ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼
رفتن به کانال در Telegram
ይህ የታሪካዊ ፎቶዎች ኦፊሻል ቻናል ነው ታሪክን መዘከር ትልቅነት ነው ትውልድንም ያንፃል ‼️ Officeal channel 📡 》t.me/ @Tarikawi_potowech https://t.me/+3SO18mqWX_tiOWE0 #የጦር_ሜዳ_ውሎ https://t.me/joinchat/AAAAAFUFiN1N7T13DEKhAQ 👉 ለአስተያየትዎ @Eyoha_Bot
نمایش بیشتر735
مشترکین
+124 ساعت
-17 روز
+3530 روز
آرشیو پست ها
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን በወሎ ጠቅላይ ግዛት፣ ውርጌሳ ተገኝተው ሲጎበኙ
ጥቅምት 1966 ዓም / Emperor Haile Selassie visiting famine victims in Wurgessa, Wello Province November 1973
Ethiopia between 1928 and 1932 G.C
Images primarily taken in Gojam, and Gonder. Specific places, subjects, ceremonies and notable people mentioned in the source caption include Ras Hailu, Melkam Ayehu and her coffee, painters and paintings, musicians, Addet, Debre-Markos, Dimma, Bahir-Dar, and Gonder
Giraule Marcel Photographs/Mission Abyssinia 1928-1929/Mission Dakar-Djibouti 1931-1933:
naissanceethnologie.fr/items/show
በቀድሞው መንግስት በተለይም በወታደራዊው ዘርፍ ገናና ስፍራ ያላቸውና በታሪካዊው #ግንቦት_8 #መፈንቅለ_መንግስት ሙከራ አስመራ ላይ #102ኛ_አየር_ወለድ አባላት በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉት #ጄነራል_ደምሴ_ቡልቶ #መቶ_አለቃ እያሉ የተከሰሱበት ደብዳቤ
"#ደምሴ_ቡልቶ ከተፈቀደላቸው ሀላፊነት ውጪ ስልክ ወደ ጂማ ደውለው #30_ሣንቲም ስለቆጠረባቸው ሂሳቡ ከደሞዛቸው ተቆርጦ ለመንግሥት ገቢ እንዲደረግ" የሚያዝ ደብዳቤ ነው።
" ኢትዮጵያ ትቅደም! "
አሥሩ የደርግ አባላት
👉 ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም
👉 ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ
👉 ሻምበል ለገሰ አስፋው
👉 ሻለቃ ተስፋዬ ገብረኪዳን
👉 ኮሎኔል ብርሃኑ ባይህ
👉ሻለቃ አዲስ ተድላ
👉ሻለቃ ፍስሐ ደስታ
👉 ሻለቃ ውብሸት ደሴ
👉 ሻለቃ ገብረየስ ወልደሐና
👉 ኮሎኔል ተካ ቱሉ
"አቆርቋዧ ይውደም!!!"
ከአሥሩ ሰባቱ ወይም በጣም በርግጠኝነት ስድስቱ በሕወት የሉም። ተስፋዬ ገብረኪዳን በጣሊያን ኤምባሲ ነው የሞቱት። ተካ ቱሉ በቀድሞው ከርቸሌ ነው በእሥር ላይ እያሉ ነበር... ያረፉት። ገብረየስ ወልደሐና የመንግሥቱ ኃይለማርያም መንግሥት በሥልጣን ላይ እንዳለ ነው በሒሊኮፕተር አደጋ ደንገጎ ላይ ሕይወታቸውን ያጡት። ከእሥር ከተፈቱ በኋላ ብዙ ቆይተው... ጓድ ለገሰ፣ ጎድ ፍቅሬ እና ጓድ ፍስሐ ወደማይቀርበት ዓለም ሄደዋል። ትንሽ ጥርጣሬ ያደረብኝ እና ርግጠኛም ያልሆንኩበት የጓድ ውብሸት ደሴን መኖር አለመኖር ጉዳይ ነው....
👉 መጋቢት 23 ቀን ቅዳሜ ምሽት 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ።
@Tarikawi_fotowech
የሐረር ሙስሊም ሴቶች ከዓለማችን ዝነኛ የፎቶ ጋዜጠኛ ከAlfred Eisenstaedt ካሜራ እየተደበቁ ነው - 1927 ዓ.ም
Muslim women afraid of being photographed in Harar back in 1935
Alfred Eisenstaedt Photograph Via the Nelson Atkins Museum of Art/Gift of the Hall Family Foundation:
https://art.nelson-atkins.org/objects/65931/muslim-women-afraid-of-being-photographed-in-harar-ethiopia?ctx=06ab4494-b9af-4a12-bb56-e713ac6f27d5&idx=85
በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ደብረ ዘይት ከሚገኘው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና ማዘዣ ወደ ኮንጎ ለመብረር በዝግጅት ላይ ነው። ጃንሆይም ለኢትዮጵያ ጦር አባላት የስራ መመሪያ ለመስጠት በአየር ኃይል ጊቢ የተገኙ ሲሆን የኢትዮጵያን ሠራዊት ወደ ኮንጎ ለማጓጓዝ ለመጡት የአሜሪካ አየር ኃይል አባላትም ሰላምታ ሲሰጡ በምስሎቹ ይታያሉ። ጊዜው 1952 ዓ.ም ነው።
Ethiopian forces leaving the Ethiopian Air Force HQs at Debre Zeiyt for the United Nations Congo Mission in 1960 G.C
US Embassy Addis Ababa Photo Archive:
http://www.et-usembassyphotoarchive.org/collections/uncategorized
የጎንደር አብያተ መንግስታት - 1957 ዓ.ም
The 17th century Castles of Gonder back in 1965
Boston University International Center for East Asian Archeology & Cultural History:
https://www.flickr.com/photos/iceaach/albums/72157645507638129/with/14549589938/
https://whc.unesco.org/en/list/19/
@Tarikawi_fotowech
አዲስ አበባ ሐራምቤ ሆቴል በግንባታ ላይ - 1957 ዓ.ም
Hotel Harambe under construction in Addis Abeba back in 1965
Boston University International Center for East Asian Archeology & Cultural History:
https://www.flickr.com/photos/iceaach/14733042591/in/album-72157645507638129/
https://www.flickr.com/photos/iceaach/16248316728/in/album-72157645507638129/
https://www.flickr.com/photos/iceaach/albums/72157645507638129/with/14549589938/
አሶሳ - 1929/1930 ዓ.ም
Asosa back in 1937/1938
Deutsche Fotothek/German Photo Library/Schottenloher, Rudolf Photographs:
https://www.deutschefotothek.de
