fa
Feedback
Previous Koye General Sch. Staff 2010 E.c 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Previous Koye General Sch. Staff 2010 E.c 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

رفتن به کانال در Telegram

For Academic Office purpose only.

نمایش بیشتر
337
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '24
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
مه '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+344
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
15 ژوئن0
14 ژوئن0
13 ژوئن0
12 ژوئن0
11 ژوئن0
10 ژوئن0
09 ژوئن0
08 ژوئن0
07 ژوئن0
06 ژوئن0
05 ژوئن0
04 ژوئن0
03 ژوئن0
02 ژوئن0
01 ژوئن0
پست‌های کانال
2
بدون متن...
313
3
ለሁሉም ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ምዘናን ይመለከታል ትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች ምዘናን አስመልክቶ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቶ የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ (ቴሌግራም) ቻናሎች ላይ ተለጥፎ ይታያል፡፡ ይህንን መነሻ በማድረግ አንድ አንድ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ ማድረግ መጀመራቸዉን መረጃዉ ደርሶናል፡፡ ይሁንና ይህ መመሪያ ረቂቅና ከተማ አስተዳደሩ ተግባራዊ እንድናደርግ በደብዳቤ ያላሳወቀን በመሆኑ ተግባራዊ ማድረግ የጀመራችሁ እንድታቆሙና በነበረዉ የተማሪዎች ተከታታይ ምዘና ሂደት መሰረት ተማሪዎችን እንድትመዝኑ አሳስባለሁኝ፡፡ Addis Ketema Education Office የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT Click here for advertisement @studentsnewsadv35bot
372
4
+1
بدون متن...
290
5
+9
بدون متن...
335
6
+3
All Books Available ከላይ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የመማሪያ መፅሀፎች ናቸው:: በሁሉም የክፍል ደረጃ ሁሉንም የት/ዓይነት የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.           ┈┈┈••✦✦••┈┈┈ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 Join : @Aksipspg 🍁 Join : @Aksipspg ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖          ┈┈┈••✦✦••┈┈┈
231
7
+7
All Books Available ከላይ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የመማሪያ መፅሀፎች ናቸው:: በሁሉም የክፍል ደረጃ ሁሉንም የት/ዓይነት የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.           ┈┈┈••✦✦••┈┈┈ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 Join : @Aksipspg 🍁 Join : @Aksipspg ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖          ┈┈┈••✦✦••┈┈┈
183
8
ልጁ እናቱ ፊት ላይ ባለ ጠባሳ ምክንያት ያፍር እና ይሸማቀቅ ስለነበር ትምህርት ቤት እንድትወስደው እንኳ አይፈልግም ነበር። እናቱን በአጋጣሚዎች ማየት ለቻሉ ጓደኞቹም "ሰራተኛችን ናት" እያለ ፤ ከዚህ በፊት አይተዋት ለማያውቁም "እናቴ ሞታለች" እያለ ነበር ያደገው። ልጁ በጣም ውብ እና ማንም ሰው ገና እንዳየው የሚወደው አይነት ልጅ ነው። ------------------------------ በዚህ መልኩ ረጅም ጊዜያት አለፉ፣ ልጁም አደገ፣ ትምህርቱን ጨረሰ፣ ተመረቀ፣ ስራም ያዘ፣ ትልቅ ደረጃም ደረሰ ..... ------------------------------ ነገር ግን አሁንም በእናቱ አካላዊ ሁኔታ ያፍራል፣ ይሸማቀቃል ፣ሰው እንዲያውቅበት እንኳን አይፈልግም። ከእናቱ ጋርም ከቤት ወጥቶ አያውቅም..... ------------------------------ ከቀናት አንድ ቀን እናት ልጇ ከስራ ሲመለስ እንደሁልጊዜው ቡና አፍልታ ምግብ ካቀረበችለት በኋላ ወደ መኝታ ክፍሉ ሊገባ ሲል "ቆይ ልጄ! የማሳይህ ነገር አለኝ። " ብላው ከትንሽ የተቆለፈ ሳጥን ውስጥ ፎቶግራፍ አውጥታ ሰጠችው። እጅግ በጣም ውብ እና የደስ ደስ ያላት ሴት ፎቶ ነው። "እማዬ! በጣም ታምራለች። ማን ናት?" ብሎ ጠየቃት። እናትም "እኔ ነኝ!" ብላ መለሰችለት።  አይኗን የሞላው እንባ እንዳይፈስ እየታገለችም የሚከተለውን ታሪክ ነገረችው። ------------------------------ "ይኸውልህ ልጄ! አንተ ገና የ6ወር ልጅ ነበርክ፣ ቤት ውስጥ ለአንተን ምግብ እያዘጋጀሁ እያለ የአንተን ለቅሶ ሰምቼ ወደአንተ መጥቼ ስመለስ ማብሰያ ክፍሉ በእሳት ተያይዟል፣ እሱን ለማጥፋት ስፍጨረጨር የሰፈር ሰው ደርሶ እኔን ብቻ ይዘውኝ ወጡ። ልጄን አውጡልኝ! ብዬ ብጮህ ማንም አልሰማኝም ነበር። ቤቱ ይበልጥ እየነደደ መጣ፣ ልጄን ብዬ ከሰፈር ሰዋች አምልጬ ዘልየ ወደ ቤት ገባሁ።  አንተን በጨርቅ ጠቅልዬ እሳት እየወረደብኝ ወጣሁ፤ ምንም የእሳት ፍንጣቂ ሳይነካህ አወጣውህ። እኔ ግን የለበስኩት ልብስ ገላዬ ላይ ቀልጦ ተጣብቋል፣ ሆስፒታል ውስጥ ብዙ ጊዜ አሳልፌ ወጣሁ። ልጄን እነተን ከዚህ መከራ በኋላም ብቻየን አሳደኩህ ለትልቅ ደረጃም አደረስኩህ። ድሮ ተማሪ እያለህ በእኔ ስታፍር ሳይ ልጅ ስለሆነ ነው ብየ አዕምሮህ እንዳይጎዳ ስል ዝም ብዬ ችየ እኖር ነበር። ግን አንተ አሁንም ተምረህም ትልቅ ሰው ሆነህም ትልቅ ደረጃ ደርሰህም በእናትህ ታፍራለህ። አየህ ልጄ "የእኔ ውበት አንተ ላይ ነው፣ የአንተ መከራ ደግሞ እኔ ላይ።" ብላ ንግግሯን ጨረሰች። ------------------------------ ልጁ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ እግሯ ስር ተደፍቶ ይቅር በይኝ እማ አለ። "የእኔ ውበት አንተ ላይ፤ የአንተ መከራ ደግሞ እኔ ላይ ነው!!!" አስደናቂ የእናት ፍቅር ነው ! ይሄ የአንድ እናትና ልጅ ታሪክ ሳይሆን በተለያዬ ሁኔታ ሊገለጽ የሚችል የሁላችንም ታሪክ ነው!!!  🙏እስቲ ለእናታችሁ ያላችሁን ፍቅርና ውለታዋን ግለፁላት !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️ 🙏 ውብ ቀን ተመኘን ❤️❤️❤️      ┈┈┈••✦✦••┈┈┈ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 Join : @Aksipspg 🍁 Join : @Aksipspg ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖          ┈┈┈••✦✦••┈┈┈
150
9
بدون متن...
129
10
የጥሩ እንቅልፍ ጥቅሞች ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ጠዋት በቂ እንቅልፍ አግኝተው ሲነሱ የሚሰማ የመንፈስ እርጋታ እና ሰላም በሌላ በምንም ሊተካ የማይችል ነው። የሰው ልጅ በቀን ውስጥ ከ 6 እስከ 8 ሰአት የሚሆነውን ጊዜ በእንቅልፍ ማሳለፍ እንዳለበት ተደጋግሞ ይነገራል። እንቅልፍ ሰውነታችን እና አእምሮአችን የሚያርፍበት የጤናማ ህይወት አካል እንደሆነ የሚያስረግጡት ባለሙያዎች፤ በቂ እንቅልፍ በመተኛት የሚገኙ ጥቅሞችን ዘርዝረዋል። 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ ✅ ጥቅሞች 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ 🗯️ የማስታወስ ችሎታን ማዳበር! 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ተኝተን ለምን ህልም እንደምናይ ባለሙያዎች እስካሁን ያልደረሱበት ቢሆንም፤ በእንቅልፍ ጊዜ አእምሮአችን በውስጡ የያዘውን መረጃ የማሰባሰብ እና የማስተካከል ስራ ይሰራል። ፋይሎችን ቦታ ቦታ እንደማስያዝ ማለት ነው። በዚህ ግዜ ነው እንግዴ ነገሮችን ማስታወስ አለማስታወሳችን የሚወሰነው። 🗯️ ረጅም እድሜ ለመኖር! 👉👉👉👉👉👉👉👉👉 የልባችንን አሰራር በማጎልበት፣ ሰውነት ውስጥ ያለ የኬሚካል ብዛት በማመጣጠን እና አጠቃላይ ህይወታችንን በጥሩ መልኩ በመጨመር እድሜን ከእንቅልፍ ጋር ያጣጥሙት። 🗯️ የፈጠራ ችሎታን ማሻሻል! 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ድርሰት ለመጻፍ ብዕሮን ከማንሳትዎ በፊት ወይም ስዕል ለመሳል ብሩሽ ከመጨበጥዎ በፊት ጥሩ እንቅልፍ ቢያገኙ ይመረጣል። 🗯️ ንቃትን መጨመር! 👉👉👉👉👉👉👉 በቂ እንቅልፍ አለመተኛት ቀኑን ሙሉ ሲደክመን፣ ሲያዛጋን እንዲሁም ስራችንን በአግባቡ መስራት ይሳነናል። ስለዚህ በቂ እንቅልፍ መተኛት አለብን። 🗯️ ጥሩ የሰውነት ክብደት እንዲኖረን! 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ክብደት ለመቀነስ የምግብ ቁጥጥር ወይም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መጀመር ካሰቡ በቂ እንቅልፍ ማግኘትንም ማድረግ ከሚገባዎት ዝርዝር ውስጥ ያስገቡ። 🗯️ ጭንቀትን መቀነስ! 👉👉👉👉👉👉👉👉 በዚህ ወከባ በበዛበት ውስብስብ አለም ውስጥ በእንቅልፍ በሚገኝ እርጋታ ጭንቀትዎን ይቀንሱ። 🗯️ ሰውነትን መጠገን! 👉👉👉👉👉👉👉👉 በእንቅልፍ ጊዜ ሰውነታችን ብዙ ፕሮቲኖችን በማምረት የተጎዱ ሴሎችን ይጠግናል። ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️ ምንጭ:- Health Digest ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️ 🙏 ❤️❤️❤️      ┈┈┈••✦✦••┈┈┈ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 Join : @Aksipspg 🍁 Join : @Aksipspg ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖          ┈┈┈••✦✦••┈┈┈
169
11
بدون متن...
476
12
አዲሱ_የትምህርትና_ሥልጠና_ፖሊሲ_የካቲት_2015_1.pdf
644
13
የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል! #Ethiopia | የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡ በዚህም መሰረት በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣ 180 ከ 600 እና 150 ከ500) የተቆረጠ መሆኑ ተመላክቷል። ከላይ በተራ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉት የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ እንደሚሆኑ ተጠቁሟል፡፡ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ700- 255 ያመጡ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ700 -234 ያመጡ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ600- 218 ያመጡ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ600 - 200 ያመጡ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700- 224 ያመጡ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700- 210 ያመጡ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 - 192 ያመጡ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 - 180 ያመጡ አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700- 210 ያመጡ አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700- 210 ያመጡ አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 - 180 ያመጡ አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 - 180 ያመጡ ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ500 -150 ያመጡ ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ500 -150 ያመጡ መሆን አለባቸው ተብሏል።
538
14
University choice.xlsx
706
15
field choice.xlsx
679
16
የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት በቅርቡ ይፋ ይሆናል። 🔰ዉጤት ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው :: 1. result.neaea.gov.et 2. result.ethernet.
የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት በቅርቡ ይፋ ይሆናል። 🔰ዉጤት ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው :: 1.  result.neaea.gov.et 2.  result.ethernet.edu.et 3.  Telegram @moestudentbot 4. 9444 SMS #ትምህርት_ሚኒስቴር "SHARE"
779
17
+2
بدون متن...
792
18
English_Grammar_In_Use_A_Self_Study_Reference_and_Pratice_Book_For.pdf
686
19
source: "Africa is Home" facebook Fable: DON'T ARGUE WITH “DONKEYS” The donkey said to the tiger: - "The grass is blue". The tiger replied: - "No, the grass is green." The discussion heated up, and the two decided to submit him to arbitration, and for this they went before the lion, the King of the Jungle. Already before reaching the forest clearing, where the lion was sitting on his throne, the donkey began to shout: - "His Highness, is it true that the grass is blue?". The lion replied: - "True, the grass is blue." The donkey hurried and continued: - "The tiger disagrees with me and contradicts and annoys me, please punish him." The king then declared: - "The tiger will be punished with 5 years of silence." The donkey jumped cheerfully and went on his way, content and repeating: - "The Grass Is Blue"... The tiger accepted his punishment, but before he asked the lion: - "Your Majesty, why have you punished me?, after all, the grass is green." The lion replied: - "In fact, the grass is green." The tiger asked: - "So why are you punishing me?". The lion replied: - "That has nothing to do with the question of whether the grass is blue or green. The punishment is because it is not possible for a brave and intelligent creature like you to waste time arguing with a donkey, and on top of that come and bother me with that question." The worst waste of time is arguing with the fool and fanatic who does not care about truth or reality, but only the victory of his beliefs and illusions. Never waste time on arguments that don't make sense... There are people who, no matter how much evidence and evidence we present to them, are not in the capacity to understand, and others are blinded by ego, hatred and resentment, and all they want is to be right even if they are not. When ignorance screams, intelligence is silent. Your peace and quiet are worth more. ❤️
748
20
+5
بدون متن...
723