cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
10 882
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-307 روز
-1730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ኢማሙ ስለ ፍልስጤሞች ኹጥባ አለማድረጉን የተመለከተው ኦርዶናዊው ታዳጊ እሳት ጎርሶ ብድግ አለ። እናንተ ሰዎች ሆይ እያለ ስለሶስቱ በሬ አወራ። ነጩ በሬ የተበላ ዕለት ነው እኔም መበላቴ ሲል አነቃቸው። ሊያስቆሙት ሞከሩ ግና አይበገሬ ነበር። ተመልክታችሁ ተገረሙ። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 05317Loading...
02
መንግሥታቸው ቀስ በቀስ እየተናደ ለመውደቅ ጫፍ ደርሷል። ጋዛ ህንፃዋ እንጂ ህብረቷ አልፈረሰም። ኡኹዋዋ አልደፈረሰም። በየመንገዱ አጥንታቸው እየተለቀመ ዛሬም በአቋማቸው ፀንተዋል። በመንገዳቸው ቆመዋል። ልጅ ንብረታችን ለሙጃሂዶቻችን ፊዳ ይሁኑ እያሉ ሐዘናቸውን ዋጥ እንባቸውን ስልቅጥ አድርገዋል። አላህን እንጂ መጥራት አቁመዋል። ጥሎ የሚጥላቸው ይመስላችኋልን?! ከላ ወሐሻ እስከ ድል ደጃፍ አላህ ያፅናችሁ ሰበተኩሙላህ ነሰረኩሙላህ አዋኩሙላህ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 4713Loading...
03
የጋዛ ዲቪዥን ኮማንደር ብርጋዴር ጄኔራል አቪ ሮዝንፌልድ ከስልጣን መልቀቃቸውን ለጠቅላይ ሚኒስተሩ በይፋዊ ደብዳቤ አስታውቀዋል። "ኦክቶበር 7 ወታደሮቼ የከፈሉት ዋጋ የዕለት ተዕለት ህመም ሆኖ ሲከነክነኝ ከርሟል። እንደ መሪነቴ ኃላፊነቱን ወስጄ ስልጣኔን በገዛ ፈቃዴ ለቅቄያለሁ። ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሃላፊነት እየወሰደ የእኔን ምግባር በመከተል ስራውን መልቀቅ አለበት" ብለዋል። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 4232Loading...
04
የወራሪዋ እስራኤል የቀድሞው ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም የአሁኑ የጦር ካውንስል ሚኒስትር ጋዲ አይሰንኮት ከጦር ካውንስሉ ራሱን ማግለሉን በይፋ አስታወቀ። ይህን ተከትሎ የቀድሞ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ሞሼ ያሎን:- "ምናባዊው መንግስት በጋንትዝና አይሰንኮት ስልጣን መልቀቅ ውድቀቱን እያፋጠነው ይገኛል። በታሪካችን ታይቶ የማይታወቅ የፀጥታ መታወክ፣ ጦርነቱን ለማስቆምም ሆነ ታጋቾችን ለማስፈታት ውሳኔ ማስተላለፍ የማይችል አካለ ስንኩል መንግስት!" በማለት ወርፈውታል። ያ አላህ እርስ በርስ አባላቸው #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 3473Loading...
05
የወራሪዋ እስራኤል መከላከያ ሰራዊት አጠቃላይ ኢታማዦር ሹም ቤኒ ጋንትዝ ከደቂቃዎች በፊት ስልጣኑን በይፋ መልቀቁንና ከወራሪዋ የእስራኤል መንግስት ራሱን ማግለሉን በይፋ አውጇል "ባይደን ያቀረበውን የስምምነት ሐሳብ እደግፋለሁ። ኔታንያሁ ይህ እንዳይሳካና እውነተኛውን ድል እንዳንቀዳጅ እንቅፋት ስለሆነን መንግሥቱንና ፓርቲውን ዛሬ በይፋ ለቅቄያለሁ" በማለት ተናግሯል። ይህን ተከትሎ ኔታንያሁ "በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከመነጠል ተደምረን ጦርነቱን በአንድነት የምንቋጭበት ጊዜ አሁን ነበር" ሲል በቁጭት ገልፆታል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒዮ ቢሊንከን ነገ ቴል አቪቭ ሊከትም ቀጠሮ ተይዞለታል። በድርድሩ ዙርያ በጋራ ሊወስኑ ከጠረጴዛው ይሰየማሉ። የቤኒ ጋንትዝ ራሱን ከስልጣን ማግለሉ ምንን ያመላክታል?! - በጦርና በወታደራዊ ኃይል መፍትሔ ላይ መድረስ እንደማይቻል ብሎም የሰራዊቱ ሞራል መሽቆልቆሉን አመላካች፣ በኔታንያሁ እና በተቀረው አመራር ላይም እምነት ማጣቱን ማሳያ ነው። - አሁን ባለው አካሄድ የኔታንያሁ መንግስት ከአሜሪካ ጋር ያለው ግንኙነት በከፍተኛ ደረጃ እየሻከረ መሆኑን ያሳያል። - የኔታንያሁ መንግስት እየሰመጠች እንዳለች ጀልባ ሆኗል። ከመርከቡ ዘሎ መውረድ ከመቆየት የበለጠ ውጤታማ ያደርጋል። ይህም ለቀሳም ሙጃሂዶች አዲስ ድል ነው ሲሉ ፖለቲኞቹ ይተነትናሉ። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 3623Loading...
06
የቀሳም ሙጃሂዶች በረፈህ እነሜርካፋን እያነደዱ የወራሪዋን እስራኤል አልሞ ተኳሽ ሲያድኑ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስልን ይፋ አድርገዋል። አላህ ይቀበላችሁ አላሁመ ዚድ!
1 3294Loading...
07
በአፉ ቁራሽ ዳቦ እንደጎረሰ አላህን ተገናኘ። በጉንጮሹ የያዘውን ወደ ጉሮሮው ሳያወርድ ከመሬቱ ተዘረረ። አላህ ከሲዲቆችና ከሸሂዶች ተርታ ያሰልፈው። ቀብሩን ኑር ማረፊያውንም ጀነተል ፊርደውስ ያድርግለት። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 3671Loading...
08
"በትናንትናው እለት በኑሰይራት ካምፕ 4 እስረኞችን ለማስለቀቅ ወታደራችሁ ባደረገው ጭፍጨፋ በዚያው ካምፕ 3 እስረኞችን መግደሉንና ከተገደሉትም ውስጥ አንዱ የአሜሪካ ዜግነት እንዳለው ልናሳውቃችሁ እንወዳለን እስረኞቻችን እስካልተፈቱ እስረኞቻችሁ አይለቀቁም። ጊዜው እያለቀ ነው" #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 4612Loading...
09
"መንግስታችሁ ምርኮኞችን ለማዳን ሌሎች እስረኞችን ገድሏል። ጊዜው እየሮጠ፣ መንግስታችሁም እየዋሸ ነው" በሚል መሪ ቃል የቀሳም ሙጃሂዶች ይፋዊ ድህረ ገፅ ከደቂቃዎች በኋላ ተንቀሳቃሽ ምስልን እለቃለሁ ጠብቁኝ ብሏል። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 3991Loading...
10
የየመን ጦር ሃይሎች ዛሬ ጠዋት ንብረትነቱ የእንግሊዝ የሆነውን ዳይመንድ የተሰኘውን መርከብ ማጥቃቱን አስታውቋል። ወታደራዊ ቃል አቀባዩ እንደገለፀው "በፍልስጤም ህዝብ ላይ ለሚደርሰው ጭቆና በድል እና ትናንት በጋዛ ሰርጥ የኑሰይራት ካምፕ ላይ ለተፈፀመው ጭፍጨፋ ምላሽ ይሆን ዘንድ በእንግሊዝ ጦር ላይ ያነጣጠረ ወታደራዊ እርምጃ ፈፅመናል። ለአላህ ምስጋና ይግባውና ዳይመንድ የተሰኘችውን የእንግሊዝ መርከብ በባለስቲክ ሚሳኤልና በሰው አልባ ድሮን ዶግ አመድ አድርገናታል" ብሏል አላሁመ ዚድ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 4141Loading...
11
በወራሪዋ ሰሜን ክልል በአቪምና ያሮን ከተማ ያልተቋረጠ የሚሳኤል ጥቃት ከተማዋን እያነደዳት ይገኛል። ከባድ ቃጠሎ የማያባራ የሚሳኤል ዝናብ ሲል የዕብራይስጥ ሚዲያ ዘግቦታል። አላሁመ ዚድ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 3081Loading...
12
ስሙ ኤሊራን ሚዝራሂ ይሰኛል ዕድሜው አርባዎቹን የተጠጋ የፅዮናዊቷ እስራኤል ወታደር ነው። D9 በተሰኘው ምድብ ውስጥ መድፍ ተኳሸ ሆኖ ለ79 ቀናት ጋዛ ቆይቷል። ሲመለስ ለከባድ ጭንቀት ተዳረገ። ስነልቦናው ተነክቶ ቤት ከተመ። ከወራት በኋላ ዳግም ወደረፈህ እንዲዘምት ጥያቄ ቀረበለት። ሐሳብ ትካዜ ያዘው። ጭንቅ ጥብብ አለው። ዳግም ከቀሳሞች ጋር ከመፋለም ሞት በምን ጣዕሙ በማለት ትላንት አንገቱን በመሰቀያው ገመድ ውስጥ አስገብቶ ራሱን አጠፋ። አባቱ በወታደራዊ ስርዓት እንዲቀበርለት ለሀገሩ መንግስት ጥሪ ቢያቀርብም ራሱን ባጠፋበት ወቅት ወታደር አልነበረም በሚል በወታደራዊ ስርዓት ከመቅበር የሀገሩ መንግስት አሻፈረኝ አለ። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 3661Loading...
13
ከቀሳሞች ቃል አቀባይ ከአቡ ኡበይዳ የተሰጠ መግለጫ፡- - ጠላት በኑሰይራት የፈፀመው የጦር ወንጀል ነው። የጎዳውም የገዛ እስረኞቹን ነው። - ዘግናኝ ጭፍጨፋ በመፈጸም የተወሰኑ እስረኞችን ማስለቀቅ ቢችልም በተመሳሳይ ወቅት ሌሎች እስረኞችን ገድሏል። - ክዋኔው በጠላት እስረኞች ላይ ትልቅ አደጋን የፈጠረ ሲሆን በህይወታቸው ላይም አደጋን አንዣቧል ብሏል። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 5812Loading...
14
በእርግጥም ዛሬ የሆነው እንዲህ ነው:- የወራሪዋ እስራኤልና የአሜሪካ ወታደሮች በኑሰይራት ወደብ ዳርቻ የጋዛን ህዝብ ርሀብ ተገን አድርገው ከመናፍቃኖች ጋር በማበር ሰብዓዊ እርዳታን በሚያመላልስ መኪና መሳርያቸውን ሸክፈው በምግብ ማመላለሻ መኪናዎች ተጭነው ከቦታው ደረሱ። ሙናፊቆች የሰጧቸውን መረጃ አጢነው ቀድመው ተዘጋጅተዋል። በካርታ ታግዘው ስትራቴጂ ነድፈዋል። የመኪናው ሸራ ሲከፈት መሳርያ የጫኑ ወታደሮች እየዘለሉ ወደ መሬት ወረዱ። በቦታው ያገኙት ነፍስ ያለው ላይ ጥይት አዘነቡበት። በየብስ፣ በባህርና በአየር በጠቋሚ መናፊቃውያን ታግዘው ከሙጃሂዶቹ ጋር ተፋጠጡ። ከግራም ከቀኝም ቃታ ተሳበ። ቀሳሞች ፊት ለፊት ተጋፈጧቸው። በርካታ የወራሪዋን ወታደሮች ወደ መቃብር ሸኟቸው። ከፊሎችንም አቁስለው ዘረሯቸው። ተጨማሪ ኃይል ከቦታው ደረሰ። ዙርያ ገባው በድሮን አሩር ነደደ። ታንክ ከወዲህ ወዲያ እሳቱን ይተፋው ገባ። ሙጃሂዶቹ ስለነፍሳቸው ሳይሰስቱ ደረታቸውን ለጥይት ሰጡ። አልቻሉም ደከሙ። ባልበላ አንጀታቸው ሙናፊቆች አሳልፈው ሰጧቸው። በርካቶችን ጥለው ከመሬቱ ወደቁ። የአሜሪካ ወታደሮች አራት እስረኞችን ይዘው በሄሊኮፕተር አፈተለኩ። ሙጃሂዶቻችን ሰው ናቸው ይደክማሉ ከአቅም በላይ ሆነና የሆነውን መቋቋም ከበዳቸው። በእርግጥ ጀግኖች ናቸው። ከጀግንነታቸውም ጋር ርሀብም ጥምም አሰቃይቷቸዋል። በዛ ላይ የገዛ ወገኖቻቸው መረጃ ሰጥተዋል። ድሮስ የሙስሊሞች ዝቅታ በሙናፊቆች አይደለምን?! የዓለምን የረቀቀ ስለላና እውቀት ተጋፍጠው ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች ፊት ፀንተው ሲቆሙ ሰው ናቸው ደከሙ። ከድካማቸውም ጋር ተጋፍጠው ጥለው ወደቁ። ይህ ድካም እንጂ መሰበር አይደለም። አልተሰበሩም። ኢንሻ አላህ አይሰበሩምም። አራት እስረኞችን በማስለቀቃቸው የሰለጠነው አለም የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ለወራሪዋ ሲያስተላልፍ ህይወታቸው ለተቀጠፈው ከ220 በላይ ፍልስጤማዊያን ግን አንድም የሀዘን መግለጫ ሲሰጡ አልተሰማም። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 5703Loading...
15
እኛ እንደናንተ አይደለንም። ሴትና ህፃናትን አናጠቃም። ንፁሐን ላይ ቦንብ አናርከፈክፍም። የእምነት ተቋምም አናቃጥልም። እንደናንተ ሌባ አይደለንም የሰው ሐቅ ያለ አግባብ አንነካም። ንብረትም አንዘርፍም። ፈሪም አይደለንም ሰላማዊ ሰዎችን ግን አናጠቃም። ግፍና ሰቆቃውን አንድ በአንድ እየቆጠርን እናወራርዳለን። እንደ ወንድ ፊትለፊት ገጥመን እንፋለማለን። ያኔ የጥይት ባሩድ ላያችሁ ላይ አርከፍክፋችሁ እንኳ አታመልጡንም። ጉድጓድ ገብታችሁ ብትደበቁ አንተዋችሁም። ዛፍ ቅጠሉ፣ ድንጋይ ግርግዳው እየመሰከረ እያንዳንዱን እናወራርዳለን። በጌታዬ ይሁንብኝ እንበቀላችኋለን። ኸይበር ኸይበር ያ የሁድ ጀይሹ ሙሐመድ ሰውፈ የዑድ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 5704Loading...
16
አንደበትን የሚቆልፍ፣ ምላስን የሚያኮላትፍ ምስል! በጂሃድ መስክ ላይ የተቆረጡ እግሮቹን አንጠልጥሎ መሬት ላይ እየተንፏቀቀ የሚፋለም፣ ለሽንፈት እጅ የማይሰጥ የጦር ሜዳው ጀግና! ሐቅ ​​ድል ያደርጋል ይላል ሊሳነል ሐሉ። በልቡ የአኼራ ቤቱን የገነባ፣ በተግባር ለጀነት ቤቱ የሚተጋ እግሩ ቢቆረጥ ምን ሊጎድልበት? ስለመስጂደል አቅሳ ክብር እየተፋለመ በደም አሻራው ቃል ኪዳኑን ሊሞላ ከነፋሻው ከጦር ሜዳ የተሰየመ የእልህነት ጥግ መስታወት! በደም የተነከረ ነፍሱን በአላህ መንገድ ሊሰዋ የተዘጋጀ ጀግና! እስከመጨረሻ እስትንፋሱ የአላህን ጠላቶች ለመፋለም የቆረጠ የአብደላህ ኢብኑ መኽቱም ምትክ። ስለ አብደላህ ኢብኑ ኡሙ መኽቱም ምን አሳወቀህ እርሱ "በሁለት ረድፎች መሐል አድርጉኝና የኢስላምን ባንዲራ ስጡኝ። አይነስውር ስለሆንኩ መሮጥ አልችልም። ከፍ አድርጌና ጠብቄ የሙስሊሞችን ባንዲራ አውለበልበዋለሁ" እያለ የአቅሙን ለኢስላም ሊያበረክት የወሰነ የነቢ ወዳጅ፣ የአላህ ባለሟል ነው። "የጦር መሳሪያና ፈረስ ያለው ስለኢስላም መፋለም የሚችልን ሰው በፍጥነት ላኩልኝ" በማለት ታላቁ ሰሐባ ዑመር ለሀገር ገዥዎቻቸው የፃፉትን ደብዳቤ ተከትሎ መላው ሙስሊም ጥሪውን ተቀበለ። በርካቶች መዲና ከተሙ። አይነስውሩ ሙጃሂድ አብደላህ ኢብን ኡሙ መኽቱምም ተገኘ። ዑመር ሰዕድ ኢብን አቢ ወቃስን የጦር መሪ አድርገው ሾሙ። ሠራዊቱ ቃዲሲያ ደረሰ። አብደላህ ኢብን ኡሙ መኽቱም የጦር መከላከያ ጥሩር ለብሶ በግንባር ቀደምትነት ተሰለፈ። የላኢላሃ ኢለላህን ባንዲራ አጥብቆ እንደያዘ ለመሞት ለአላህ ቃል ገባ። በዓለም ላይ ከነበሩት ታላላቅ ግዛቶች መካከል አንዱ የሆነው ኃይል ተገርስሶ፣ ጥብቅ የነበረው ዙፋኑ ወድቆ ሙስሊሞች ወደር የለሽ ድልን ሲቀናጁ፣ በጣዖት አምላኪዎች ምድር ከሺርክ ፀድቶ የኢስላም ባንዲራ ሲተከል አብደላህ ኢብን ኡሙ መክቱም በጦሩ ሜዳ ላይ የሙስሊሞችን ባንዲራ እንደያዘ ሞቶ ተገኘ። አንተም አንቺም ለኢስላም የቻላችሁትን ከማበርከት አትቦዝኑ አልችልምን ትታችሁ ለሙጃሂዶቹ ዱዓ አድርጉ! አላህ የድል ባለቤት ያድርጋቸው ውጥናቸው ይሙላ ሐሳባቸው ይስመር ሰበተኩሙላህ አዋኩሙላህ ነሰረኩሙላህ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 5734Loading...
17
Media files
1 4353Loading...
18
የአሜሪካ ልዩ ኃይል የተሳተፈበት ዘመቻ ስለመሆኑ ምስሎች እየወጡ ይገኛል። ይህ አሜሪካ በቀጥታም ሆነ በእጅ አዙር ከፍልስጤሞች ጋር የምታደርገው ፍልሚያ ነው። የሸር ቁንጮ ቁጥር አንድ የሙስሊሞች ጠላት የኢብሊስ ባለሟል ይሏታል። አዎ እርግጥ ነው ሸር ተዘርቶ በቅሎ በየአለሙ የሚከፋፈለው ከዚያው ከአሜሪካ ምድር ነው። አቡክተው የጋገሩት ኢስላምን የማጥፋት ዘመቻ ጎርፍ ሆኖ የሚወስዳቸው ቀን ሩቅ አይሆንም ኢንሻ አላህ! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 4940Loading...
19
አንዴ ድል ሌላ ጊዜም ሽንፈትን እያስተናገደ ሐቅና ባጢል እስከ ዕለተ ቂያማ አንገት ለአንተት ይተናነቃል። በድርና ኡሁድ ይደጋገማል። ታሪክ እንዲህ ነው መሰሉን ይወልዳል። ዛሬ በርካታ ሙጃሂዶች ጥለው ወድቀዋል። ተፋልመው ከመሬቱ ተዘርረዋል። እስከመጨረሻው የደም ጠብታ ተዋድቀዋል። በርካታ የጦር ጀቶች የተሳተፉበት ዙርያ ገባው በሜርካፋ ታንክ በታገዘ የአሜሪካና ኢውሮፕ ወታደሮች ተጣምረው በከፈቱት ዘመቻ አራት የወራሪዋ እስራኤል ምርኮኞችን ከቀሳሞች እጅ ማስመለጥ ችለዋል። አልሞአ ሜየር፣ አንድሬ ኮዝሎቭ እና ሽሎሚ ዚቭ የተሰኙትን ታጋቾች የያዘችው መርከብ መሐል መንገድ ላይ ተበላሽታ ስትቆም ኖአ አርጋማኒ ከቤተሰቦቿ ጋር ተቀላቅላለች። የቀሳም ሙጃሂዶች በጉዳዩ ላይ የተሰጡት ምንም ዓይነት አስተያየት የለም። የተሰውትን አላህ ከሸሂዶች ይመድባቸው በህይወት ያሉትንም ጉልበትና ብርታቱን ይወፍቃቸው! ይህ ጂሃድ ነው ድል አሊያም ሸሂድነት! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 5791Loading...
20
እስረኞችን ለማስለቀቅ የተደረገ ያልተሳካ ሙከራ ሲል የዕብራይስጥ ሚዲያ ዘግቦታል። አዎ ጦርነቱ በአንድ እግሩ ቆሟል። ታንክ ጀትና ከባባድ መሳርያዎች በሙኸየም አን-ኑሰይራት ሲተኮሱ ውለዋል። በርካቶች ከመሬቱ ወድቀዋል። እናቶች አረጋውያን ረግፈዋል። ኳስ ሲጫወቱ የነበሩ ታዳጊዎች ላይመለሱ ነጉደዋል። ሙጃሂዶቹ በደም የተጨማለቀ ሰውነታቸውን አስረው እየተዋደቁ ይገኛል። አዎ ይህ ሁሉ በዚህ ሰዓት በአሁኗ ደቂቃ እየተፈፀመ ያለ ከባድ ያልተለመደ በአየርና በታንክ የታገዘ በወራሪዋ ልዩ ኃይል እና በሙጃሂዶቹ መካከል እየተደረገ ያለ ፍልሚያ ነው። ለሙጃሂዶቹ ዱዓ ማድረግን አትዘናጉ አላህ የድል ባለቤት ያድርጋቸው! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1 7081Loading...
21
ከለሊቱ 6:30 ያ የቀሳሞቹ ቃል አቀባይ ባለቀይ ጥምጣሙ ተሸፋፋኝ አቡ ዑበይዳ መግለጫ ይሰጣል እንደደረሰን ተርጉመን ወደናንተው እንመለሳለን! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
3 0814Loading...
22
የወራሪዋ ከተማ ኪርያት ሸሙና እየነደደች ነው። ቀን የጀመረው ቃጠሎ እስካሁን መቆጣጠር አልተቻለም። ኢንተርኔትና መብራት ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል። ዚድ ያ አላህ ጨምር! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
2 8396Loading...
23
የሱዳን ወንድሞቻችሁንም አትርሱ በዱዓችሁ አስታውሱ ! ፈጥኖ ደራሽ የሱዳን ሚሊሻዎች ሰላማዊ ነዋሪዎችን መሬት ቆፍረው ከጉርጓዱ አገገደሟቸው። ሰውነታቸው ላይ አፈር እያለበሱ እራሳቸውን እንዲቀብሩ አስገደዷቸው መገን ጭካኔ! ጌታዬ ሆይ ድረስላቸው ጋሻ መከታ ሁናቸው።
2 3113Loading...
24
ይህ የወራሪዋ ከተማ ኪርያት ሸሞና ነው። ከወደ ሉብናን ሒዝቦላህ አከታትሎ በተኮሰው ሚሳኤል ከተማዋ እየነደደች ትገኛለች። በርካታ መንገዶች ተዘግተዋል። መዳረሻዎች ተቆልፈዋል። አላሁመ ዚድ! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
2 4732Loading...
25
ከቀሳም ሙጃሂዶች የተሰጠ መግለጫ፡- - የተኩስ አቁም ስምምነቱን ውድቅ የምታደርገው ወራሪዋ እስራኤል ናት አሁን ኳሱ በሜዳዋ ላይ ይገኛል። - ያቀረብነው ቅድመ ሁኔታ የጠየቅነው መስፈርት እስካልተሟላ ማንኛውንም ስምምነት አናደርግም። - መሰረታዊ ፍላጎቶች አሉን። ወራሪዋ እስራኤል ከጋዛ ሙሉ በሙሉ ለቃ መውጣትና የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ወደ ቀያቸው መመለስ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው። - በአደራዳሪዎቹ ሃሳብ ተስማምተናል። ግና ወራሪዋ እስራኤል ራፋህን በማጥቃት ምላሽ እየሰጠች ነው።  - ጦርነቱ ከቆመ ወዲህ ጋዛን ማን እንደሚያስተዳድር በፍልስጤማውያን እንጂ በወሪሪዋ እስራኤል አይወሰንም። ቀሳሞቹ የቀረበላቸውን የድርድር ረቂቅ ተመልክተው ዛሬ አመሻሽ ላይ ለአደራዳሪዎቻቸው ለግብፅና ኳታር ምላሽ ሰጥተዋል። የወራሪዋ እስራኤል መልስ እየተጠበቀ ይገኛል #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
2 1632Loading...
26
ከወራት በኋላ የቀሳም ሙጃሂዶች ሲከስሙ የራሳቸውን ምቾት ማግኘት የሚችሉ የመሰላቸው ከወራሪዋ ጋር ያበሩ ከያንዳንዱ ጥቃት በስተጀርባ በደም የተጨማለቁ ስውር መናፍቃዊያን የወራሪዋ ወኪሎች በቅርብ ቀን በአደባባይ ይቀጣሉ ጠብቁን ብለዋል ሙጃሂዶቹ። ይህ የናቡልስ ከተማ በያስሚና ሰፈር ያሉትን ካሜራዎች እያበላሸና እየሰበረ የሚታይ የወራሪዋ ተላላኪ ነው። መናፍቃውያን ባይኖሩ የኢስላም ጠላቶች ኃይልና ጉልበት ባላገኙ! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
2 4680Loading...
27
የወራሪዋ እስራኤል ሃዮም ሚዲያ እንደዘገበው በስነ ልቦና በአእምሮ ህመም የተጠቃ አንድ ወታደር ቴል አቪቭ በሚገኘው የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር ህንጻ ላይ የእጅ ቦምብ ነቅሎ ወርውሮ ከቦታው መሰወሩን ይፋ አድርጓል። የወራሪዋ እስራኤል የፖሊስ ሃይሎች እያሳደዱት ይገኛሉም ብሏል። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
2 3472Loading...
28
ወራሪዋ አለኝ ብላ የምትመካበት ድሮን ከሉብናን አቅጣጫ በተተኮሰ ሚሳኤል ዶግ አመድ ሆኖ እሳት እየተፋ ከሰማይ እየተምዘገዘገ ሲወርድ ስታይ አንጀትህ ይርሳል። ይህም ዛሬ ነው ወኔ አልባውን የጠላት ጦር እያርበደበዱት ነው አላሁመ ዚድ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
2 5743Loading...
29
አልሞ መተኮስስ በቀሳሞች በቃ የተባለላቸው ስናይፐሮች። የመሳርያቸውን ቃታ አነጣጥረው ሲጫኑ ጠላትን ከመሬት የሚዘርሩ። ዓይናቸውን የማይነቅሉ የአላህ ወታደሮች! ተመልከቱና ተገረሙ ድንቅ መሆናቸውን አይታችሁ መስክሩ ቀሳም ቀሳም ኢርሚ ያ ቀሳም! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
2 0845Loading...
30
ወደ ወራሪዋ መንደር ወደ ኪርያት ሽሞና የተተኮሰው ሚሳኤል ዒላማውን ጠብቆ በማረፉ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የእስራኤል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዘግቧል። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
2 1611Loading...
31
ከሐማሱ መሪ መህሙድ መርዳዊ የተሰጠ መግለጫ በዩኤስ ፕሬዝዳንት ይፋ የተደረገው የዕርቅ ስምምነት ሀሳብ ዝርዝር መረጃ እስካሁን አልደረሰንም። ወራሪዋ እስራኤል ጥቃቷን አቁማ ጦሯን ሙሉ በሙሉ ከጋዛ ለቃ እስክትወጣ ምንም ዓይነት ስምምነት አናደርግም። የባይደን አስተዳደር በኔታንያሁ መንግስት ላይ ጫና ለመፍጠር ካልተዘጋጀ ስምምነቱ የብርሃን ጭላንጭልን አያይም። ሲሉ ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርገዋል። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
2 1582Loading...
32
አንደበቶች ፍልስጤምን ይጣራሉ ፍሪ ፍሪ ሲሉ ይጮኻሉ ከዩንቨርስቲ ተመራቂዎች እስከ ኳስሜዳ ደጋፊዎች በድምፃቸው ስለ ጋዛ ደግመው ደገግመው ይማፀናሉ። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
2 8155Loading...
08:05
Video unavailableShow in Telegram
ኢማሙ ስለ ፍልስጤሞች ኹጥባ አለማድረጉን የተመለከተው ኦርዶናዊው ታዳጊ እሳት ጎርሶ ብድግ አለ። እናንተ ሰዎች ሆይ እያለ ስለሶስቱ በሬ አወራ። ነጩ በሬ የተበላ ዕለት ነው እኔም መበላቴ ሲል አነቃቸው። ሊያስቆሙት ሞከሩ ግና አይበገሬ ነበር። ተመልክታችሁ ተገረሙ። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
IMG_4792.MP442.46 MB
👍 37😍 11 7🔥 6🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
መንግሥታቸው ቀስ በቀስ እየተናደ ለመውደቅ ጫፍ ደርሷል። ጋዛ ህንፃዋ እንጂ ህብረቷ አልፈረሰም። ኡኹዋዋ አልደፈረሰም። በየመንገዱ አጥንታቸው እየተለቀመ ዛሬም በአቋማቸው ፀንተዋል። በመንገዳቸው ቆመዋል። ልጅ ንብረታችን ለሙጃሂዶቻችን ፊዳ ይሁኑ እያሉ ሐዘናቸውን ዋጥ እንባቸውን ስልቅጥ አድርገዋል። አላህን እንጂ መጥራት አቁመዋል። ጥሎ የሚጥላቸው ይመስላችኋልን?! ከላ ወሐሻ እስከ ድል ደጃፍ አላህ ያፅናችሁ ሰበተኩሙላህ ነሰረኩሙላህ አዋኩሙላህ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
😢 62🔥 13👍 12🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የጋዛ ዲቪዥን ኮማንደር ብርጋዴር ጄኔራል አቪ ሮዝንፌልድ ከስልጣን መልቀቃቸውን ለጠቅላይ ሚኒስተሩ በይፋዊ ደብዳቤ አስታውቀዋል። "ኦክቶበር 7 ወታደሮቼ የከፈሉት ዋጋ የዕለት ተዕለት ህመም ሆኖ ሲከነክነኝ ከርሟል። እንደ መሪነቴ ኃላፊነቱን ወስጄ ስልጣኔን በገዛ ፈቃዴ ለቅቄያለሁ። ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሃላፊነት እየወሰደ የእኔን ምግባር በመከተል ስራውን መልቀቅ አለበት" ብለዋል። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
👍 47🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
የወራሪዋ እስራኤል የቀድሞው ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም የአሁኑ የጦር ካውንስል ሚኒስትር ጋዲ አይሰንኮት ከጦር ካውንስሉ ራሱን ማግለሉን በይፋ አስታወቀ። ይህን ተከትሎ የቀድሞ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ሞሼ ያሎን:- "ምናባዊው መንግስት በጋንትዝና አይሰንኮት ስልጣን መልቀቅ ውድቀቱን እያፋጠነው ይገኛል። በታሪካችን ታይቶ የማይታወቅ የፀጥታ መታወክ፣ ጦርነቱን ለማስቆምም ሆነ ታጋቾችን ለማስፈታት ውሳኔ ማስተላለፍ የማይችል አካለ ስንኩል መንግስት!" በማለት ወርፈውታል። ያ አላህ እርስ በርስ አባላቸው #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
😍 27👍 20🙏 8
Photo unavailableShow in Telegram
የወራሪዋ እስራኤል መከላከያ ሰራዊት አጠቃላይ ኢታማዦር ሹም ቤኒ ጋንትዝ ከደቂቃዎች በፊት ስልጣኑን በይፋ መልቀቁንና ከወራሪዋ የእስራኤል መንግስት ራሱን ማግለሉን በይፋ አውጇል "ባይደን ያቀረበውን የስምምነት ሐሳብ እደግፋለሁ። ኔታንያሁ ይህ እንዳይሳካና እውነተኛውን ድል እንዳንቀዳጅ እንቅፋት ስለሆነን መንግሥቱንና ፓርቲውን ዛሬ በይፋ ለቅቄያለሁ" በማለት ተናግሯል። ይህን ተከትሎ ኔታንያሁ "በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከመነጠል ተደምረን ጦርነቱን በአንድነት የምንቋጭበት ጊዜ አሁን ነበር" ሲል በቁጭት ገልፆታል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒዮ ቢሊንከን ነገ ቴል አቪቭ ሊከትም ቀጠሮ ተይዞለታል። በድርድሩ ዙርያ በጋራ ሊወስኑ ከጠረጴዛው ይሰየማሉ። የቤኒ ጋንትዝ ራሱን ከስልጣን ማግለሉ ምንን ያመላክታል?! - በጦርና በወታደራዊ ኃይል መፍትሔ ላይ መድረስ እንደማይቻል ብሎም የሰራዊቱ ሞራል መሽቆልቆሉን አመላካች፣ በኔታንያሁ እና በተቀረው አመራር ላይም እምነት ማጣቱን ማሳያ ነው። - አሁን ባለው አካሄድ የኔታንያሁ መንግስት ከአሜሪካ ጋር ያለው ግንኙነት በከፍተኛ ደረጃ እየሻከረ መሆኑን ያሳያል። - የኔታንያሁ መንግስት እየሰመጠች እንዳለች ጀልባ ሆኗል። ከመርከቡ ዘሎ መውረድ ከመቆየት የበለጠ ውጤታማ ያደርጋል። ይህም ለቀሳም ሙጃሂዶች አዲስ ድል ነው ሲሉ ፖለቲኞቹ ይተነትናሉ። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
👍 23🔥 21
01:56
Video unavailableShow in Telegram
የቀሳም ሙጃሂዶች በረፈህ እነሜርካፋን እያነደዱ የወራሪዋን እስራኤል አልሞ ተኳሽ ሲያድኑ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስልን ይፋ አድርገዋል። አላህ ይቀበላችሁ አላሁመ ዚድ!
نمایش همه...
IMG_4767.MP49.77 MB
🥰 36🔥 7👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
በአፉ ቁራሽ ዳቦ እንደጎረሰ አላህን ተገናኘ። በጉንጮሹ የያዘውን ወደ ጉሮሮው ሳያወርድ ከመሬቱ ተዘረረ። አላህ ከሲዲቆችና ከሸሂዶች ተርታ ያሰልፈው። ቀብሩን ኑር ማረፊያውንም ጀነተል ፊርደውስ ያድርግለት። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
😢 54👍 1 1
00:57
Video unavailableShow in Telegram
"በትናንትናው እለት በኑሰይራት ካምፕ 4 እስረኞችን ለማስለቀቅ ወታደራችሁ ባደረገው ጭፍጨፋ በዚያው ካምፕ 3 እስረኞችን መግደሉንና ከተገደሉትም ውስጥ አንዱ የአሜሪካ ዜግነት እንዳለው ልናሳውቃችሁ እንወዳለን እስረኞቻችን እስካልተፈቱ እስረኞቻችሁ አይለቀቁም። ጊዜው እያለቀ ነው" #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
IMG_4765.MP44.97 MB
👍 34🥰 1
"መንግስታችሁ ምርኮኞችን ለማዳን ሌሎች እስረኞችን ገድሏል። ጊዜው እየሮጠ፣ መንግስታችሁም እየዋሸ ነው" በሚል መሪ ቃል የቀሳም ሙጃሂዶች ይፋዊ ድህረ ገፅ ከደቂቃዎች በኋላ ተንቀሳቃሽ ምስልን እለቃለሁ ጠብቁኝ ብሏል። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
👍 32😍 1

👍 55🥰 10