fa
Feedback
💞መንታ ልቦች💞

💞መንታ ልቦች💞

کانال بسته

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 ለማስታወቂያ ስራ

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💞መንታ ልቦች💞

کانال 💞መንታ ልቦች💞 در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 139 563 مشترک است و جایگاه 213 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 187 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 139 563 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 15 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -2 892 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -57 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.24% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.86% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 338 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 202 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 12 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 ለማስታወቂያ ስራ

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 16 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

139 563
مشترکین
-5724 ساعت
-7957 روز
-2 89230 روز
آرشیو پست ها
እንደ 🧅ሽንኩርት 👁ዓይንን👁 ምያሰለቅስ ቀልድ ይፈልጋሉ😁 እንግዲያውስ ከታች ያለውን ቦንብ 💣 የምለውን ይጫኑ አትፍሩ አይፈነዳም ተጫኑት👇👇
እንደ 🧅ሽንኩርት 👁ዓይንን👁  ምያሰለቅስ ቀልድ ይፈልጋሉ😁 እንግዲያውስ ከታች ያለውን ቦንብ 💣 የምለውን ይጫኑ አትፍሩ አይፈነዳም ተጫኑት👇👇

ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎 ና ግባ 🤣😁👇👇
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎 ና ግባ 🤣😁👇👇

Repost from N/a
ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃

ታሪኩን እንዴት አያችሁት አሪፍ ነው ይቀጥል

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

sticker.webp0.26 KB

Repost from N/a
😎🥹😁😔🥹😱😁 🙂 የድመት ልጅ ምን ትባላለች? ቀድመው ለመለሱ 10 ሰዎች የ1000 ብር ካርድ ይሸለማሉ። ቶሎ በሉ እንዳትቀደሙ🔥🔥🔥👇

የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
😎🥹😁😔🥹😱😁 🙂 የድመት ልጅ ምን ትባላለች? ቀድመው ለመለሱ 10 ሰዎች የ1000 ብር ካርድ ይሸለማሉ። ቶሎ በሉ እንዳትቀደሙ🔥🔥🔥👇

Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

ተማሪ ነህ ?

የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

​​♥️የከንቲባው ልጅ♥️ 💝እዉነተኛ ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመንታ ልቦች የቴሌግራም ገፅ የቀረበ 💝 .                   🥀ክፍል 1🥀 ...አቅራቢ= መንታ ልቦች ✍ . . እለተ ረቡዕ : ሚያዚያ #30, 2011 ዓ.ም ፡ ከድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ፡ #11:00 ሰዓት አካባቢ ከሶስቱ የጊቢው በሮች ታዋቂ በሆነው በቶኒ በር ስፖርት ቤት ለመሄድ እየወጣሁ ነው ። ስፖርተኛ አይደለሁም ፡ ሰሞኑን እየተሰጠኝ ባለው አስተያየት ምክንያት መከራ እያየሁ ያለሁ ሚስኪን የ #2ኛ ዓመት የመካኒካል ኢንጂነሪንግ ተማሪ እንጂ ። ሰው እንዴት ሳይጠየቅ comment ይሰጣል ...? ስትወፍር ፡ ምን አገኘህ ደግሞ ...? እያለ ያሽሟጥጣል ። ስትከሳ ፡ ጎዶሎህን ይሞላ ይመስል ምን ጎደለህ ደግሞ ...? ይልሀል ። ምንም ነገር ብትሆን የሰው ልጅ comment ከመስጠት ወደ ዋላ አይልም ። ምን አለበት Like ብቻ አርጎ ቢቀየስ ። ሰሞኑን "ምነው ከሳክ" ብሎ ያልጠየቀኝ ሰው ካለ ለዘላለም ይኑር ፣ የተባረከም ይሁን ። በነሱ አይን ምከንያት እነደከሳሁ ማን በነገራቸው ። እኔማ የሰው አይን እና አስተያየት ሲበዛብኝ ፈርቼ ንሰሐ ገባሁ ። (አቤት ውሸት ...🙆) አንዳንዴማ አይናቸው ተጎልጉሎ እስኪወጣ ድረስ ስለሚያዩኝ አካሄድ እራሱ ይጠፋብኛል ። (ውይ ማጋነን ስንወድ ግን ...🙆) የሆነ ቀን ብልጭ አለብኝና ፡ ለምን ስፖርት አልጀምርም ብዬ ከራሴ ጋር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስብሰባ ተቀመጥኩ ። ውሳኔውም ፡ በርታ ፣ ጠንክር ፣ አይዞህ ፣ ከጎንህ ነን ጀምር የሚል ነበር ። ለዚህም ውሳኔ የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል ። (አቤት መበጥረቅ...🙆) ይኸው ጠንክሬ ተፍ ተፍ ማለት ከጀመርኩ ቀናቶች እየተቆጠሩ ነው ። ወደ ስፖርት ቤቱ እያቀናሁ እያለ ፡ ፊትለፊት መንገድ ላይ በኔ street በጣም የምታምር የቤት መኪና መጣች ። መንገድ ልልቀቅ ብዬ ትንሽ ወደ ጫፍ ፈቀቅ አልኩኝ ። መኪናዋ ግን እኔ ወደ ሄድኩበት ቦታ መጥታ ጭራሽ እግሬ ስር ደርሳ ቆመች ። በሁኔታው በጣም ተናድጃለው ፤ በዛላይ ተደናግጫለሁ ። የመኪናው ሞተር ሲጠፋ ይሰማኛል ። ወዲያው ከመኪናው ውስጥ በግምት በኔ እድሜ የምትገኝ በጣሙን የምታምር ልጅ ወርዳ ፊትለፊቴ ቆመች ። አይኔ ሲደነግጥ ፡ ልቤ በምት ሲያጅበው ፡ ያስታውቅብኝ ነበር ። መኪናዋን በአይኔ ቃኝቼ ብቻዋን እንደሆነች አረጋግጫለሁ ። አይን አይኔን ካየች በዋላ እስኪጨንቀኝ ጥብቅ አርጋ አቀፈችኝ ። ያልጠበኩት ስለነበር "የኔ እህት ፡ ችግር አለ ...? ሰው ተሳስተሽ እንዳይሆን" ስላት በድጋሜ አየችኝ እና ጭራሽ ጉንጬን ሳመችኝ ። በድርጊቷ ስለተገረምኩኝ ፡ ይቺ ልጅ ግን ጤነኛ ነች ...? እያልኩኝ ልብ ብዬ ማየት ጀመርኩ ። ደግሞኮ ከዛሬ ውጪ አይቻት አላውቅም ። ቀጥላ በእጆቿ እጆቼን ስትይዘኝ ፡ በቃ ይቺ ልጅ እኔን የሚመስል ፍቅረኛ አላት ብዬ አሰብኩ ። አይኖቿ ውስጥ የሚታየኝ የፍቅር ስሜት አይኔ ውስጥ ገብቶ እምባዬን አመጣው ። ሚስኪን ነገር ትመስላለች ። ቢሆንም ግን እጄን ለማላቀቅ ሞከርኩኝ ፡ እሷ ግን ይበልጥ ግጥም አርጋ ያዘችኝ ። ግራ ሲገባኝ ፡ ይሄ ነገር prank ነው እንዴ ...? ብዬ ካሜራ ለማፈላለግ በአንገቴ ዞር ዞር አልኩኝ ። ሰፈሩ ግን ያለወትሮው ጭር ብሎ ስለነበር ማንም አልነበረም ። ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላወኩም ፡ ግን በጣም ጨንቆኛል ። እሷ እስካሁን አፍ አውጥታ አልተናገረችም ፡ ካይኔ ላይ ግን አይኗን ለሴኮንድ እንኳን አልነቀለችም ። እጆቼ በእጆቿ እንደታሰሩ ፡ አይኖቼ ካይኖቿ እንደተፋጠጡ ፡ ስሜቶቿ ጭምር ሰውነቴን ሙሉ እንደወረሩ ፡ ሁለታችንም ግትር ብለን ከቆምን ብዙ ደቂቃዎች ተቆጠሩ ። እንደ ዛሬ ሲጨንቀኝ ትዝ አይለኝም ። ሀሳቤ ለሁለት ተከፍሏል ። አንደኛው ፡ 'ይሄ ነገር አላማረኝም ፡ እንደምንም ብለህ ብታመልጣት ይሻልሃል' በሚለው እና 'ግዴለህም ማውራቷ አይቀርም ፡ ትንሽ ብቻ ታገስ' በሚለው መሀከል ። ምን ቀን ይሁን በዚህ ሰፈር እንዳልፍ የፈረደብኝ ...? እጆቼን ከእጆቿ በጉልበት መንትፌ መሮጥ አልከበደኝም ። ግን ምን ሆና እነደሆነ ማወቅ ስለፈለኩ ነው ። ማንኛውም ጤነኛ ሰው መንገድ ላይ የማያውቀውን ሰው ፡ የሆነ ነገር ካልሆነ በስተቀር መቼም እንዲህ አያደርግም ። ልጅቷም የሆነ ነገር ብትሆን እንጂ ፡ ከመሬት ተነስታ ፡ በሰላም ሀገር ለምን እነዲህ ታስጨንቀኛለች ...? መፋጠጡ ሲደክመኝ ፡ 'የኔ እህት ፡ ስምሽ ማነው ...? እንተዋወቃለን ወይ ...? ከኔ ምንድነው የምትፈልጊው ...?' የሚሉትን ጥያቄዎች አከታትዬ አቀረብኩላት ። የደነገጠች ትመስላለች ፤ እንደውም ከፊቷ ላይ ያነበብኩት ነገር ቢኖር ፡ "እንዴት እንዲህ ትለኛለህ ...? ስንቱን አብረን እንዳላሳለፍን ...?" አይነት ነበር ። እስካሁን አፏ አልተከፈተም ፡ ነገረ ስራዋ ሁሉ ግን ፍቅረኛዋ እንደሆንኩ አይነት ሆነብኝ ። አንዴ ስታቅፈኝ ፣ አንዴ ስትስመኝ ፣ ከዛን ጉንጬን ስትዳብሰኝ ፣ ሌላ ጊዜ ሸሚዜን ስታስተካክልልኝ ፣ አይን አይኔን በፍቅር ስትመለከተኝ ፣ በቃ ባጠቃላይ ኤሊፍ ለኦማር የምትሆነውን እየሆነችልኝ ነው ። እኔ ደግሞ በጭንቀት ልፈነዳ ምንም አልቀረኝም ። እስካሁን ስላልተነፈሰች ፡ 'ይቺ ልጅ ማውራት ስለማትችል ፡ ፍቅሯን በ acting እየገለፀችልኝ ይሁን እንዴ ...?' እያልኩ አሰብኩ ። ብቻ ምን ያላሰብኩት አለ ...? እሷ ግን እኔን በማግኘቷ ደስ ያላት ትመስላለች ። ልክ የእናቱን ጡት እንዳገኘ ጨቅላ ህፃን እያየችኝ ትቦርቃለች ። በማላውቀው ነገር ፡ ከማላውቃት ልጅ ጋር ፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ #10 ደቂቃ በላይ ፡ ለዚያውም ድምጿን ሳልሰማ ቆምኩኝ ። ዝምታዋ አስፈራኝ ፡ ብታሳዝነኝም ምንም ማድረግ ስላልቻልኩኝ ፡ 'በቃ የኔ እህት ፡ ሰዓት ረፍዶብኛል ፡ መሄድ አለብኝ" አልኳት እና እጆቼን ከእጆቿ እንደምንም አላቅቄ ፡ አንድ እርምጃ ሳነሳ ፡ ይሄን ሁሉ ደቂቃ ሳታሰማኝ የቆየችውን ድምጿን እንደ ቴዲ አፍሮ አልበም ልክ በቃ ይሄ ሰውዬ ሙዚቃ አቁሞ ገዳም ገብቷል ብለን ተስፋ ስንቆርጥ እንደሚያሰማን እሷም በስተመጨረሻ ያንን ሰምቼውም ማላውቀውን ድምጿን ተስፋ ቆርጬ ስሄድ አሰማችኝ ። እውነት ለመናገር ድምጿን ስሰማ ልቤ ለሁለት ነበር የተሰነጠቀው ። በጣም በሚያሳዝን እና ልብን በሚነካ ዜማ "ጥለኸኝ አትሂድ ፡ ማንም ሰው የለኝም" አለችኝ ። ዞር ብዬ ሳያት እምባዋ ከነዚያ ፀሀይ ከሚመስሉ አይኖቿ ፡ እንደ ዶፍ ዝናብ እየወረዱ ነው ። አማራጭ አልነበረኝም ፡ ያነሳሁትን አንድ እርምጃ ወደ ቦታው መልሼ እቅፌ ውስጥ ሸጎጥኳት ። እንደውም ቅድም እሷ ካስጨነቀችኝ በላይ ነው እቅፍ አድርጌ ያስጨነኳት ። ✎ ክፍል ሁለት (2)ይቀጥላል...ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like &  Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።           ┄┄┉┉✽‌✽‌✽‌ ┄┄┉┉          ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ                  💗💗------💗💗------ 💛 @MENTA_LIBOCHE 💜 💛 @MENTA_LIBOCHE

የእንግሊዙ ኩራት ፣ የእግርኳስ ድምቀት የሆነው የማንቼ ደጋፊ ከሆንክ ትፈለጋለህ 🔥🔴👇
የእንግሊዙ ኩራት ፣ የእግርኳስ ድምቀት የሆነው የማንቼ ደጋፊ ከሆንክ ትፈለጋለህ 🔥🔴👇

Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇

😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇

Repost from N/a
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ....