cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኢትዮጵያ ሕጎች / Ethiopian Laws 🇪🇹

እንኳን ወደ ቻናሉ በሠላም መጡ🙏 ጠበቃ ሳሙኤል ግርማ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com @tebekasamuel @SAMUELGIRMA @tebeka አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer #ውል #ውክልና

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
35 645
مشترکین
+424 ساعت
+1197 روز
+22230 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
▶️▶️ የኤክሳይዝ  ቴምብር በትክክል መሰብሰቡን ለማረጋገጥ ፤ ህገወጥ ንግድን ለመከላከል  እና የህዝብ ጤና እና ደህንነትን ለመጠበቅ የሚያስችል ዲጂታል እና አካላዊ የኤክሳይዝ ቴምብርን ስራ ላይ ማዋል ከፍተኛ እገዛ የሚኖረው በመሆኑ፤ ▶️▶️ የኤክሳይዝ ታክስ አስተዳደር ስርአትን ለማዘመን፤ የኤክሳይዝ ታክስ ህጎች እንዲከበሩ ለማድረግ፤ ግልጽነት እና ተጠያቂነትን ለማስፈን እንዲሁም የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸውን  እቃዎች  ምርት እና ስርጭት  ለመከታተል የሚያስችል  የኤክሳይዝ ቴምብር አስተዳደር ስርአት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ ▶️▶️ የገንዘብ ሚኒስቴር በኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2018( በተሸሻለው) አንቀጽ 29 እና 42(2) በተሰጠው ስልጣን መሰረት የኤክሳይዝ ታክስ አስተዳደር ስርአትን ለመወሰን  የሚያስችል መመሪያ                                                                             
2 9646Loading...
02
Media files
8 33858Loading...
03
Media files
2 2117Loading...
04
Media files
8 34729Loading...
05
በህገወጥ (ምንጩ በማይታወቅ) መንገድ የተሰበሰብ ንብረት/ ሃብት 🔟 ዓመት ወደኋላ በመመለስ ጭምር ለማስመለስ ወይም ለመውረስ በመደንገግ የወጣ ረቂቅ አዋጅ።
7 63662Loading...
06
ማንኛውም የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራይ በምዝገባ ወቅት ማሟላት ያለባቸው👇 👉በህግ አግባብ የተዘጋጀ የመኖሪያ ቤት     ውል ሰነድ 👉የአከራይና ተከራይ የነዋሪነት መታወቂያ ፣ የመስሪያ ቤት መታወቂያ ፣ መንጃ ፍቃድ ፣ ፓስፖርት ፣ የጠበቃ ፍቃድ ፣ የሰራተኞች ጡረታ መታወቂያ ፣ የዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ተማሪ የሙያ ስራ ፍቃድ ኦርጅናል ኮፒ ፤ 👉የመኖሪያ ቤት ውሉ የሚመዘገበው በወኪል ከሆነ ህጋዊ ውክልና የሁለት ምስክሮች የታደሰ መታወቂያ ኦርጅናል ኮፒ፤ 👉አከራይ የመኖሪያ ቤቱን ለማከራየት የሚያስችል መብት እንዳለው የሚያሳይ ህጋዊ ሰነድ :-     - የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ     -  ሰነድ አልባ ይዞታዎች መሆኑን           ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ወይም    - በፍርድ አፈፃፀም የተሸጠ ንብረት       ሰነድ ወይም     - የተከራየው ቤት በውርስ የተገኘ ሆኖ      ስም ዝውውር ካልተፈፀመ የወራሽነት      ማረጋገጫ ኦርጅናል እና ኮፒ ይዘው  መገኘት አለባቸው የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
7 77977Loading...
07
Federal Investment Proclamation 1180/2012
19 42769Loading...
08
ስለ ፍቺ የሕግ ድንጋጌ እና የፍ/ቤት ሂደት የቤተሰብ ሕግ አዋጅ ቁ. 213/1992 ከአንቀጽ 74 እስከ 93
1 1226Loading...
09
በኦሮሚያ ክልል ከወሰን ማስከበር ፣ የካሳ ክፍያ እና ከውል ውጪ ሃላፊነት ክሶች ጋር በተያያዘ እያጋጠሙ ያሉ ጉዳዮች ላይ የቀረበ ዳሰሳ
9 51426Loading...
10
Sample Rent Contact #Ethiopia 🇪🇹 Contact : 📱 @samuelgirma Lawyer Samuel Girma ☎️ 0911-190-299 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn Join us on 🔽 👉 @ethiopian_law                                          👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma
8 07295Loading...
11
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሚያዚያ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 235004 በአንድ ንብረት ላይ ከታክስ ዕዳ ጋር በተገናኘ ገቢዎች ሚኒስቴር፤ በብድር ዋስትና መያዣነት ደግሞ ባንክ የፍርድ ባለመብት ሲሆኑ የቀዳሚነት መብት የሚሰጠው ከታክስ ዕዳው በፊት ንብረቱን በመያዣነት ለያዘው ባንክ ስለመሆኑ በአብላጫ ድምፅ አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል፡፡
9 09838Loading...
12
አንደኛው ተጋቢ የቤት መስሪያ ቦታ ያገኘው የልማት ተነሺው ልጅ በመሆኑ ምክንያት የሆነ እንደሆነ መሬቱ የተገኘው ጋብቻው ፀንቶ ባለበት ግዜ እንኳን ቢሆን የጋራ ንብረት ሊባል አይችልም።
10 31957Loading...
13
Media files
16 41959Loading...
14
Media files
12 34050Loading...
15
Media files
8 09429Loading...
16
@Tebekasamuelbot
7 1220Loading...
▶️▶️ የኤክሳይዝ  ቴምብር በትክክል መሰብሰቡን ለማረጋገጥ ፤ ህገወጥ ንግድን ለመከላከል  እና የህዝብ ጤና እና ደህንነትን ለመጠበቅ የሚያስችል ዲጂታል እና አካላዊ የኤክሳይዝ ቴምብርን ስራ ላይ ማዋል ከፍተኛ እገዛ የሚኖረው በመሆኑ፤ ▶️▶️ የኤክሳይዝ ታክስ አስተዳደር ስርአትን ለማዘመን፤ የኤክሳይዝ ታክስ ህጎች እንዲከበሩ ለማድረግ፤ ግልጽነት እና ተጠያቂነትን ለማስፈን እንዲሁም የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸውን  እቃዎች  ምርት እና ስርጭት  ለመከታተል የሚያስችል  የኤክሳይዝ ቴምብር አስተዳደር ስርአት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ ▶️▶️ የገንዘብ ሚኒስቴር በኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2018( በተሸሻለው) አንቀጽ 29 እና 42(2) በተሰጠው ስልጣን መሰረት የኤክሳይዝ ታክስ አስተዳደር ስርአትን ለመወሰን  የሚያስችል መመሪያ                                                                             
نمایش همه...
የኤክሳይዝ_ቴምብር_አስተዳደር_ስርዓት_መመሪያ_1004_2016_1.pdf12.64 MB
👍 6
የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ.pdf1.06 MB
👍 14
utomp3_com_Lualawi_ሉዓላዊሉዓላዊ_ከፍትሕ_ሚኒስትር_ዴኤታ_በላይሁን_ይርጋ_ጋር_ኢኮኖሚውንም.mp324.74 MB
1
Mobile banking directive.pdf1.09 KB
Nbe Establishment Proclamation.pdf2.99 KB
NBE Supervision variou directives.pdf1.91 MB
New Deliquent list formatBSD-07-2013.pdf3.60 KB
NRNT FCY account.pdf0.97 KB
Operation of Forex.pdf0.31 KB
proclamation_no_731_2012_commercial_registration_and_business_licensing.pdf1.35 KB
proclamation-no-746-2012-insurance-business-proclamation.pdf8.18 KB
proclamation_no_780_2013_money_laundering_and_financing_of_terrorism.pdf30.35 MB
Rm Guideline revised.pdf4.68 KB
👍 13😱 1
በህገወጥ (ምንጩ በማይታወቅ) መንገድ የተሰበሰብ ንብረት/ ሃብት 🔟 ዓመት ወደኋላ በመመለስ ጭምር ለማስመለስ ወይም ለመውረስ በመደንገግ የወጣ ረቂቅ አዋጅ።
نمایش همه...
የንብረትማስመለስ ረቂቅ አዋጅ.pdf3.71 MB
👍 22 4🤩 3
نمایش همه...
አዲሱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ሞዴል ውል.pdf2.62 KB
👍 15🤯 3 2
Federal Investment Proclamation 1180/2012
نمایش همه...
Investment-Proclamation-No.-1180_2020-Copy (2).pdf1.88 MB
Labsii 249 bara 2015 (2) (1).pdf3.40 MB
Dambii Bulchiinsa Investimentii Oromiyaa (2) (1).pdf17.83 MB
👍 16 4😱 2
በኦሮሚያ ክልል ከወሰን ማስከበር ፣ የካሳ ክፍያ እና ከውል ውጪ ሃላፊነት ክሶች ጋር በተያያዘ እያጋጠሙ ያሉ ጉዳዮች ላይ የቀረበ ዳሰሳ
نمایش همه...
Analysise on Application of Expropriation issue in oromia.pptx3.30 MB
👍 18 4
Sample Rent Contact #Ethiopia 🇪🇹 Contact : 📱 @samuelgirma Lawyer Samuel Girma ☎️ 0911-190-299 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn Join us on 🔽 👉 @ethiopian_law                                          👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #law #samuelgirma
نمایش همه...
አዲሱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ሞዴል ውል.pdf2.62 KB
👍 18 2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.