cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

{أقوال أهل العلم}

ቻናሉን ይቀላቀሉ ሌሎችንም ይጋብዙ በዚህ ቻናል የታማኝ መሻይሆች እና ዱዓቶች ትምህርታቸው የሚለቀቅበት ይሆናል ኢንሻ አላህ!!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 841
مشترکین
-524 ساعت
-467 روز
+12930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
لأول مرة !! وصف الآخرة بالتفصيل حتى بكى القارئ من ما سمع للعلامة صالح ال... https://youtube.com/watch?v=yLsyZSboIAg&si=qBH6F9_406zjKJ74
نمایش همه...

Photo unavailableShow in Telegram
የቀዝቃዛ ሻወር ጥቅሞች 1ኛ የደም ዝውውርን መጨመር 2ኛ ድብርትን ማስወገድ 3ኛ ለመገጣጠሚያ ህመም እንደማስታገሻ 4ኛ  የበሽታ መከላከል አቅም ለማነቃቃት ና ብግነትን ለመቀነስ ይሆናል። 5ኛ ሰውነታችን ኢንሱሊን ለተባለው ሆርሞን የተሻለ መልስ እንዲሰጥ ማድረግ (increased insulin sensitivity) በዚህም ስኳር በተወሰነ መልኩ የስኳር በሽታን እድል መቀነስ ማለት ነው።
نمایش همه...
አንገታችሁ ላይ ወይም ብብታችሁ ስር እንዲህ ያለ ነገር ካለ የስኳር መጠናችሁን ቼክ ብታደርጉ ጥሩ ነው። http://T.me/abuasiyaconsultancy
نمایش همه...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
👌ለ እግር ፈንገስ አጋላጭ ሁኔታዎች 👉መታጠቢያ ቤቶችን እና የመዋኛ ገንዳዎችን በጋራ የሚጠቀሙ 👉ካልሲዎችን ፣ ጫማዎችን ወይም ፎጣዎችን በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር መጋራት 👉ጠባብ ፣ ሽፍን ጫማዎችን መልበስ 👉 እግርዎን ለረጅም ጊዜ እርጥብ በማድረግ እና ንፁህና በአግባቡ አለመጠበቅ 👉 ላብ 👉በእግርዎ ላይ ትንሽ የቆዳ ወይም የጥፍር ቁስለት መኖር @urskincare http://T.me/abuasiyaconsultancy
نمایش همه...
Repost from Daewa selefiya
❝ይድረስ ለኢድ ሶላት ለሚወጡ እህቶች❞ 〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰 ☞ የኢድ ሶላት ለወንድም ለሴትም የተደነገገ ኢባዳ ነው። ሴቶች ልክ እንደ ወንዶቹ ለኢድ ሰላት መውጣታቸው የተወደደ ተግባር ነው። እንዲወጡም ታዘዋል። ነገር ግን በምትወጣበት ሰአት እነዚህን መስፈርቶች ልትጠብቅ ይገባል። ①⇘ወፍራም፣ ሰፊ፣ ረጅምና ሁሉ ሰውነቷን የሚሸፍን አለባበስ መልበስ አለባት! ②⇘ሽቶ የሚባል ነገር በፍፁም ሊነካት አይገባም! ③⇘አቅሟ በቻለው ሁሉ ከወንዶች መራቅና ከነሱ ጋር ሳትጋፋ የመንገዱን መሀል ሳይሆን ጫፍ ጫፋን ይዛ መሄድ አለባት! ④⇘በተክቢራም ይሁን በሌላ ፅምፇን ዝቅ ማድረግ አለባት! ⑤⇘ጫማዋ ከፍ ብሎ ሲንቋቋ ሰውን የሚጣራ መሆን የለበትም! ⑥⇘የልብሷ ከለር ደመቅ ብሎ የሰውን አይን የሚስብና ጌጣ ጌጦች ያሉበት መሆን የለበትም! ⑦⇘እራሷ ከመፈተንና ሰውን ከመፈተን ጥንቃቄ ልታረግ ይገባል! ⑧⇘ በአረማመዷ፣ በአነጋገሯና በእይታዋ ሀያእ የተላበሰች ልትሆን ይገባል! ☞ምክንያቱም ኸይር እሰራለሁ ብላ ወንጀል ከመሸከም፣ የጀነት ሰበብ አደርሳለሁ ብላ የጀሀነም ሰበብ እንዳታደርስ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባታል። ☞ በአሁን ሰአት ግን ለኢድ ሶላት ብለው በሚመጡ አንዳንድ ሙስሊም እህቶች እያፈርን አንገታችን እየተደፋ ነው። እስልምና እንዲሁም ሙስሊሞችን እያሰደቡ ነው። ☞ልብሷ ከራሷ ተጣብቆ፣ ሰውነቷን ወጣጥራ፣ ፊቶቿ እግሮቿና እዶቻን ከፍታ፣ ሽቶ ተለቅልቃ፣ ቻፕስቲክ ተቀብታ፣ ቅንድቧን ተቀንድባ፣ የተቀባችውን ሂና እያሳየች፣ የኢትዮጵያ ባንድራ ግምባራ ላይ አስራ፣ ወደ ግራና ቀኝ የሚያወዛውዝ ጫማ ለብሳ፣ ድምፇ ከፍ አድርጋ እየሳቀች፣ ከወንዶች እኩል እየተጋፋች፣ ወንዶችን አፍጣ እያየች፣ በየሱቁ እየተዘዋወረችና ሌሎችም ሙሀለፋቶች በመፈፀም እራሷም ተፈትና ሌላውንም ፈትና፣ እራሷ ወንጀል ውስጥ ከታ ሌላውንም ዘፍቃ የወንጀል መአት ተሸክማ ወደ ቤቷ የምትመለስ አለች። ✑እንዲህ አይነቷ እህት ምናለ እቤቷ በተቀመጠች‼️ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
🤝ዒድ ሙባረክ🤝 🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال             عيدكم مبارك!! أعاده الله علينا وعليكم وأنتم في صحة وعافية وإيمان 🌙እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!   በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን   ሁሌም በኢማን እና በዐፊያ ጠብቆ እንዲያደርሳችሁ አላህን እንለምነዋለን። T.me//Abu_suheyb_ibnu_jemal T.me//Abu_suheyb_ibnu_jemal
نمایش همه...
{أقوال أهل العلم}

ቻናሉን ይቀላቀሉ ሌሎችንም ይጋብዙ በዚህ ቻናል የታማኝ መሻይሆች እና ዱዓቶች ትምህርታቸው የሚለቀቅበት ይሆናል ኢንሻ አላህ!!

👍 1
00:23
Video unavailableShow in Telegram
🌼እሄ ሼህ ይለያል አላህ ይጠብቀው 🎤የሶሀቦች ቀብር ለመዘየር ከሚመጡ የብዙ አይነት አቂዳ ባለቤቶች ጋራ ሹባሀ በማስወገድ ይታገላል ✍አጠር ያለ ቢሆንም ጋበዝኮቹ 🎤الشخ صالح المصعبي 🎤ትርጉም ibnu murad 🍫ቻናሌ👉@tulab_ibnumurad
نمایش همه...
6.71 MB
👍 4
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅ 🎁 ፕሮግራም 🎁 🎙<abu_fewzan&abu_huzeyfa_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarnaislam?videochat https://t.me/tdarnaislam?videochat
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት 1ኛ በቀኝ ጎን መተኛት በቀኝ በኩል ስንተኛ ልብ ከላይ በኩል ይሆናል ይሄም ልብ ላይ ሚኖረውን ጫና ይቀንሳል። 2ኛ በረጅሙ መተንፈስ እንቅልፍ እንዲመጣና ሰውነትን ዘና ሚያደርገው ሆርሞን እንዲመነጭ ያደርጋል። Dr eric berg ለማግኘት @urskincare
نمایش همه...
👍 7
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.