Bisrat pre-primary; primary and middle school in Ethiopia.
رفتن به کانال در Telegram
1 290
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ለቅዳሜ ትምህርት መምህራንና ተማሪዎች፦
ትምህርት የሚጀምረው 2፡30 ነው
መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞቻችን በያላችሁበት ሰላም ለናንተ ይሁን እያልን፦
በ28/03/2016 ዓ.ም 9:15 ሰዓት ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ስላለ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተገኙ! ተማሪዎች የከሰአቱ ክፍለ ጊዜዎች 30 ደቂቃ ብቻ ይማራሉ ። ሰላም ሁኑ!
የፈተና ቀንና ቦታ፡- "የር/መምህራን ፈተና ቀጣይ ቅዳሜ ማለትም 06/4/2016 መሆኑን አውቃችሁ በዚሁ መሰረት እንድትዘጋጁ ይሁን። ቦታው አራዳ ክ/ከተማ 4ኪሎ ( አፄ ሚኒሊክ 1ኛ ደረጃ፣ 2ኛ ደረጃ እና አፄ ናኦድ ት/ቤቶች ላይ ሲሆን ዝርዝር መረጃ ቀጥለን ተብሏል ።
6ኛ እና 8ኛ ክፍል ለሚታስተምሩ በሙሉ =ሞዴል ፈተና በትምህርት ደረጃ ከ03_05/04/2016 ዓ.ም ስለሚሆን የትምህርት ይዛት ሽፋን ከመስከረም እስካ ህዳር 30/03/2016 ዓ.ም መሆኑንና ጥየቄና መልስ ለ6ኛ እና 8ኛ በወረዳ ደረጃ ወይም በክላስተር ደረጃ በ15/03/2016 ዓ.ም ስለሚሆን 6/8ኛ ክፍል ስም ጠሪ መ/ራን ከየክፍሉ 1 ተማሪ ወክለችሁ ለመማር ማስተማር ም/ር/ መ/ር እንድትሳውቁ ይሁን።
ብስራት ቅድመ አንደኛ አንደኛ ና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዓለም አቀፍ የፀረ ኤድስ ቀንን << LET COMMUNITY LEAD የማህበረሰብ መሪነት ለላቀ ኤች አይ ቪ መከላከል በሚል መሪ ቃል ዛሬ ህዳር 21/3/2016 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ዋለ
ውድ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል የሚታስተምሩ መ/ራን ጥየቄና መልስ ውድድር ከ27_28/03/2016 በትምህርት ቤት ደረጃ ስለሚደረግ ከ10_15 ጥየቄዎች እና ከ02_05/03/2016 ሞዴል ፈተና የሚሆን 30 ጥየቄዎች በመዘጋጀት እስካ 24/03/2016 ብቻ ም/ር/መምህራን ቢሮ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባችኋለን ።
አማርኛ ;እንግሊዝኛ;ሂሳብ;አ.ሳይንስ,ዜግነት እና ማ/ሳይንስ
