፈው በበዓላት፣ በዕረፍት ቀናት (በሰንበታት) በመገኘት ትምህርተ ሃይማኖት የሚማሩ ተማሪዎች ስብስብ ማለት ነው። የአገልግሎት ትርጕም የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ሲባል ገና ተጋድሎዋን ያልፈጸመችው እና የሚደርስባትን መከራ በጸጋ በመቀበል ክርስቶስን በመከራ ለመምሰል ሥርዓተ አምልኮዋን ዘወትር የምታከናውን ሲሆን ነው፡፡ “እግዚአብሔር የሰማዕትነትን ሥራ ይሰጠን ዘንድ እንማልዳለን” ብላ በዐጸደ ነፍስ ካሉ ቅዱሳን እንዲሁም ዘወትር ያለማቋረጥ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ ከሚያመሰግኑ ቅዱሳን መላእክት ጋር አንድ የሚያደርጋት አገልግሎት ተብሎ ሊገለጽ ይችላል። ይቆየን!
1 4668Loading...
10
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ ታመዋል" ብዙዎቻችንን ወደ መንፈሳዊ መንገድ የመራን፣ በሐጢአት የገገረውን ዓለት ልባችንን በመንፈሳዊ መዝሙሮቹ ያቀለጠልን፣ ልንጠፋ ጫፍ ስንደርስ በሚስረቀረቅ ድምፁ የመለሰን፣ በአገልግሎቱ አዋጅ ነጋሪ የሆነ፣ መዝሙሩ ወደ ጸሎት ያደገለት ታላቁ አባታችን ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወልደ ቂርቆስ ሕክምና ይፈልጋል። ጠንካራ ቤተ ክህነት ቢኖረን ኖሮ ይህ የቤተ ክርስቲያን ባለውለታ መታከሚያ ባላጣ ነበር። ዳሩ ግን...ሆድ ይፍጀው። እኛ የመዝሙራቱ ተጠቃሚዎች ግን ባለውለታችንን አንተውም። ዘማሪ ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስን ለማሳከም እንቅስቃሴ ተጀምሯል። ....እነሆ በረከት! መርዳት የማትችሉ በማጋራት ተባበሩ። ድጋፋችንን አድርገን ወዳጅነታችንን እንግለጥ CBE 1000481007287 KINETIBEB W/KIRKOS W/MESKEL CMC Michael Branch
1 6993Loading...
11
ቅዱስነታቸው የደቡብ አፍሪካ ሐዋርያዊ አገልግሎታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ። ****** ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዮንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት፣የደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች ሊቀ ጳጳስ፣ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ የዳውሮ-ኮንታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የጠቅላይ ቤተክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች በደቡብ አፍሪካ ሲያካሒዱት የቆዩትን ሐዋርያዊ አገልግሎት አጠናቀው ዛሬ ከቀትር በኋላ አዲስ አበባ ገብተዋል። ቅዱስነታቸውና ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጋር ወደ ደቡብ አፍሪካ የተጓዙት የልዑካን ቡድን አባላት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የባህርዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ክቡር መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣የጠቅላይ ቤተክህነት መምሪያ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገው ላቸዋል። በመቀጠልም በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል መርሐ ግብር የሚካሔድ ሲሆን በዚሁ መርሐ ግብር ላይም ቅዱስ ፓትርያርኩ ትምህርተ ወንጌል፣ቃለ ምዕዳንና ቃለ ቡራኬ ሰጥተው የአቀባበል መርሐ ግብሩ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ምንጭ: የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
1 8461Loading...
12
የሳርዶ ቅድስት ማርያም አዳሪ አብነት ትምህርት ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ 9 ደቀ መዛሙርትን አስመረቀ። በኢሉ ባቡር ሀገረ ስብከት በኖኖ ሰሌ ወረዳ ቤተ ክህነት በ2013 ዓ.ም የተመረቀው ዘመናዊ አዳሪ አብነት ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር በንባብና ቅዳሴ 9 የሚሆኑ ደቀ መዛሙረትን ግንቦት 11 ቀን 2016 ዓ.ም በደማቅ ሥነ ሥርዓት አስመርቋል። በምረቃው መርሐ ግብር ላይ ተመራቂ ደቀመዛሙርቱ ወርብ ያቀረቡ ሲሆን በሁለት ዓመት የትምህርት ቆይታቸው ከአብነት ትምህርቱ ጎን ለጎን የትምህርተ ሃይማኖት የኮርስ ሥልጠና ሲሰጣቸው እንደነበር ተገልጿል ። በማኀበረ ቅዱሳን የገዳማትና አብነት ት/ቤቶች ዋና ክፍል ም/ኃላፊ ዲ/ን ደረጀ ጋረደው ፣ የኢሉ ባቡር ሀገረ ስብከት ተወካይ ቀሲስ ጌቱ ሠይድ፣ የኖኖ ሰሌ ወረዳ ሊቀ ካህናት ቄስ ደረጀ ፈጠነ ፣ እንዲሁም የአካባቢው ህዝበ ክርስቲያን በመረሐ ግብሩ ላይ ተገኝተዋል። ዲ/ን ደረጀ ጋረደው እንደተናገሩት ሀገረ ስብከቱ የአገልጋይ ካህናት እጥረት ያለበት መሆኑና በርካታ አብያተ ክርስቲያናት ቀዳሽ አጥተው ተዘግተው ያሉበት በመሆኑ የእነዚህ ደቀመዛሙርት መመረቅ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ያሉ ሲሆን አብነት ትምህርት ቤቱ ለሌሎች ክልሎች አጎራባች ስለሆነ የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ማፍራት እንደሚችል ጠቁመዋል። የተማሪዎችን ሙሉ የቀለብ ወጭ የሸፈነው ማኅበረ ቅዱሳን ሲሆን ለዚህም ከ 700 ሽህ ብር በላይ ማድረጉም ተገልጿል።
1 6350Loading...
13
Media files
1 9940Loading...
14
ብፁእ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የባሕርዳር እና ሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በመርሐ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ዛሬ የተመረቀው የድምጽ መሣሪያ አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ ገልጸው በሥራው ላይ ተሳታፊ ለነበሩት አካላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ብፁእነታቸው ጨምረው እንደተናገሩት የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ቤተክርስቲያን በቅርበት እየተከታተለች እንደምትደግፍ ገልጸው በተለይ ማኅበሩ  የጀመረውን መጽሐፍ ቅዱስን በኦሮምኛ ቋንቋ የመተርጎም ሂደት በባለቤትነት እንደምትከታተለው ገልጸዋል። በመጨረሻም በድምጽ ቅጂ ሥራው ላይ ለተሳተፉ አካላት የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል።
1 7180Loading...
15
የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ያዘጋጀው የግእዝ እና የአማርኛ የሐዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ የድምጽ ቅጂ ተመረቀ። የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር በመተባበር ለዓይነ ስውራን፣ መጻፍ እና ማንበብ ለማይችሉ ምእመናን እንዲሁም ለአብነት ተማሪዎች የሚያገለግል የአማርኛ እና የግእዝ የሐዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ በዘመናዊ መሣሪያ በድምጽ ቅጂ ተዘጋጅቶ በዛሬው ዕለት በቦሌ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል ተመርቋል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ ብፁእ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር እና ሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁእ አቡነ ማርቆስ የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ አገልግሎት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ፣ ብፁእ አቡነ ቀሌምንጦስ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ  የበላይ ኃላፊ እንዲሁም የጠቅላይ ቤተ ክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ዋና ጸሐፊ የሆኑት ሊቀ ኅሩያን ይልማ ጌታሁን በመርሐ ግብሩ ላይ እንደገለጹት የመጽሐፍ ቅዱስ የድምጽ ቅጂ መሣሪያው አገልግሎት ላይ እንዲውል ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን ከ26 በላይ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት እና ባለሙያዎች በሥራው ላይ ተሳትፈዋል ብለዋል። ዋና ጸሐፊው ጨምረው እንደገለጹት የድምጽ መሣሪያውን አዘጋጅቶ ለማጠናቀቅ ሁለት ዓመታትን የወሰደ ሲሆን አጠቃላይ ወጪው "Faith comes by hearing" በተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም እንደተሸፈነ ተናግረዋል።
1 8800Loading...
16
Media files
2 0070Loading...
17
በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለነበሩ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች የሽኝት መርሐ ግብር ተከናወነ።   በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደረጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን  አቡዳቢ ልዩ ግንኙነት ጣቢያ ከሊባኖስ፣የተባበሩት ዐረብ ኢምሬትስ እና የመካከለኛው ምሥራቅ ሀገረ ስብከት ጋር በመተባበር ለትምህርት ወደ ተባበሩት ዐረብ ኤሜሬትስ በመሄድ ሲማሩ ለቆዩ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች የሽኝት መርሐ ግብር አከናወነ። የመጀመሪያ ዓመት ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ አገር ቤት ለሚመለሱ ተማሪዎች ግንቦት 4 ቀን 2016 ዓ.ም በተከናወነው የሽኝት መርሐ ግብር ላይ ብፁዕ አቡነ ዲሜጥሮስ በሊባኖስና የተባበሩት አረብ ኢምሬትና የመካከለኛው ምስራቅ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ ፤ የሀገረ ስብከቱ ስራ አስኪያጅ ቀሲስ ደረጀ ጂማ፣ መላከ ሰላም መምህር ለይኩን ብርሃኑ፣ መምህር ኪሩቤል ይገዙ፣ ሊቃውንተ ቤተክርቲያናት እንዲሁም የልዩ ግንኙነት ጣቢያው አባላትና ተባባሪ አካላት ተገኝተዋል። ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎችን ከመቀበል ጀምሮ፣ በግቢ ቆይታቸው መንፈሳዊ ሕይወታቸውንም አጠንክረው እንዲወጡ የተለያዩ ትምህርቶችን በመስጠት እና እንዲያገለግሉ በማድረግ ከፍተኛ ሥራ እየሠራ የሚገኘው ማኅበረ ቅዱሳን በኢማራት ዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባኤ ሲያስተምራቸው የነበሩት እነዚህ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎችም በመርሐ ግብሩ ላይ ወረብ እና መዝሙር፤  በኢማራት ላይ የአንድ አመት ቆይታቸውን በተመለከተ ውይይት ፤ እንዲሁም የአብነት ትምህርት ሁለንተናዊ ሕይወትንም የሚያስገነዝብ ትእይንትም አቅርበዋል።
2 0821Loading...
18
የራስ አልኬማ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን መምህር የሆኑት መጋቤ ምሥጢር ቀሲስ ናሁ ሠናይ “ ከእኔ ተማሩ” በሚል ርዕስ በመርሐ ግብሩ ላይ  ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል፡፡ በመጨረሻም ብፁዕ አቡነ ድሜጥሮስ የሊባኖስ፣የተባበሩት ዐረብ ኢምሬትስ እና የመካከለኛው ምሥራቅ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ቃለ በረከት እና ቃለ ምዕዳን ሲሰጡ ባስተላለፉት መልእክት የእኛ አገልግሎት ሰዎች ሁሉ ቤተክርስቲያንን እንዲያውቁ እና በቤተክርስቲያን ምሥጢራት ውስጥ አልፈው ለጽድቅ እንዲዘጋጁ ማድረግ ነው ብለዋል። ለዚህ መከሩ ብዙ ለሆነ የእግዚአብሔር አገልግሎት ኦርቶዶክሳዊ የሆንን በሙሉ በተሰጠን ጸጋ እና በተቀበልነው ኃላፊነት ማገልገል ይገባል ብለዋል። ነገ የቤተሰብ፣የቤተክርስቲያን እና የሀገር መሪ የሚሆኑ የከፍተኛ ተቋም ተማሪዎችን ማስተማር እና አብሮአቸው መቆም ለምናገለግለው ጽድቅ፣ ለሚገለገሉት መለኮታዊ ምሪት፣ ለቤተሰብ፣ለቤተክርስቲያን እና ለሀገር ደግሞ ኅያው ሥራ ነው ካሉ በኋላ  መልካም ትውልድ የመቅረጽ ኦርቶዶክሳዊ ድርሻችንን በመወጣት ሰዎችን ወደ ቤተክርስቲያን እያቀረብን  ከሁሉ በላይ  የሆነችውን ቤተክርስቲያን ሁለተናዊ አገልግሎት እናስፋፋ ብለዋል።
2 1921Loading...
ወልድየ ኢትትአነንተል ተግሣጽ እግዚአብሔር ወኢትድክም እእኀቤሁ በተዛልፎቱ። እስመ ዘአፍቀረ ይጌሥፅ እግዚአብሔር ከመ አብ ዘይሠሮ ወልዶ ወይቀሥፍ ኩሎሙ ውሉዶ ዘኢይትዌከፍ ተግሣፀ። ልጄ የእግዚአብሔርን ተግሣጽ ቸል አትበል መከራ በማምጣቱ ከሱ ዘንድ ንስሐ መግባትን አትድከም። አባት የሚወደውኖ ልጅ ይገሥጻልና አባት ትእዛዙን የማይቀበሉ ልጆቹን እንዲገርፍ እግዚአብሔር በመከራም ይገርፋልና አትድከም። @zemariian
نمایش همه...
😍
🤲
👍
❤️
👏
ግንቦት 24 ቀን " በዓተ ግብጽ" ቅዳሜ ሁላችንም ከእንጦጦ መንበረ ንግሥት ቁስቋም ማርያም ንግሥ በዓል እንዳንቀር። "ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ ግብጽ ሽሽ።" ማቴዎስ ወንጌል 2፤13 በዚህች ቀን እመቤታችን ከተወዳጅ ልጅዋ ጋር በስደት ግብጽ የገባችበት ቀን እፎይ ያለችበት እምርት እለት ናት። አበው የአበባን በዓል በአበባ ዘመን ብለው ማሕሌቱንም በዓሉን በወርኃ ጽጌ በጥቅምት ቢወስዱትም ጥንተ መሠረቱ ግንቦት 24 ቀን ነው። በአዲስ አበባ የምንገኝ በታላቋ በእንጦጦ መንበረ ንግሥት ቁስቋም ማርያም ደብር ታቦተ ሕጉ ወጥቶ ይከበራልና የቻልን በረከት እንቀበል ከእልልታው ገታ ብለን ታቦቱ ኡደት ሲያደርግ የእንባ መስዋዕት ለኢትዮጵያ ሐገራችን እናቅርብ ለግፉአን ለስዱዳን እንዘን እናልቅስ ያልቻልን በያለንበት በዝክር በከርሰ ሩሁባን ህንጻ ሥላሴን በመስራት በፈቃድ ላበዱ በዘረኝነት ለታወሩ ፍቅርን በመመጽወት መብራት በማብራት እናክብር። የታሪክ አጋጣሚም ሆኖ የእንጦጦ መንበረ ንግሥት ቁስቋም ለበረከት በታደሉት አፄ ኃይለ ሥላሴ አሁን በምስሉ የምናየው ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ቤት የተከበረበት ነው። ደብረ ቁስቋም ከአዲስአበባ አድባራት ትለያለች በሰበካ ጉባዔ እየተዳደረች በገዳም ስርዓተሰ 365ቀን አመት ሙሉ ዝክር የማይታግጎልባት ማህበረ ሰላም መድኃኔዓለም ጸበል ቤት ፈውስ የሚሰጥባት የከተማ ገዳም መካነ ፈውስ ወጸሎት ብቅ እያላችሁ በረከት ተቀበሉ። ዝክሩ ማንም ክርስቲያን የሆነ የሚቀምሰው ሹም አጋፋሪ የሌለበት አስደናቂ ነው። መንበረ ንግሥት በዘመናችን በአይን ያየናቸው በሞተ ስጋ ያንቀላፉት ምርቃታቸው የሚያለመልም ጸሎታቸውም የጠበቀን እየጠበቀንም ያለ ትንቢታቸው የማይነጥበው የነ ባህታዊ አባ ቶማስ በዓት እነ አባቴ አርምሞ አዲስአበባ ሲመጡ የሚያርፉባት ቅድስት መካን ናት። ደብረ ቁስቋም ዛሬ ረድኤተ እግዚአብሔር ያልተለያት የፈውስ የበረከት መካን። እመቤታችን ቀጥኖ ከሚያመነምን ክፉ ዘመን ትሰውረን እፎይ ከምንልበት ዘመን በምልጃዋ ታድርሰን አሜን አሜን አሜን
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram