ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ትጉህ ሚድያ Tiguh media

ትጉህ ሚድያ Tiguh media

前往频道在 Telegram

“ፃድቅሰ ከመ በቀልት ይፈርኢ ወይበዝ ከመ ዝግባ ዘሊባኖስ ትኩላን እሙንቱ ውስተ ቤተ እግዚአብሔር። ፃድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል እንደ ሊባኖስ ዝግባም ይበዛል በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋልና። ይህ ገጽ መንፈሳዊ የሆኑ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን እንዲሁም መሰረታዊ የሆነውን እና የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት፣ የቤተ ክርስትያን ትምህርት የሚሰጥበት ነዉ።

显示更多
1 019
订阅者
无数据24 小时
+67 天
+630 天

正在加载数据

吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+570
在3个频道中
九月 '260
在0个频道中
Get PRO
八月 '260
在1个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在2个频道中
Get PRO
五月 '260
在1个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在2个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在1个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+5
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+55
在2个频道中
Get PRO
六月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+1
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+15
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+23
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+45
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+83
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+82
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+90
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+30
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+30
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+11
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+28
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+140
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+161
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+19
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+227
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
20 十月+7
19 十月+1
18 十月+2
17 十月+2
16 十月+4
15 十月+3
14 十月+3
13 十月+1
频道帖子
የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ውብ መዝሙሮችን ለማግኘት ይቀላቀሉን ❤️ ✨ የሚያረኩ፣ ልብን የሚነኩና ነፍስን ወደ ፈጣሪ የሚያቀርቡ መዝሙሮችን በአንድ ቦታ ያግኙ! 👇👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇
የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ውብ መዝሙሮችን ለማግኘት ይቀላቀሉን ❤️ ✨ የሚያረኩ፣ ልብን የሚነኩና ነፍስን ወደ ፈጣሪ የሚያቀርቡ መዝሙሮችን በአንድ ቦታ ያግኙ! 👇👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/Tiguhmedia https://t.me/Tiguhmedia https://t.me/Tiguhmedia 🙏 ይቀላቀሉ፣ ይጠቀሙ፣ ለወዳጆችዎም ያጋሩ!

2
ሙሽሪት ወይን ማበቡን ሮማን ማፍራቱ ለማየት ና እንጎብኝ ብላ እንደጠራቸው ቤተክርስቲያን ምእመናን ይድኑ ዘንድ የሃይማኖትን ፍሬ ያፈሩ ዘንድ ና ! በረድኤት በበረከት ጎብኛቸው እያለች ዘወትር መጣራቷን ለማስረዳት ነው።
133
3
🎶❤️ የምትወዱትን የኦርቶዶክስ መዝሙር በቀላሉ ያግኙ! 🙏🎧 የምትፈልጉትን መዝሙር ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። 👇 ✨ የሚወዷቸውን መዝሙሮች በቀላሉ ያግኙና በመንፈሳዊ ዜማ ይደሰ
🎶❤️ የምትወዱትን የኦርቶዶክስ መዝሙር በቀላሉ ያግኙ! 🙏🎧 የምትፈልጉትን መዝሙር ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። 👇 ✨ የሚወዷቸውን መዝሙሮች በቀላሉ ያግኙና በመንፈሳዊ ዜማ ይደሰቱ! 🔗 ሊንኩን አሁኑኑ ይጫኑ! 👇❤️ https://t.me/Tiguhmedia https://t.me/Tiguhmedia https://t.me/Tiguhmedia
1
4
🎶❤️ የምትወዱትን የኦርቶዶክስ መዝሙር በቀላሉ ያግኙ! 🙏🎧 የምትፈልጉትን መዝሙር ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። 👇 ✨ የሚወዷቸውን መዝሙሮች በቀላሉ ያግኙና በመንፈሳዊ ዜማ ይደሰ
🎶❤️ የምትወዱትን የኦርቶዶክስ መዝሙር በቀላሉ ያግኙ! 🙏🎧 የምትፈልጉትን መዝሙር ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። 👇 ✨ የሚወዷቸውን መዝሙሮች በቀላሉ ያግኙና በመንፈሳዊ ዜማ ይደሰቱ! 🔗 ሊንኩን አሁኑኑ ይጫኑ! 👇❤️ https://t.me/Tiguhmedia https://t.me/Tiguhmedia https://t.me/Tiguhmedia
181
5
አክሊለ ጽጌ ማርያም 😍 ቀፀላ መንግስቱ ለጊዮርጊስ ❤️ ክበር በጌራ ወርቅ አክሊለ ጽጌ🥰 👇👇👇👇 Telegram Telegram Telegram
አክሊለ ጽጌ ማርያም 😍 ቀፀላ መንግስቱ ለጊዮርጊስ ❤️ ክበር በጌራ ወርቅ አክሊለ ጽጌ🥰 👇👇👇👇 Telegram Telegram Telegram
282
6
ዲያብሎስ እጅና እግራችንን ካላሰረ የኛን ጸጋ መውሰድ አይችልም ። የሚወስደው መጀመሪያ እንዳንፀልይ ማሰልቸት፣ማሰላቸት፣ ማፏሸክ፣እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት እንባ ጦሽጦሽ ማረግ ፣ እግርን ማሻረብ ፣ቅንድብን ማክበድ ፣ ሀሳብን አምጥቶ ልብን በሙሉ ክፍልፍል አርጎ መጨረስ ነው ፍላጎቱ።
232
7
✝️ 👉በሃይማኖት ይሉኝታ የለም። 👉ይሉኝታ የሚሠራው ምሥክርነት በማይሻ ጉዳይ ነው። 👉ሃይማኖት እውነት እና ሕይወት ናት።
221
8
🌿"የአምላክ እናት ድንግል በነፍስም በሥጋም ቅድስት የኾንሽ ሆይ አስጸያፊና የቆሸሽኩ በዝሙትና በክፉ ስራዬ ነፍስና ስጋዬን ወደ አሳደፍኩት ወደኔ ተመልከች፤እመቤቴ ሆይ በከንቱ ነገርና በሥጋዊ ፍትወ
🌿"የአምላክ እናት ድንግል በነፍስም በሥጋም ቅድስት የኾንሽ ሆይ አስጸያፊና የቆሸሽኩ በዝሙትና በክፉ ስራዬ ነፍስና ስጋዬን ወደ አሳደፍኩት ወደኔ ተመልከች፤እመቤቴ ሆይ በከንቱ ነገርና በሥጋዊ ፍትወት የነደደውን ሕሊናዬን ንጹሕ አድርጊልኝ።የታወረ እና ከርታታ የኾነውን ሐሳቤን እንዳይደለል አድርጊው። እመቤቴ ሆይ ራሴን እንድቆጣጠር፤ ሕዋሳቴንም እንድመራቸው እርጂኝ።ከተያዝኩበት አስቀያሚ ሕይወትና ከሚያስጨንቀኝ ክፉ ሥራ ኹሉ ነፃ አድርጊኝ። በውስጤ የሚመላለሰውን የኃጢአት ሥር ኹሉ በጣጥሺልኝ፤ ጎስቋላ የምኾን እኔን ሕሊናዬን የጋረውደውን ገፈሽ ቀናውን መንገድ የምጓዝና የተረጋጋኹ አድርጊኝ። ከኃጢአት ጨለማ አላቀሽ አንቺን ከፍ አድርጌ እንዳመሰግንሽ እርጂኝ። እውነተኛ ብርሃን የሆነውን የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ሆይ የሚታዩ እና የማይታዩ ፍጥረታት ኹሉ ከልጅሽ ጋር አንቺን ያመሰግኑሻል። ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ በመኦን መንፈሳዊ ትምህርቶች እንማር ቻናሉን ለመቀላቀል እናም ሼር ያድርጉ ያስደረጉት 👇👇👇👇👇👇👇 ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ 👉 Telegram 👉 Telegram 👉 Telegram ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
233
9
ልጅ ማሳደግ የወላጆችም የማኅበረ ሰብእም ትልቅ ኃላፊነት ነው:: ይህንን ትልቅ አደራ እንዴት መወጣት ይቻላል የሚለው ጥያቄ ከብዙኃን ጭንቀት ነው:: ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከቤተ ክርስቲያን አበው ትምህር
ልጅ ማሳደግ የወላጆችም የማኅበረ ሰብእም ትልቅ ኃላፊነት ነው:: ይህንን ትልቅ አደራ እንዴት መወጣት ይቻላል የሚለው ጥያቄ ከብዙኃን ጭንቀት ነው:: ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከቤተ ክርስቲያን አበው ትምህርትና ከዘርፉ ጥናት አንጻር የልጅ አስተዳደግን ርእሰ ጉዳይ የፊታችን ዐርብ እንቃኛለን::
229
10
"እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።" 📖✨ ማቴ ወንጌል 11:28 ፍፁም እረፍት ከፈለግሽ ወደ ጌታሽ ሒጂ እርሱ እጆቹን ዘርግቷ በጉጉቱ ይቀበልሻል ። ዓለም የምታሸንፊበትን ኃይል ይሰጥሻል ።
244
11
​"ታማኝነት የሰው ልጅ የባህርይ መገለጫና የእውነተኛ መንፈሳዊነት ማኅተም ነው። በትንሽ ነገር የታመነ በብዙም ይታመናልና፣ በዕለት ተዕለት ሕይወታችን፣ በንግግራችንና በሥራችን ታማኞች መሆን ይገባናል። ንብረትና ሐብትጊዜያዊ ሲሆኑ፣ ታማኝነት ግን በሰው ልብ ውስጥ የማይረሳ የክብር አክሊልንና ዘላለማዊ ሰላምን ያጎናጽፋል።" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ "በታማኝነትና በቅንነት ሕይወት ላይ የተሰጠ ትምህርት
297
12
አልቆርብም የሚሉ ሰዎች በብዛት ምክንያታቸው ገና ኃጢአት እሠራለሁ ፣እዘሙታለሁ ፣እሰርቃለሁ እዋሻለሁ . . . ማለታቸው ነው ።
302
13
አስተማሪ የሆኑ የአባቶችን ምክሮች፣ መንፈሳዊ ጽሑፎችን እና የእምነት ትምህርቶችን የምንማማርበትና የምንማማርበት ቻናል ነው። ስለ ሃይማኖታችን ማወቅ ግዴታችን ነው! 👉 ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላ
አስተማሪ የሆኑ የአባቶችን ምክሮች፣ መንፈሳዊ ጽሑፎችን እና የእምነት ትምህርቶችን የምንማማርበትና የምንማማርበት ቻናል ነው። ስለ ሃይማኖታችን ማወቅ ግዴታችን ነው! 👉 ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ የመንፈሳዊ ቤተሰባችንም አባል ይሁኑ! https://t.me/Mahletay_ze_yaried https://t.me/Mahletay_ze_yaried https://t.me/Mahletay_ze_yaried የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ! 🕊️
361
14
፳፩. ከልጅሽ ሌላ ባለመድኃኒት አልሻም፡፡ ከጸሎትሽም ረዳትነት በቀር ደግሞ ኃጢአቴን የሚያስተሠርይልኝ አልፈልግም፡፡ ንጽሕት ሆይ ከርኩሰቴም ከዕዳ በደሌም ሁሉ ንጹሕ አድርጊኝ፡፡ ከሥጋና ከነፍስ ቁስሌም ፈውሽኝ፡፡ ፳፪. ለደዌ መድኃኒት ይሹለታል፤ ለቁስልም አቃቂር መልካሙን ቅመም ይፈልጉለታል፤ የኃጢአት ቁስል ግን ያለ ልጅሽ ፈቃድ አይጠግም፡፡
333
15
ድንግል ሆይ የማቅና የጨርቅ ያይደለ የብርሀን ድንኳን ነሽ። የክረምት ዝናብ ቀለም ሰማያት ወረቀት ቢሆኑ ምስጋናሽ ተፅፎ የሚያልቅ አይደለም !😍 ዉድ ኦርቶዶክሳውያን የቴሌግራም ቻናሉን በመቀላቀል ቤ
ድንግል ሆይ የማቅና የጨርቅ ያይደለ የብርሀን ድንኳን ነሽ። የክረምት ዝናብ ቀለም ሰማያት ወረቀት ቢሆኑ ምስጋናሽ ተፅፎ የሚያልቅ አይደለም !😍 ዉድ ኦርቶዶክሳውያን የቴሌግራም ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ በመኦን መንፈሳዊ ትምህርቶች እንማር ቻናሉን ለመቀላቀል እናም ሼር ያድርጉ ያስደረጉት 👇👇👇👇👇👇👇 ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ 👉 Telegram 👉 Telegram 👉 Telegram ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
386
16
✝️ የዕለቱ ስንቅ ✝️ “በመስቀል ሞት ተሻረ፤ የአዳም የዕዳ ደብዳቤ ተደመሰሰ። መስቀል የቤተ ክርስቲያን መሠረት፣ የሰማይና የምድር ማስታረቂያ፣ የዓለም ሁሉ አክሊልና የጽድቅ መመኪያ ሆነ።” — ቅዱ
✝️ የዕለቱ ስንቅ ✝️ “በመስቀል ሞት ተሻረ፤ የአዳም የዕዳ ደብዳቤ ተደመሰሰ። መስቀል የቤተ ክርስቲያን መሠረት፣ የሰማይና የምድር ማስታረቂያ፣ የዓለም ሁሉ አክሊልና የጽድቅ መመኪያ ሆነ።” — ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ✝️ 🙏 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✝️ መስቀሉ የድላችን ዓርማ፣ የመዳናችን ምልክት ይሁንልን። ዉድ ኦርቶዶክሳውያን የቴሌግራም ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ በመኦን መንፈሳዊ ትምህርቶች እንማር ቻናሉን ለመቀላቀል እናም ሼር ያድርጉ ያስደረጉት 👇👇👇👇👇👇👇 ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ 👉 Telegram 👉 Telegram 👉 Telegram ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
390
17
🎁🔥 ለ3 እድለኛ ተሳታፊዎች! 💳 የ200 ብር ካርድ ሽልማት አለን! 🥳 📅 መስከረም 16 እና 17 ❤️ ይጠብቁን! 🏆 3 እድለኛዎች — እያንዳንዳቸው 200 ብር ካርድ 🎁
332
18
ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነህ ለሁሉ ዛሬም ቆመሀል በኪዳንህ ላሉ ✨ አለኝ ትዝታ በቤትህ ከልጅነቴ ስትሳሳልኝ እያየው ፀንቷል ጉልበቴ ልዘምር እንጂ ላመስግን ታላቁን ጌታ አንተን የሰጠኝ ጠባቂ በቀን በማታ
ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነህ ለሁሉ ዛሬም ቆመሀል በኪዳንህ ላሉ ✨ አለኝ ትዝታ በቤትህ ከልጅነቴ ስትሳሳልኝ እያየው ፀንቷል ጉልበቴ ልዘምር እንጂ ላመስግን ታላቁን ጌታ አንተን የሰጠኝ ጠባቂ በቀን በማታ🌷👏
441
19
አድምጡት
389
20
https://youtu.be/0spSF0-hzpk?si=e95dwVl2C1z2Xyxm
419
ትጉህ ሚድያ Tiguh media - Telegram 频道 @tiguhmedia 的统计与分析