ትጉህ ሚድያ Tiguh media
رفتن به کانال در Telegram
“ፃድቅሰ ከመ በቀልት ይፈርኢ ወይበዝ ከመ ዝግባ ዘሊባኖስ ትኩላን እሙንቱ ውስተ ቤተ እግዚአብሔር። ፃድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል እንደ ሊባኖስ ዝግባም ይበዛል በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋልና። ይህ ገጽ መንፈሳዊ የሆኑ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን እንዲሁም መሰረታዊ የሆነውን እና የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት፣ የቤተ ክርስትያን ትምህርት የሚሰጥበት ነዉ።
نمایش بیشتر1 011
مشترکین
+124 ساعت
+67 روز
+630 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+562
در 1 کانالها
سپتامبر '260
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '260
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '260
در 2 کانالها
Get PRO
مه '260
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '260
در 2 کانالها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+5
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+55
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+5
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+3
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+7
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+4
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+1
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+3
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+4
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+4
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+8
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+14
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+20
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+10
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+11
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+15
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+23
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+45
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+83
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+82
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+16
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+21
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+90
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+7
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+6
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+11
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+30
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+16
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+11
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+11
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+30
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+11
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+18
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+28
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+140
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+161
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+19
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+33
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+227
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 19 اکتبر | 0 | |||
| 18 اکتبر | +2 | |||
| 17 اکتبر | +2 | |||
| 16 اکتبر | +4 | |||
| 15 اکتبر | +3 | |||
| 14 اکتبر | +3 | |||
| 13 اکتبر | +1 |
پستهای کانال
ሙሽሪት ወይን ማበቡን ሮማን ማፍራቱ ለማየት ና እንጎብኝ ብላ እንደጠራቸው ቤተክርስቲያን ምእመናን ይድኑ ዘንድ የሃይማኖትን ፍሬ ያፈሩ ዘንድ ና ! በረድኤት በበረከት ጎብኛቸው እያለች ዘወትር መጣራቷን ለማስረዳት ነው።
| 2 | 🎶❤️ የምትወዱትን የኦርቶዶክስ መዝሙር በቀላሉ ያግኙ! 🙏🎧
የምትፈልጉትን መዝሙር ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። 👇
✨ የሚወዷቸውን መዝሙሮች በቀላሉ ያግኙና በመንፈሳዊ ዜማ ይደሰቱ!
🔗 ሊንኩን አሁኑኑ ይጫኑ! 👇❤️
https://t.me/Tiguhmedia
https://t.me/Tiguhmedia
https://t.me/Tiguhmedia | 1 |
| 3 | 🎶❤️ የምትወዱትን የኦርቶዶክስ መዝሙር በቀላሉ ያግኙ! 🙏🎧
የምትፈልጉትን መዝሙር ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። 👇
✨ የሚወዷቸውን መዝሙሮች በቀላሉ ያግኙና በመንፈሳዊ ዜማ ይደሰቱ!
🔗 ሊንኩን አሁኑኑ ይጫኑ! 👇❤️
https://t.me/Tiguhmedia
https://t.me/Tiguhmedia
https://t.me/Tiguhmedia | 135 |
| 4 | አክሊለ ጽጌ ማርያም 😍
ቀፀላ መንግስቱ ለጊዮርጊስ ❤️
ክበር በጌራ ወርቅ አክሊለ ጽጌ🥰
👇👇👇👇
Telegram
Telegram
Telegram | 258 |
| 5 | ዲያብሎስ እጅና እግራችንን ካላሰረ የኛን ጸጋ መውሰድ አይችልም ።
የሚወስደው መጀመሪያ እንዳንፀልይ ማሰልቸት፣ማሰላቸት፣ ማፏሸክ፣እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት እንባ ጦሽጦሽ ማረግ ፣ እግርን ማሻረብ ፣ቅንድብን ማክበድ ፣ ሀሳብን አምጥቶ ልብን በሙሉ ክፍልፍል አርጎ መጨረስ ነው ፍላጎቱ። | 218 |
| 6 | ✝️
👉በሃይማኖት
ይሉኝታ የለም።
👉ይሉኝታ የሚሠራው
ምሥክርነት በማይሻ ጉዳይ
ነው።
👉ሃይማኖት እውነት
እና ሕይወት ናት። | 195 |
| 7 | 🌿"የአምላክ እናት ድንግል በነፍስም በሥጋም ቅድስት የኾንሽ ሆይ አስጸያፊና የቆሸሽኩ በዝሙትና በክፉ ስራዬ ነፍስና ስጋዬን ወደ አሳደፍኩት ወደኔ ተመልከች፤እመቤቴ ሆይ በከንቱ ነገርና በሥጋዊ ፍትወት የነደደውን ሕሊናዬን ንጹሕ አድርጊልኝ።የታወረ እና ከርታታ የኾነውን ሐሳቤን እንዳይደለል አድርጊው። እመቤቴ ሆይ ራሴን እንድቆጣጠር፤ ሕዋሳቴንም እንድመራቸው እርጂኝ።ከተያዝኩበት አስቀያሚ ሕይወትና ከሚያስጨንቀኝ ክፉ ሥራ ኹሉ ነፃ አድርጊኝ። በውስጤ የሚመላለሰውን የኃጢአት ሥር ኹሉ በጣጥሺልኝ፤ ጎስቋላ የምኾን እኔን ሕሊናዬን የጋረውደውን ገፈሽ ቀናውን መንገድ የምጓዝና የተረጋጋኹ አድርጊኝ። ከኃጢአት ጨለማ አላቀሽ አንቺን ከፍ አድርጌ እንዳመሰግንሽ እርጂኝ። እውነተኛ ብርሃን የሆነውን የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ሆይ የሚታዩ እና የማይታዩ ፍጥረታት ኹሉ ከልጅሽ ጋር አንቺን ያመሰግኑሻል።
ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ በመኦን መንፈሳዊ ትምህርቶች እንማር ቻናሉን ለመቀላቀል እናም ሼር ያድርጉ ያስደረጉት
👇👇👇👇👇👇👇
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
👉 Telegram
👉 Telegram
👉 Telegram
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ | 210 |
| 8 | ልጅ ማሳደግ የወላጆችም የማኅበረ ሰብእም ትልቅ ኃላፊነት ነው:: ይህንን ትልቅ አደራ እንዴት መወጣት ይቻላል የሚለው ጥያቄ ከብዙኃን ጭንቀት ነው:: ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከቤተ ክርስቲያን አበው ትምህርትና ከዘርፉ ጥናት አንጻር የልጅ አስተዳደግን ርእሰ ጉዳይ የፊታችን ዐርብ እንቃኛለን:: | 192 |
| 9 | "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።"
📖✨ ማቴ ወንጌል 11:28
ፍፁም እረፍት ከፈለግሽ ወደ ጌታሽ ሒጂ እርሱ እጆቹን ዘርግቷ በጉጉቱ ይቀበልሻል ። ዓለም የምታሸንፊበትን ኃይል ይሰጥሻል ። | 217 |
| 10 | "ታማኝነት የሰው ልጅ የባህርይ መገለጫና የእውነተኛ መንፈሳዊነት ማኅተም ነው። በትንሽ ነገር የታመነ በብዙም ይታመናልና፣ በዕለት ተዕለት ሕይወታችን፣ በንግግራችንና በሥራችን ታማኞች መሆን ይገባናል። ንብረትና ሐብትጊዜያዊ ሲሆኑ፣ ታማኝነት ግን በሰው ልብ ውስጥ የማይረሳ የክብር አክሊልንና ዘላለማዊ ሰላምን ያጎናጽፋል።"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣
"በታማኝነትና በቅንነት ሕይወት ላይ የተሰጠ ትምህርት | 273 |
| 11 | አልቆርብም የሚሉ ሰዎች በብዛት ምክንያታቸው ገና ኃጢአት እሠራለሁ
፣እዘሙታለሁ ፣እሰርቃለሁ እዋሻለሁ . . . ማለታቸው ነው ። | 290 |
| 12 | አስተማሪ የሆኑ የአባቶችን ምክሮች፣ መንፈሳዊ ጽሑፎችን እና የእምነት ትምህርቶችን የምንማማርበትና የምንማማርበት ቻናል ነው።
ስለ ሃይማኖታችን ማወቅ ግዴታችን ነው!
👉 ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ የመንፈሳዊ ቤተሰባችንም አባል ይሁኑ!
https://t.me/Mahletay_ze_yaried
https://t.me/Mahletay_ze_yaried
https://t.me/Mahletay_ze_yaried
የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ! 🕊️ | 350 |
| 13 | ፳፩. ከልጅሽ ሌላ ባለመድኃኒት አልሻም፡፡ ከጸሎትሽም ረዳትነት በቀር ደግሞ ኃጢአቴን የሚያስተሠርይልኝ አልፈልግም፡፡ ንጽሕት ሆይ ከርኩሰቴም ከዕዳ በደሌም ሁሉ ንጹሕ አድርጊኝ፡፡ ከሥጋና ከነፍስ ቁስሌም ፈውሽኝ፡፡
፳፪. ለደዌ መድኃኒት ይሹለታል፤ ለቁስልም አቃቂር መልካሙን ቅመም ይፈልጉለታል፤ የኃጢአት ቁስል ግን ያለ ልጅሽ ፈቃድ አይጠግም፡፡ | 315 |
| 14 | ድንግል ሆይ የማቅና የጨርቅ ያይደለ የብርሀን ድንኳን ነሽ። የክረምት ዝናብ ቀለም ሰማያት ወረቀት ቢሆኑ ምስጋናሽ ተፅፎ የሚያልቅ አይደለም !😍
ዉድ ኦርቶዶክሳውያን የቴሌግራም ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ በመኦን መንፈሳዊ ትምህርቶች እንማር ቻናሉን ለመቀላቀል እናም ሼር ያድርጉ ያስደረጉት
👇👇👇👇👇👇👇
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
👉 Telegram
👉 Telegram
👉 Telegram
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ | 367 |
| 15 | ✝️ የዕለቱ ስንቅ ✝️
“በመስቀል ሞት ተሻረ፤ የአዳም የዕዳ ደብዳቤ ተደመሰሰ። መስቀል የቤተ ክርስቲያን መሠረት፣ የሰማይና የምድር ማስታረቂያ፣ የዓለም ሁሉ አክሊልና የጽድቅ መመኪያ ሆነ።”
— ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ✝️
🙏 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
✝️ መስቀሉ የድላችን ዓርማ፣ የመዳናችን ምልክት ይሁንልን።
ዉድ ኦርቶዶክሳውያን የቴሌግራም ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ በመኦን መንፈሳዊ ትምህርቶች እንማር ቻናሉን ለመቀላቀል እናም ሼር ያድርጉ ያስደረጉት
👇👇👇👇👇👇👇
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
👉 Telegram
👉 Telegram
👉 Telegram
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ | 376 |
| 16 | 🎁🔥 ለ3 እድለኛ ተሳታፊዎች!
💳 የ200 ብር ካርድ ሽልማት አለን! 🥳
📅 መስከረም 16 እና 17 ❤️ ይጠብቁን!
🏆 3 እድለኛዎች — እያንዳንዳቸው 200 ብር ካርድ 🎁 | 311 |
| 17 | ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነህ ለሁሉ
ዛሬም ቆመሀል በኪዳንህ ላሉ ✨
አለኝ ትዝታ በቤትህ ከልጅነቴ
ስትሳሳልኝ እያየው ፀንቷል ጉልበቴ
ልዘምር እንጂ ላመስግን ታላቁን ጌታ
አንተን የሰጠኝ ጠባቂ በቀን በማታ🌷👏 | 421 |
| 18 | አድምጡት | 380 |
| 19 | https://youtu.be/0spSF0-hzpk?si=e95dwVl2C1z2Xyxm | 409 |
| 20 | መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እና ወ/ት ሳምራዊት፣ እንኳን ለዚህች የተቀደሰች የጋብቻችሁ ቀን አደረሳችሁ! 💍❤️
የአብርሃምንና የሣራን ጋብቻ የባረከ እግዚአብሔር፣ እናንተንም ጋብቻ በፍቅር፣ በሰላምና በበረከት ይሙላላችሁ። የሕይወት ዘመናችሁን በአንድነትና በደስታ ይመራላችሁ።
የጋብቻችሁ ቀን የተባረከ ይሁን! 🙏❤️
ዉድ ኦርቶዶክሳውያን የቴሌግራም ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ በመኦን መንፈሳዊ ትምህርቶች እንማር ቻናሉን ለመቀላቀል እናም ሼር ያድርጉ ያስደረጉት
👇👇👇👇👇👇👇
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
👉 Telegram
👉 Telegram
👉 Telegram
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ | 349 |
