ch
Feedback
ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼

ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼

前往频道在 Telegram

ይህ የታሪካዊ ፎቶዎች ኦፊሻል ቻናል ነው ታሪክን መዘከር ትልቅነት ነው ትውልድንም ያንፃል ‼️ Officeal channel 📡 》t.me/ @Tarikawi_potowech https://t.me/+3SO18mqWX_tiOWE0 #የጦር_ሜዳ_ውሎ https://t.me/joinchat/AAAAAFUFiN1N7T13DEKhAQ 👉 ለአስተያየትዎ @Eyoha_Bot

显示更多
735
订阅者
+124 小时
-17
+3530
帖子存档
ይህ የታሪካዊ ፎቶዎች የቲክ ቶክ ቻናል ነው

tarikawi_potowech

ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን በወሎ ጠቅላይ ግዛት፣ ውርጌሳ ተገኝተው ሲጎበኙ ጥቅምት 1966 ዓም / Emperor Haile Selassie visiting famine victims in W
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን በወሎ ጠቅላይ ግዛት፣ ውርጌሳ ተገኝተው ሲጎበኙ ጥቅምት 1966 ዓም / Emperor Haile Selassie visiting famine victims in Wurgessa, Wello Province November 1973

Ethiopia between 1928 and 1932 G.C Images primarily taken in Gojam, and Gonder. Specific places, subjects, ceremonies and not
+9
Ethiopia between 1928 and 1932 G.C Images primarily taken in Gojam, and Gonder. Specific places, subjects, ceremonies and notable people mentioned in the source caption include Ras Hailu, Melkam Ayehu and her coffee, painters and paintings, musicians, Addet, Debre-Markos, Dimma, Bahir-Dar, and Gonder Giraule Marcel Photographs/Mission Abyssinia 1928-1929/Mission Dakar-Djibouti 1931-1933: naissanceethnologie.fr/items/show

ጅማ ኤርፖርት 1961 ዓም /Jimma Airport 1969
ጅማ ኤርፖርት 1961 ዓም /Jimma Airport 1969

ላሊበላ ኤርፖርት 1963 ዓም / Lalibela Airport 1971, Ethiopian Airlines
+4
ላሊበላ ኤርፖርት 1963 ዓም / Lalibela Airport 1971, Ethiopian Airlines

ኦሮሚያ በቆጂ ትምሕርት ቤት 1960 ዓም
+2
ኦሮሚያ በቆጂ ትምሕርት ቤት 1960 ዓም

በቀድሞው መንግስት በተለይም በወታደራዊው ዘርፍ ገናና ስፍራ ያላቸውና በታሪካዊው #ግንቦት_8 #መፈንቅለ_መንግስት ሙከራ አስመራ ላይ #102ኛ_አየር_ወለድ አባላት በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉት #ጄነራል
በቀድሞው መንግስት በተለይም በወታደራዊው ዘርፍ ገናና ስፍራ ያላቸውና በታሪካዊው #ግንቦት_8 #መፈንቅለ_መንግስት ሙከራ አስመራ ላይ #102ኛ_አየር_ወለድ አባላት በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉት #ጄነራል_ደምሴ_ቡልቶ #መቶ_አለቃ እያሉ የተከሰሱበት ደብዳቤ "#ደምሴ_ቡልቶ ከተፈቀደላቸው ሀላፊነት ውጪ ስልክ ወደ ጂማ ደውለው #30_ሣንቲም ስለቆጠረባቸው ሂሳቡ ከደሞዛቸው ተቆርጦ ለመንግሥት ገቢ እንዲደረግ" የሚያዝ ደብዳቤ ነው።

ከ 18ኛ ክ/ጦር ስመ ጥሩ ግንባር ቀደም በሳልና ቆፍጣና አዋጊ እና ተዋጊመኮንኖች መካከል አንዱ የሆነው ሻለቃ አለባቸው ካሳየ ደስታ
ከ 18ኛ ክ/ጦር ስመ ጥሩ ግንባር ቀደም በሳልና ቆፍጣና አዋጊ እና ተዋጊመኮንኖች መካከል አንዱ የሆነው ሻለቃ አለባቸው ካሳየ ደስታ

" ኢትዮጵያ ትቅደም! " አሥሩ የደርግ አባላት 👉 ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም 👉 ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ 👉 ሻምበል ለገሰ አስፋው 👉 ሻለቃ ተስፋዬ ገብረኪዳን 👉 ኮሎኔል ብርሃኑ ባይህ
+9
" ኢትዮጵያ ትቅደም! " አሥሩ የደርግ አባላት 👉 ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም 👉 ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ 👉 ሻምበል ለገሰ አስፋው 👉 ሻለቃ ተስፋዬ ገብረኪዳን 👉 ኮሎኔል ብርሃኑ ባይህ 👉ሻለቃ አዲስ ተድላ 👉ሻለቃ ፍስሐ ደስታ 👉 ሻለቃ ውብሸት ደሴ 👉 ሻለቃ ገብረየስ ወልደሐና 👉 ኮሎኔል ተካ ቱሉ "አቆርቋዧ ይውደም!!!" ከአሥሩ ሰባቱ ወይም በጣም በርግጠኝነት ስድስቱ በሕወት የሉም። ተስፋዬ ገብረኪዳን በጣሊያን ኤምባሲ ነው የሞቱት። ተካ ቱሉ በቀድሞው ከርቸሌ ነው በእሥር ላይ እያሉ ነበር... ያረፉት። ገብረየስ ወልደሐና የመንግሥቱ ኃይለማርያም መንግሥት በሥልጣን ላይ እንዳለ ነው በሒሊኮፕተር አደጋ ደንገጎ ላይ ሕይወታቸውን ያጡት። ከእሥር ከተፈቱ በኋላ ብዙ ቆይተው... ጓድ ለገሰ፣ ጎድ ፍቅሬ እና ጓድ ፍስሐ ወደማይቀርበት ዓለም ሄደዋል። ትንሽ ጥርጣሬ ያደረብኝ እና ርግጠኛም ያልሆንኩበት የጓድ ውብሸት ደሴን መኖር አለመኖር ጉዳይ ነው.... 👉 መጋቢት 23 ቀን ቅዳሜ ምሽት 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ። @Tarikawi_fotowech

የሐረር ሙስሊም ሴቶች ከዓለማችን ዝነኛ የፎቶ ጋዜጠኛ ከAlfred Eisenstaedt ካሜራ እየተደበቁ ነው - 1927 ዓ.ም Muslim women afraid of being photographed in H
የሐረር ሙስሊም ሴቶች ከዓለማችን ዝነኛ የፎቶ ጋዜጠኛ ከAlfred Eisenstaedt ካሜራ እየተደበቁ ነው - 1927 ዓ.ም Muslim women afraid of being photographed in Harar back in 1935 Alfred Eisenstaedt Photograph Via the Nelson Atkins Museum of Art/Gift of the Hall Family Foundation: https://art.nelson-atkins.org/objects/65931/muslim-women-afraid-of-being-photographed-in-harar-ethiopia?ctx=06ab4494-b9af-4a12-bb56-e713ac6f27d5&idx=85

በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ደብረ ዘይት ከሚገኘው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና ማዘዣ ወደ ኮንጎ ለመብረር በዝግጅት ላይ ነው። ጃንሆይም ለኢትዮጵያ ጦር አባላት የስራ መመሪ
በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ደብረ ዘይት ከሚገኘው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና ማዘዣ ወደ ኮንጎ ለመብረር በዝግጅት ላይ ነው። ጃንሆይም ለኢትዮጵያ ጦር አባላት የስራ መመሪያ ለመስጠት በአየር ኃይል ጊቢ የተገኙ ሲሆን የኢትዮጵያን ሠራዊት ወደ ኮንጎ ለማጓጓዝ ለመጡት የአሜሪካ አየር ኃይል አባላትም ሰላምታ ሲሰጡ በምስሎቹ ይታያሉ። ጊዜው 1952 ዓ.ም ነው። Ethiopian forces leaving the Ethiopian Air Force HQs at Debre Zeiyt for the United Nations Congo Mission in 1960 G.C US Embassy Addis Ababa Photo Archive: http://www.et-usembassyphotoarchive.org/collections/uncategorized

መርካቶ አዲስ አበባ 1953 ዓም / Street scene in Merkato Addis Ababa 1961 @Tarikawi_potowech
መርካቶ አዲስ አበባ 1953 ዓም / Street scene in Merkato Addis Ababa 1961 @Tarikawi_potowech

የጎንደር አብያተ መንግስታት - 1957 ዓ.ም The 17th century Castles of Gonder back in 1965 Boston University International Center for East
+5
የጎንደር አብያተ መንግስታት - 1957 ዓ.ም The 17th century Castles of Gonder back in 1965 Boston University International Center for East Asian Archeology & Cultural History: https://www.flickr.com/photos/iceaach/albums/72157645507638129/with/14549589938/ https://whc.unesco.org/en/list/19/ @Tarikawi_fotowech

አዲስ አበባ ሐራምቤ ሆቴል በግንባታ ላይ - 1957 ዓ.ም Hotel Harambe under construction in Addis Abeba back in 1965 Boston University Internati
+1
አዲስ አበባ ሐራምቤ ሆቴል በግንባታ ላይ - 1957 ዓ.ም Hotel Harambe under construction in Addis Abeba back in 1965 Boston University International Center for East Asian Archeology & Cultural History: https://www.flickr.com/photos/iceaach/14733042591/in/album-72157645507638129/ https://www.flickr.com/photos/iceaach/16248316728/in/album-72157645507638129/ https://www.flickr.com/photos/iceaach/albums/72157645507638129/with/14549589938/

አሶሳ - 1929/1930 ዓ.ም Asosa back in 1937/1938 Deutsche Fotothek/German Photo Library/Schottenloher, Rudolf Photographs: https:/
+5
አሶሳ - 1929/1930 ዓ.ም Asosa back in 1937/1938 Deutsche Fotothek/German Photo Library/Schottenloher, Rudolf Photographs: https://www.deutschefotothek.de