fa
Feedback
💞መንታ ልቦች💞

💞መንታ ልቦች💞

کانال بسته

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 ለማስታወቂያ ስራ @mihret_123

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💞መንታ ልቦች💞

کانال 💞መንታ ልቦች💞 در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 137 487 مشترک است و جایگاه 218 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 189 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 137 487 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -3 573 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -237 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.52% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.14% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 713 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 564 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 62 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 ለማስታወቂያ ስራ @mihret_123

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

137 487
مشترکین
-23724 ساعت
-8547 روز
-3 57330 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+254
در 65 کانال‌ها
ژوئن '26
+751
در 125 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+3 311
در 233 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+3 321
در 230 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+3 085
در 176 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+3 033
در 218 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+5 358
در 256 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+4 689
در 227 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+6 108
در 73 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+6 339
در 129 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+5 636
در 204 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+2 081
در 152 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+1 951
در 155 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+2 186
در 162 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+3 372
در 252 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+4 164
در 241 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+4 910
در 265 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+4 275
در 248 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+4 008
در 235 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+2 724
در 150 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+4 966
در 241 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+3 146
در 180 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+10 275
در 201 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+7 248
در 183 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+6 579
در 143 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+6 836
در 228 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+7 724
در 242 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+7 731
در 243 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+7 238
در 270 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+9 529
در 284 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+9 160
در 309 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+9 442
در 259 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+14 812
در 285 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+25 188
در 256 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+28 681
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+5 273
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+7 525
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+5 459
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+3 797
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+2 335
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+1 989
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+1 816
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+2 102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+2 015
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+2 152
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+3 329
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+2 753
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+564
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+394
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
05 ژوئیه+172
04 ژوئیه0
03 ژوئیه+82
02 ژوئیه0
01 ژوئیه0
پست‌های کانال
Repost from N/a
🏆ብራዚል ከ ኖርዌይ የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇 ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !
🏆ብራዚል ከ ኖርዌይ የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇                ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !

2
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
235
3
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
199
4
🏆ብራዚል ከ ኖርዌይ የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇 ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !
🏆ብራዚል ከ ኖርዌይ የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇                ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !
340
5
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0
327
6
ተማሪ ነህ ?
174
7
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request ያድርጉ   🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች?
291
8
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇
324
9
ተሰረቀ🔥 የ2018 የ12ተኛ ክፍል ፈተና ተሰሮቆ ወቷል ፈተናዉን Join የሚለዉን በመንካት ታገኛላቹ 👇
189
10
😎🥹😁😔🥹😱😁 🙂 የድመት ልጅ ምን ትባላለች? ቀድመው ለመለሱ 10 ሰዎች የ1000 ብር ካርድ ይሸለማሉ። ቶሎ በሉ እንዳትቀደሙ🔥🔥🔥👇
264
11
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
359
12
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
135
13
ተሰረቀ🔥 የ2017 የ12ተኛ ክፍል ፈተና ተሰሮቆ ወቶል ፈተናዉን Join የሚለዉን በመንካት ታገኛላቹ 👇
ተሰረቀ🔥 የ2017 የ12ተኛ ክፍል ፈተና ተሰሮቆ ወቶል ፈተናዉን Join የሚለዉን በመንካት ታገኛላቹ 👇
223
14
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0
231
15
🚨በአሪፍ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ቻናል አለን መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች inbox አናግሩኝ... ለተለያየ አገልግሎች መዋል የሚችል ቻናል ነው #29K followers አለው ዋጋውን በድርድር መጨረስ እንችላለን..🙏 @The_flash_21
102
16
​​♥️የከንቲባው ልጅ♥️ 💝እዉነተኛ ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመንታ ልቦች የቴሌግራም ገፅ የቀረበ 💝 🥀ክፍል 19🥀 ከከንቲባው ልጅ ጋር ቲቪ ከፍተን እያየን እያለ ስልኬ ላይ Msg ገባና አውጥቼ ሳየው Cost ገብቶልኝ ነው ። Non cafe ስለሆንኩኝ እንደ ተለመደው መንግስት #450 የኢትዮጵያ Dollar ባንክ account ላይ አስገብቶልኛል ። እኔ የምለው ግን ፡ መንግስት ለካ እንዲህ ቋጣሪ ነው ። cost መግባት የነበረበት በየወሩ በ #28 ነበር ። የዚህኛው ወር ግን በ #36ኛው ቀን ነው የገባው ። ቆይ ግን #450 ብር ለ #1 ወር በዚህ ኑሮ ፡ ብር ሆና ነው የምትበላው .? ያውም ከተማሪ ። እኛኮ ለምሳ እና እራት ብቻ #1200 ብር ነው የምንከፍለው ። እነሱ ግን የ #5 ሚሊዮን ብር እራት በልተው ፤ በ #450 ብር መፋቅያ ጥርሳቸውን ይፍቃሉ ። Bisrat tv እያየን ነው ። ፕሮግራሙም ስለ ሶሪያ ህፃናት ነው ። አንድ የ #7 ዓመት ህፃን እንዲህ እያለ ነው "በሽር አል አሳድ'ን (የሶርያ president) ምን አደረግነው ...? ዝምብለን እየኖርን ነበር ። ምንም ሳናደርገው ቤታችንን አፈራረሰብን ፣ ቤተሰቦቻችንን እንዳለ ገደላቸው ። ቆይ ግን ምን አድርገነው ነው ...?" ። ይሄንን ሲናገር ፊቱ እንደ ጎርፍ ዝናብ በዕምባ ተሞልቶ ነበር ። ሶሪያ ውስጥ የሞቱት ህፃናት ብቻ ከ #50,000 በላይ ናቸው ። አብዛኛዎቹ ሀገር ሰላም ብለው የትምህርት ገበታ ላይ የነበሩ ታዳጊዎች ናቸው ። በራሳቸው ጥፋት ሳይሆን በአባቶቻቸው የእርስ በእርስ ጦርነት ምክንያት ነገን ሳያዩ ዛሬን ሳይኖሩ በአጭር የተቀጩ ህፃናት ። ዛሬም ድረስ ጦርነቱ ቀጥሏል ፣ ሀገሪቷ ምድረ በዳ ሆናለች ፣ የሶሪያ ህፃናትና ህዝቦችም ስደት ላይ ናቸው ። አሸናፊ የሌለው የእርስ በእርስ ጦርነት መጨረሻው እንግዲህ ይህ ነው ። ከወር በፊት ሳቢያን ፡ ድሬዳዋ ብር ለማውጣት ባንክ ቤት ስሄድ መንገድ ላይ የሶሪያ ስደተኞች ተቀምጠው ሲለምኑ አይቼ ነበር ። ባልና ሚስት መሀላቸውን ልጃቸውን አስቀምጠው ፊትለፊት ደግሞ በአማርኛ ፊደል የተፃፈ "የሶሪያ ስደተኞች ነን ፡ እባካችሁን እርዱን" የሚል Copy ወረቀት ተቀምጦ ፣ በዚያ በኩል የሚያልፍ ሰው ደግሞ ከንፈሩን እየመጠጠላቸው ያለውን #1 ፣ #5 ፣ #10 ብር እየሰጣቸው ያልፍ ነበር ። እኔም ሳያቸው አንጀቴን ነበር የበሉኝ ። በተለይ ደግሞ መሀላቸው የተቀመጠው ፣ ምንም የማያውቀው ፣ #4 ዓመት እንኳን ያልሞላው ህፃን ልጅ እንዴት እንደ ሚያሳዝን ። anyways አያድርገውና ኢትዮጵያን ሳስባት እንደ ሶሪያ ካልሆንኩኝ ሞቼ እገኛለሁ ያለች ትመስላለች ። ሰላም ስልችት ብሏት ደም ደም ከሸተታች ሰነባብታለች ። ሰላም ሲሆን ጀርባዋን ይበላታል መሰለኝ ግደል ግደል ፣ ሰልፍ ውጣ ሰልፍ ውጣ ፣ ኮብል ኮብል ፣ አፍርስ አፍርስ ፣ ረብሽ ረብሽ ፣ ወዘተ ወዘተ ይላታል ። (ወዘተ ወዘተ እንኳን አይላትም ...😜) ። ከሶሪያ እንኳን መማር አልቻለችም ፤ የሰላም ዋጋ ምኑም አልገባትም ። ዛሬ ሁላችንም በየቤታችን ሆነን የምናየው የሶሪያ መጨረሻ የሌለው ዕልቂት ፣ መድረሻው የማይታወቅ ስደት ፣ መልስ የማያገኝ ጥያቄ ፣ ቀስ በቀስ የኛው ታሪክ ሆኖ ዓለም በየቤቱ ቁጭ ብሎ ይታዘበናል ። ልክ ዛሬ ለነዚህ ስደተኞች ከንፈር እየመጠጥን ሳንቲም እንደ ወረወርን ፤ አንድ ቀን ደግሞ ለኛም በባዕድ ሀገር ይወረወርልን ይሆናል ። ይሄ እንዳይሆን ከፈለግን ሁሉን ነገር የመንግስት ስራ ነው ማለቱን ትተን ለሰላማችን ስንል እራሳችን ፣ ቤተሰባችን ፣ ጓደኛችን ፣ ጎረቤታችን ፣ ሰፈራችን ፣ ቀበሌያችን ፣ ወረዳችን ፣ ዞናችን ፣ ክልላችን ፣ ምናምን ሳንል ለአንዲት ሀገራችን በጋራ ብንሰራ የተሻለ ብቻ ሳይሆን ተመራጭም ይሆናል ።.... የከንቲባው ልጅ በጣም ተጨንቃለች ። የአባቷ ስልክ አለመስራት ፣ ደብረ ዘይት ያየነው ሰውዬ ፣ ወደ ቤት ስንመለስ መብራቶቹ በርተው ማግኘታችን ፣ በቃ ሁሉም ነገር መጥፎ መጥፎውን እንድናስብ አርጎናል ። ከዚህም በላይ ደግሞ ያሳሰባት ነገር እኔን የሷ ችግር ውስጥ ማስገባቷ ነው ። አዚህ ቤት ውስጥ መሆን ይበልጥ ስለ ችግሩ እንድናስብ እንደሚያደርገን አውቃለሁ ። ይዣት ወጥቼ እንዳላስረሳት ፤ አባቷ እንዳሉትም ዛሬ የሚመጡ ከሆነ ከቤት እንዳያጧት ስለሰጋሁ ነው ። ለፖሊስ እንዳናመለክት ስለጉዳዩ ትተው ወደኛ እንደ ሚዞሮ ግልፅ ነው ። የሚከታተለንን ሰውዬ ትተው እኛን "እናንተ ማናችሁ ፣ ይሄ ቤት የማነው ፣ ይሄን ሁሉ ንብረትስ ከየት አመጣችሁ ...?" ከማለት አያልፉም ። ለጊዜው እንደ መፍትሔ ያየሁት ፊልም ማየቱን ነውና After የሚል ምርጥ የፍቅር ፊልም ሶፋ ላይ ሆነን እያየን ነው ። በመሀል በመሀል ሲሳሳሙ እየተሳሳምን ፣ ሲተቃቀፉ እየተቃቀፍን ፣ ሲጣሉ ደግሞ በመሃላችን ክፍተት እየፈጠርን በስተመጨረሻ ተቃቅፈን ፊልሙ አለቀ ። በፊልሙ ላይ ቅር ያለን ነገር ቢኖር ሲያልቅ ተዋንያን ሲፅፍ የኛን ስም አለመጥቀሳቸው ነበር ። እሱን እንደ ጨረስን ቁርስም ስላልበላን በጣም እርቦን ስለነበር ተያይዘን ወደ ኩሽና ገባን ። የጊቢ ተማሪ ሞያ + የቤት ልጅ ሞያ = ሞያሽ ሞያሽ ይዘርዘርልሽ ። ቁርስን መቀነስ ፣ ምሳን መሰረዝ ፣ እራትን ማሳነስ ብዙ ዕድሜ ለመኖር ዋስትና ነው ይላሉ ከቤተሰብ የተላከላቸውን ብር በአንድ ሳምንት የሚጨርሱ የጊቢ Non cafe ተማሪዎች ። በአለማችን ላይ በረሃብ የሞቱ ሰዎች ጥቂቶች ናቸው ። በተቃራኒው ግን በጥጋብ የሞቱት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ናቸው ። ስንቶቻችን ነን በምላሳችንና በጥርሳችን መቃብራችንን ስንቆፍር የምንውለው ...! ሆድ እንዳሳዩት ነው ፣ ወስፋታችንን መግታት ከብዶን ሁሉንም እችላለሁ ብለን አግበስብሰን ቁንጣን እስኪይዘን ድረስ የምንበላ ከሆነ መጨረሻችን እስኪሻለን ድረስ መፆም መሆኑን ማወቅ ይኖርብናል ። አንዳንድ ሰዎች "ስትበላ እንደልብ ፣ ስትጠጣ እንደልክህ" ይላሉ ። እኔ ግን እላችኋለሁ 'ሲርብህ ብላ ፣ ሲጠማህ ጠጣ' ። ፈላስፋው ሶቅራጥስም በዘመኑ "እኔ ለመኖር ስበላ ፣ ሌሎች ግን ለመብላት ይኖራሉ" ብሎ ነበር ። በዚህ ዘመን ግን ሀብታም ከሆነ በፈለገ ጊዜ ፣ ደሀ ከሆነ ደግሞ በአገኘ ጊዜ ሆኗል ነገሩ ። anyways ቤት ውስጥ ስጋ ነክ ነገሮችና እንጀራ ለጊዜው ስለሌሉ ቆንጆ ፓስታ ከከንቲባው ልጅ ጋር ተባብረን ሰርተን ተባብረን በልተናል ። ከሰዓታችንን ደግሞ መፅሐፍ በማንበብና ሙዚቃ በመስማት ልናሳልፈው አቅደናል ። ከአጫጭር የልቦለድ መፅሐፍት ውስጥ የአሌክስ አብርሃም "ዶክተር አሸብር" የሚለውን በጣም ስለምወደው እሱን ተራ በተራ የምንወደውን ርዕስ እየመረጥን አንዳችን ላንዳችን እያነበብን ከልባችን እየሳቅን ሳናስበው ቀኑ ለምሽት መንበርከክ ጀመረ ። በስተመጨረሻም ካሏት የግጥም መፅሐፍት ውስጥ አንዱን መርጬ በጣም የምወደውን አንድ ግጥም እንዳነብላት ጋበዘችኝ ። እኔ ግን Control ብፌው ውስጥ የሚታየኝን ወይን ከሁለት ብርጭቆ ጋር አውጥቼ ፣ እጇን ይዤ ከሳሎን ወደ ጊቢ ውስጥ ወጣን ። በረንዳ ላይ ተቀመጥንና ወይን እየጠጣን ፣ ጨረቃዋን እያየን የምወደውንና በቃሌ የማውቀውን አንድ ግጥም በዜማ እልላት ጀመር ። እንዲህ ብዬ ...🔈 ✎ ክፍል ሀያ(20) ከ150 like❤️በኃሏ ይቀጥላል..           ┄┄┉┉✽‌✽‌✽‌ ┄┄┉┉          ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ                  💗💗------💗💗------ 💛 @MENTA_LIBOCHE 💜 💛 @MENTA_LIBOCHE 💜
1 672
17
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
25
18
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
53
19
ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃
49
20
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
34