fa
Feedback
HAppy Mûslimah

HAppy Mûslimah

رفتن به کانال در Telegram

አጫጭር ኢስላማዊ ታሪኮች ብቻ ONLY SHORT ISLAMIC STORY‼️ Fôr Any Cømments👉 @NihalllAb

نمایش بیشتر
5 871
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-117 روز
-7130 روز
آرشیو پست ها
ቁርአን📖 መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው🕋 መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል።💬 💡ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 💡👇

ይህ channel ቁርአን እና የ ቁርአን አያህ ብቻ የሚለቀቁበት page ሲሆን በውስጡም :- 🏷 ቁርዓናዊ ምክሮች 🏷 የ ቁርዓን ተደቡሮች 🏷የ ቁርአን ጥቅሶች 🏷የ ቁርአን ቲላዋህ 🏷ቁርዓን Quiz እና 🏷ጥያቄ እና መልስ ውድድር ያገኙበታል ⚠ #ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ‼

❓.. ❶ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉ .

ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል። ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇

ልዩ የሆኑ ዳዓዋዎችን ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት   ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🎉 🎈ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉ🎈

Repost from N/a
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ {مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ.}  "ወደ መልካም ነገር ያመለከተ የሰራውን ሰው አይነት ምንዳን ያገኛል።" 🎯#ለኢስላማዊ የቻነል_ባለቤቶች‼️ 🛒 ከ 500 Member -15000 member በላይ ያለውና ኢስላማዊ የሱና ቻናላችሁን በተለያየ ፎልደር ማሳደግ የምትፈልጉ Channel ካላቹ በ 📨 @selluhi አናግሩኝ📩 🛒 ምንም ማስታወቂያ ቻናላችሁ ላይ ሳይለቀቅና ከአሪፍ View ጋር ሙስሊም ሰዎችን ብቻ በማስገባት በተመጣጣኝ #ክፍያ ማሳደግ የምትፈልጉ 📩 @Selluhi አናግሩኝ።

Repost from N/a
ለቤትዎ የተለየ ግርማ ሞገስ የሚሰጡ የቪ አይፒ አረቢያን መጅሊሶች እና አጠቃላይ የፈርኒቸር ስራዎችን እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ታገኛላቹ አድራሻ 📞0956611083                 0931003140 በቴሌግራም @Seyamejlis ያገኙናል ስራዎቻችንን የምታገኙበት ቻናላችን https://t.me/seyamejlis0956611083

ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል። ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇

🪞ልብ የሚነኩ ዲናዊ ምክሮች🥹 ◌ ልዩ የሆኑ ዳዓዋዎችን ◍ ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት  ◌ ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🎉 🎈ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉ🎈

ሳይ ሳይ እየተረዳው ያለሁት ነገር ሰው በቃ ደክሞታል ። ህይወቱ ላይ perfection እየጠበቀ.... መኖር ማለት ...ወዳጅነት ማለት ለሱ ስራ ሆኗል ። በመስኮቶች ( ሶሻል ሚዲያ) የሚያያቸው የ 1 ደቂቃ ምስሎችን ጎትቶ ወደራሱ ህይወት አስገብቶ ለ 20 አመት ሲለጥጥ ሲለጥጥ ከእይታው እየጠፋ ህይወቱ እየባከነ እንደሆነ እንዲሰማው ሆኗል ..... አራት ጎማ ያለውን ነገር አለማሽከርከር እየፈጠረ ያለው የበታችነት ስሜት ቀላል አይደለም .... በጠርሙስ በተለበጠ ቤት አለመኖር የምር አለመኖር ተብሎ እስኪታሰብ ሁሉ ነገር የራስን ህይወት ማጥላያ ... ደስታን አርቆ መጣያ ሆኗል ። እመኑኝ ደስታ የሚገነባ.... ነገ ከዛ ነገ 6 ሰዓት ላይ እንት ሲፈጠር የሚከሰት ነገር አይደለም ። ደስታ የተቀረውን አለም በመርሳትና ወደራስ ... ወደቤተሰብ በመመልከት የሚከሰት የአሁን ነገር ነው ። አላመናችሁኝም ? ደስታ ዱባይ የሆነ ቢች ላይ ካልሆናችሁ የሌለ እንደሆነ አምናችኋል ? እሺ ማታ እቤት ስትመለሱ ስልካችሁን አስቀምጡ ቲቪውን አጥፉ ... ከቤተሰብ ጋ ተሰብስባችሁ ተጨዋወቱ የሆነ ምግብ በጋራ ስሩና ባለመጣፈጡ እንኳ እየተሳሳቃችሁ ብሉ ። ከዛ ስትተኙ የሚሰማችሁን ስሜት አስተውሉ .... እመኑኝኝኝ ደስታ እጃቹ ላይ ነው መግዛት አይጠበቅባችሁም ... እመኑኝ የማይገዙ ነገሮች ናቸው ዋጋ ያለቸው ። በቃ ደስተኛ ሁኑ ቁሳቁሱን ሁሉ እርሱት በፈጣሪ🙌 ስለአላህ ብላችሁ ቀለል በሉ በቃ ውጪው አለም ላይ ስለተፈጠረው የውሸት አለም ችላ በሉና በቀላሉ ደስተኛ ሆናችሁ ሙቱ ።

Repost from N/a
ብዙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች የሚገኙባቸውን ቻናል ልጠቁማችሁ ስለ ቻናሎቹ ከጠየቃችሁኝ 💥 JOIN ሚለውን ተጠቀሙ ቻነሎችን ሳይዘበራረቁ ታገኛላቹ

ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ የቴሌግራም ቻነሎች 2.7k subscribers 2.2k subscribers 1.8k subscribers 1.1k subscribers እዉነተኛ ገዢ ብቻ ያናግረኝ 👉 @selluhi

❓.. ❶ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

Repost from N/a
ብዙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች የሚገኙባቸውን ቻናል ልጠቁማችሁ ስለ ቻናሎቹ ከጠየቃችሁኝ 💥 JOIN ሚለውን ተጠቀሙ ቻነሎችን ሳይዘበራረቁ ታገኛላቹ

¶📖 አል-ነጃሺ ኦንላይን የቁርአን ንባብ እና ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል
ባሉበት ሆነው በተመቾት ሰኣት እና በመረጡት ቋንቋ ቁርኣንን እኛ ጋር ይማሩ ➫ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች ➫ ነዘር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር ➫የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት ➫የቁርዐን ሂፍዝ  ከሙራጀዐ ጋር።

🏷 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ👇 📌ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 👀          👛Folder 1👇 🌐 Above    300+ subscribers        👛Folder 2👇 🌐 Above    500+ subscribers 👛Folder 3👇 🌐 Above    1k+ subscribers 🏷 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @selluhi