"ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል"{وإلى ربك فارغب}✍🏻𝐬𝐮𝐦𝐞𝐲𝐚
رفتن به کانال در Telegram
«ይህች መንገዴ ናት።ወደ አላህ እጠራለሁ።እኔም የተከተለኝም ሰው በግልፅ ማስረጃ ላይ ነን።ጥራትም ለአላህ ይገባው።እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም»በል። ሱረቱ ዩሱፍ 108 ~~~~~~~~~~~~~~ ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያዬት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Hamden_Lilah
نمایش بیشتر5 847
مشترکین
-724 ساعت
+177 روز
+9930 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+134
در 2 کانالها
سپتامبر '26
+238
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '26
+457
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+443
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+387
در 1 کانالها
Get PRO
مه '26
+212
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+182
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '26
+350
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+384
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+495
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+481
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+468
در 2 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+326
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+561
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+544
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+968
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+436
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+445
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+370
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+332
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+313
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+396
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+620
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+73
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+4
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+9
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '24
+9
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+2
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 1 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '240
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '240
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 2 کانالها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 3 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+359
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 17 اکتبر | +2 | |||
| 16 اکتبر | +3 | |||
| 15 اکتبر | +29 | |||
| 14 اکتبر | 0 | |||
| 13 اکتبر | +14 | |||
| 12 اکتبر | 0 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | +10 | |||
| 09 اکتبر | +26 | |||
| 08 اکتبر | +3 | |||
| 07 اکتبر | +7 | |||
| 06 اکتبر | +12 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | +2 | |||
| 03 اکتبر | +3 | |||
| 02 اکتبر | +5 | |||
| 01 اکتبر | +18 |
پستهای کانال
GAAFFII HIRMAACHISAA!!
Sahaabtichii Rasuulli (Sallallaahu aleyihi wassallam) balaa sitti buutu waliin jannataan gammadi jedhanin kami?
| 2 | ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
በአሳ ነባሪ የተዋጠው ነብይ ነብዩሏህ ዩኑስ ነው ። | 28 |
| 3 | የዱንያ እውነታ
ይህች አለም አላህ ሊፈትነንና ሊሞክረን የሰራት ጊዜያዊ ማረፊያ እንጂ የዘላለም መኖሪያችን አይደለችም። ከህፃንነት እስከ እርጅና ከፅንስ እስከ መቃብር ያለው የህይወት ሂደታችን በቅጽበት እንደምትነፍስ ነፋስ ፈጣን ነው። እስኪ አስተውል የህይወታችን የልብ ምትና የአተነፋፈሳችን ቁጥር ሙሉ በሙሉ በአላህ ችሎታና እጅ ስር ያለ ሆኖ ሳለ በዱንያ ውበትና በጊዜያዊ ጥቅም ተታለን ወደ ፈጣሪያችን የምንመለስበትን ታላቅ ቀን እንዴት እንረሳዋለን? አላህ በቁርዓኑ
«إنَّ إلَى رَبِّكَ الرُّجْعَى»
(በእርግጥ ወደ ጌታህ መመለስ አለ)
ሲል ያስጠነቀቀን የትም ብንሄድና ምንም ያህል ብንኖር የመጨረሻ መዳረሻችን እሱ ዘንድ መሆኑን ልባችን እንዲያውቀውና እንዲነቃ ነው።
ስለሆነም ከዚህ ታላቅ ማሳሰቢያ የምንወስደው ትምህርት የሞት ጥሪ ሳይመጣ ። ሰዓታችን ሳይጠናቀቅ ዛሬውኑ ወደ አላህ በመመለስ ታላቁን ስንቅ ልንይዝ ይገባል። ትዕቢትንና የአለምን አላፊ ፍላጎት ወደ ጎን በመተው ልባችንን በተውሂድና በአላህ ፍርሃት፣ እጃችንን ደግሞ በመልካም ስራ እና በቅንነት ልናስጌጠው ይገባል።
እናም ወደ አላህ መመለስን ለነገ አንበል! ምክንያቱም የመጨረሻዋ ቀን መቼ እንደምትወጣ የምናውቀው ነገር የለምና , ከጌታችን ጋር ያለንን ግንኙነት በተውበት እና በመልካም ስነ ምግባር እናድስ | 70 |
| 4 | 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑨𝑲𝑲𝑨𝑴𝑰𝑰 𝑩𝑨𝑹𝑩𝑨𝑨𝑫𝑫𝑼⁉️
𝑾𝑯𝑨𝑻 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑫𝑶 𝑻𝑯𝑬𝒀 𝑾𝑨𝑵𝑻⁉️
Channel/Group 20K+ 𝐒𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬
𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞𝒓: @Rafiqul_Islaam
Adds:👇👇👇
My Channel @Rafiiqul_Islaam
HP: @Rafiqul_Islam_Promotion | 7 |
| 5 | Chaanaalota Akkamii argachuu barbaadduu❓
Channaalii barbaaddan argachuuf see more kan jedhu tuqaa ilaalaa SEE MORE.....
Free Waver: @Rafiqul_Islaam
Ads: 👇👇👇
@Rafiiqul_Islaam | 18 |
| 6 | #አሏህን_ምን_ልጠይቀው......???
=>አንድ ባለ ሀጃ( ባለ ጉዳይ) ዱአ
ሲያረግ ምን ብል ይሻለኛል ብሎ
አንድን ትልቅ አሊም
ይጠይቃል
° እሳቸውም የየትኛውም
ሠው ሀጃ በ ➎ ( አምስት ) ጥያቄዎች
ይጠቃለላሉ።
☞ እነዚህ ከጠየክ ሀጃህን በሙሉ
ያጠቃልልላሀል አሉት።
... እነሡም ...
➊ ማንኛውም ሠው አሁን
ያለበት ሁኔታ አያረካውም።
መድረስ ሚፈልግበት ቦታ አልደረሠ
☞ ለዚህ ውድቀቱ መንስኤዉ
=> ወንጀሉ • ነውና ከሁሉም በፊት
ወንጀሌን ማረኝ ይበል።
=> ምህረት ይጠይቅ።
➋ ከተማረ በሆላ ሊሠጠው ስለሆነ
የሚሠጠውን በደንብ እንዲጠቀምበት
አፍያ( ጤና) ለግሠኝ ይበል።
=> የቀልብ በሽታቹህን፣ የአካል
በሽታቹህን ፣ የአስተሳሰብ በሽታቹህን፣ የስንፍና በሽታቹህን......
☞ በአጠቃላይ ሁሉንም አይነት በሽታ
የምትፈውስ አፍያን ለምኑ አሉ።
➌ ሶስተኛ የምጠይቅህን
አሳውቀኝ በሉ።
=> ይህ የተሠጣቹህን ፀጋ ባለማወቅ
ከመጠየቅ ይጠብቃቹሀል።
☞ የማይጠቅማቹህን ከመጠየቅም
ይገላግላቹሀል አሉ
➍ አራተኛ በማላገኘው ነገር
አታድክመኝ በሉ አሉ።
=> ይህ ጊዜንና ድካምን በከንቱ
እንዳይባክን ይጠቅማል።
➎ በመጨረሻም የተብቃቃ ዱንያን
ለግሠኝ በሉ አሉን።
t.me/S1U2M3E4YA
t.me/S1U2M3E4YA | 91 |
| 7 | በእያንዳንዱ ሳቅህ ፈጣሪን ካላመሰገንክ...ስለ እንባህ አትውቀሰው! | 58 |
| 8 | 𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐏𝐝𝐟 𝐃𝐮𝐛𝐛𝐢𝐬𝐮𝐮 𝐧𝐢 𝐛𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️
📚📚📚📚📚📚📚
𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐆𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐆𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐀𝐤𝐤𝐚 𝐅𝐞𝐝𝐡𝐢𝐢 𝐊𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐧𝐢𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐀𝐫𝐠𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐍𝐢 𝐁𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️
𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐤𝐤𝐚𝐦𝐢𝐢 𝐃𝐮𝐛𝐛𝐢𝐬𝐮𝐮 𝐁𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️
𝐀𝐝𝐬: 👇
https://t.me/+1a9c55bufmpiZjk0
https://t.me/+LjQDHUqKPAYzYjE0
https://t.me/+_F8t5ldqfDxlZDY0
╔══❖•ೋ° 🌸 °ೋ•❖══╗
𝐅𝐢𝐥𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨 𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚𝐚
╚══❖•ೋ° 🌸 °ೋ•❖══╝ | 35 |
| 9 | ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
ለመጀመሪያ ጊዜ ጋሻ የሰራው ነብይ ነብዩሏህ ሙሳ ነው ። | 60 |
| 10 | 📌 Manicha irratti tuquudhaan banaa seenaa!
┏┓
┃┃╱╲
┃ ╱╱╲╲
╱╱╭╮╲╲
▔▏┗┛▕▔
╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔ ╲
╱ ωєℓ¢σмє™ ╲
╱╱ ┏┳┓╭╮ ┏┳┓ ╲╲
▔▏ ┗┻ ┃┃ ┗┻┛ ▕▔
Open Home - Click here
➕ 𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ➕
Ads :👇👇
@Rafiiqul_Islaam
@Rafiqul_Islam_Promotion | 22 |
| 11 | 𝙲𝙷𝙰𝙽𝙽𝙴𝙻 𝙱𝙰𝚁𝚂𝙸𝙸𝚂𝙾𝙾 𝙵𝙸 𝙱𝙰𝚂𝙷𝙰𝙽𝙽𝙰𝙽𝚂𝙸𝙸𝚂𝙾𝙾 𝚃𝙰'𝙰𝙽 𝙰𝚁𝙶𝙰𝙲𝙷𝚄𝚄𝙵 𝙼𝙰𝙻𝙻𝙰𝚃𝚃𝙾𝙾 𝙼𝙰𝙶𝙰𝚁𝙸𝙸𝚂𝙰𝙰 𝙲𝚄𝚀𝙰𝙰𝚂𝚄𝚄𝙳𝙷𝙰𝙰𝙽 𝚂𝙴𝙴𝙽𝙰𝙰!
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
𝑻𝑯𝑰𝑺 𝑰𝑺 𝑯𝑶𝑷𝑬 𝑷𝑹𝑶𝑴𝑶𝑻𝑰𝑶𝑵
𝑨𝑫𝑽𝑬𝑹𝑻𝑰𝑺𝑰𝑵𝑮 𝑻𝑬𝑳𝑬𝑮𝑹𝑨𝑴
𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳𝑺/𝑮𝑹𝑶𝑼𝑷𝑺
Add: 👇👇
@Rafiiqul_Islaam
@Rafiqul_Islam_Promotion
➕ @Rafiqul_Islaam ➕ | 14 |
| 12 | እሷ.....
ልጆቿ ለሷ ካላቸው ፍቅር እና ውዴታ የተነሳ ባለቤቷ እንኳን የሚቀናባት...ባህሪዋ እና ቻይነቷ በዚህ ዘመን እንደዚ አይነት ሰው አለ የሚያስብሉላት...ነፍስ ካወኩባቸው ቀናት ጀምሮ ሰዎች አስቀይመዋት እንጂ አስቀይማቸው..በድለዋት እንጂ በድላቸው አይቼ አላውቅም የዲን እውቀቷ የተገደበ ቢሆንም እኛ ዲንን ያውቃሉ የተባልነው ልጆቿ እንኳን የሷን ያህል የአደብ እና የማውቅ ጉጉትም የለንም...
ያለ እዝነት እና መቻል የሰው ልጅ እንዴት ዱንያን ይገፋል ትለኛለች
አላህ ሆይ የበዛ እውቀት ባይኖራት የበዛ አደብ እና እዝነት ከሷ ጋር ያሉትን እናት ማራት እዘንላትም | 88 |
| 13 | قُلْ إِنَّ الْأَمْرَ كُلَّهُ لِلَّهِ
በላቸው፡- ነገሩ ሁሉ የአሏህ ነው !
በዚህ ህይወት ውስጥ በሚያጋጥሙህ ፈተናዎችና ውጣ ውረዶች መካከል ቀልብህን እረፍት የሚሰጥ ታላቅ ሀቅ አለ እርሱም ''ነገሩ ሁሉ የኣላህ ነው '' የሚለው የአሏህ ቃል ነው። በህይወትህ የምታልፍባቸው ውሳኔዎች ጭንቀቶች የምትመኛቸው መልካም ነገሮች እና እንዲወገዱልህ የምትፈልጋቸው መከራዎች በሙሉ በሰው ልጆች እጅ ሳይሆን በአሏህ ጥበብና ኃይል ስር ናቸው። ይህን እውነታ የተረዳ ልብ በጭራሽ ተስፋ አይቆርጥም ! ምክንያቱም ይህን ዓለም የሚመራውና የሚያስተናግደው ጌታ ከሁሉም ታላቅ ሰለሆነ ።
አሏህ ከእናቶች ይልቅ አዛኝና ሩህሩህ ነው ። ስለሆነም ነገሮች ሁሉ አንተ በፈለከው መንገድ ባይሄዱ እንኳ በፍጹም አትዘን! ምክንያቱም የአላህ ውሳኔ ሁልጊዜም ቢሆን ላንተ ከምትመኘው በላይ የተሻለና በኸይር የተሞላ ነው። ሕይወትህን በሙሉ ለጌታህ ውክልና ስጥ ! ልብህን ከሰዎች ጥገኛነት ነፃ አውጣ ። ልብህን በአሏህ ጥበብ ላይ ሙሉ በሙሉ አስመካት ። ነገሩ ሁሉ ከአሏህ ከሆነ የጥሩውም ሆነ የፈታኙ ነገር ፍጻሜው ላንተ መልካም ነው። ስለዚህ ቀና በል ! አትጨነቅ አሏህ አለህ !! ብቻ መልካም ሰራ እንጂ አሏህ አንተ ካቀድኸው እቅድ በላይ እጅግ ውብ አድርጎ ይክስሀል ። ታገስ/ሺ !!! | 151 |
| 14 | 𝐍𝐀𝐌𝐎𝐎𝐓𝐀 𝐁𝐀𝐑𝐀𝐂𝐇𝐔𝐔 𝐁𝐀𝐑𝐁𝐀𝐀𝐃𝐔𝐔𝐅❕
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐦𝐚𝐧𝐭𝐢𝐢 𝐖𝐨𝐥 𝐁𝐢𝐫𝐚 𝐐𝐚𝐛𝐮𝐮𝐝𝐡𝐚𝐚𝐧 𝐍𝐚𝐦𝐚 𝐁𝐚𝐫𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐅𝐞𝐝𝐡𝐚 𝐐𝐚𝐛𝐮𝐮𝐟 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐆𝐨𝐝𝐡𝐚𝐝𝐡𝐚𝐚.
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐦𝐚𝐧𝐭𝐢𝐢 𝐊𝐚𝐦𝐢𝐢 𝐛𝐚𝐫𝐮𝐮 𝐛𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️
𝐀𝐝𝐬: 👇👇👇
https://t.me/+1a9c55bufmpiZjk0
https://t.me/+1a9c55bufmpiZjk0
𝐇𝐨𝐩𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐢𝐨𝐧:👇👇👇
https://t.me/+_F8t5ldqfDxlZDY0 | 60 |
| 15 | Chaanaalota Akkamii argachuu barbaadduu❓
Channaalii barbaaddan argachuuf see more kan jedhu tuqaa ilaalaa SEE MORE.....
Free Waver: @Rafiqul_Islaam
Ads: 👇👇👇
@Rafiiqul_Islaam | 11 |
| 16 | በአላህ ይሁንባችሁ! ዱንያ ብቻ የተሰጠው ሰው ምኑ ነው ሚያስቀናው!? እ?
ሸሪዓዊ እውቀት በሌለው አለማዊ እውቀት ብቻ ባለው ሰው እንዴት እንቀናለን? የሚያሳዝነው ደግሞ ከንደነዚህ አይነት ሰዎች የህይወት ትምህርት እንውሰድ ብለው መሄዳቸው ነው። አላሁል ሙስተዓን! | 104 |
| 17 | ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
በአሳ ነባሪ የተዋጠው ነብይ ነብዩሏህ ዩኑስ ነው ። | 76 |
| 18 | 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑨𝑲𝑲𝑨𝑴𝑰𝑰 𝑩𝑨𝑹𝑩𝑨𝑨𝑫𝑫𝑼⁉️
𝑾𝑯𝑨𝑻 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑫𝑶 𝑻𝑯𝑬𝒀 𝑾𝑨𝑵𝑻⁉️
Channel/Group 20K+ 𝐒𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬
𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞𝒓: @Rafiqul_Islaam
Adds:👇👇👇
My Channel @Rafiiqul_Islaam
HP: @Rafiqul_Islam_Promotion | 35 |
| 19 | በወንድምህ ወንጀል ላይ አትደራደር..!
ፉደይል ኢብኑ ዒያድ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦
«ከወንድሙ ዘንድ ወንጀልን አይቶ ፊቱ ላይ የሳቀ ሰው እና እንደ ቀላል የቆጠረለት፣ በእርግጥም ከድቶታል።»
📚 المجالسة وجواهر العلم(115/5) | 108 |
| 20 | ሐቂቃ...የሰው ልጅ ትልቁን ደስታ የሚያገኘው በሌሎች ህይወት ውስጥ የብርሃን ጭላንጭል መሆን ሲችል ነው። በኑሮ ፈተናና በጭንቀት ለተዋጡት
ልባዊ ጆሮ ስጡ፤ በሀዘን የደከሙትንና የሚያለቅሱትን እንባ አብሱ። ለየቲሞች አባትና እናት ሆናችሁ ፍቅርን ለግሷቸው፤ ተስፋ
ለቆረጡት አብሳሪ፣ ሀሳብ ለከበባቸው ደግሞ የሸክም አጋዥ ሁኑ።
የሚወዱትን በሞት ተነጥቀው ልባቸው ለደማው መጽናኛ፣ ቅስማቸው ለተሰበረውም መጠገኛ ሆናችሁ ቅረቧቸው። ለተቸገሩት እጃችሁን
ዘርጉ፤ ችግራቸውን ይዘው የሚለምኗችሁንም በፍቅር እንጂ በማስደንገጥና በማመናጨቅ አትመልሷቸው።
ለተሰበሩት ደራሽና ለደከሙት አለኝታ በሆናችሁ መጠን፣ በአላህ እምላለሁ፤ የናንተም የልብ ጭንቀት ይቃለላል፣ የከበዳችሁ ችግር
ከመንገዳችሁ ይነሳል፣ በስውር ያነባችሁት እንባችሁም በደስታና በእፎይታ ይታበሳል | 108 |
