fa
Feedback
swa 58 primary

swa 58 primary

رفتن به کانال در Telegram

Materials platform for swa 58

نمایش بیشتر
3 192
مشترکین
+624 ساعت
+337 روز
+3430 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+55
در 0 کانال‌ها
مه '26
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+100
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+131
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+216
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+69
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+59
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+116
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+313
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+94
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+84
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+140
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+165
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+176
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+239
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+606
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+577
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+1 188
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
14 ژوئن+3
13 ژوئن+6
12 ژوئن+6
11 ژوئن+15
10 ژوئن+4
09 ژوئن+4
08 ژوئن+2
07 ژوئن+3
06 ژوئن+1
05 ژوئن0
04 ژوئن+4
03 ژوئن+2
02 ژوئن+2
01 ژوئن+3
پست‌های کانال
አስቸኳይ ማስታወቂያ ከሳዌአ 58 አስተዳደር  ጉዳዩ፡ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍሎች የኦረንቴሽን (ቅድመ-ፈተና ገለጻ) ቀንን ይመለከታል፤   ከሰኞ ሰኔ 8 - 12 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው ከተማ አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈታኞች ስለሚጠበቅባቸው ኃላፊነትና ግዴታዎች በፈተና ጣቢያው (መጋቢት 28 አንደኛ ደረጃ ት/ቤት) በፈተና ሰጪ አካላት ገለጻ (Orientation) ይሰጣል። ስለሆነም ሁሉም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ ዓርብ ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተለመደው የተማሪ መግቢያ ሰዓት በትምህርት ቤታችን በሳዌአ 58 እንድትገኙ እናሳስባለን።   ⏰  የወላጆችና የተማሪዎች የሰዓት መርሃ-ግብር ክፍል- የኦረንቴሽን ሰዓት- ወላጆች ተማሪዎችን መውሰድ የሚችሉበት ሰዓት 6ኛ ክፍል ጠዋት (በመደበኛ መግቢያ ሰዓት) ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ 8ኛ ክፍል ከረፋዱ 4:30 ሰዓት ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ ማሳሰቢያ ለወላጆች፦ ፈተናው ከተማ አቀፍ በመሆኑና ተማሪዎች የሚፈተኑበትን ትምህርት ቤት (መጋቢት 28 ት/ቤት) ሕጎችና ደንቦች አስቀድመው ማወቅ ስላለባቸው ተማሪዎች በተጠቀሰው ሰዓት እንዲገኙና ወላጆችም ልጆቻችሁን በተባለው ሰዓት እንድትረከቡ በትህትና እንጠይቃለን። የሳዌአ 58 አስተዳደር

2
📢 አስቸኳይ ማስታወቂያ ከሳዌአ 58 አስተዳደር 📌 ጉዳዩ፡ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍሎች የኦረንቴሽን (ቅድመ-ፈተና ገለጻ) ቀንን ይመለከታል ከሰኞ ሰኔ 8 - 12 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው ከተማ አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈታኞች ስለሚጠበቅባቸው ኃላፊነትና ግዴታዎች በፈተና ጣቢያው (መጋቢት 28 አንደኛ ደረጃ ት/ቤት) በፈተና ሰጪ አካላት ገለጻ (Orientation) ይሰጣል። ስለሆነም ሁሉም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ ዓርብ ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተለመደው የተማሪ መግቢያ ሰዓት በትምህርት ቤታችን በሳዌአ 58 እንድትገኙ እናሳስባለን። ⏰ የወላጆችና የተማሪዎች የሰዓት መርሃ-ግብር ክፍልየኦረንቴሽን ሰዓትወላጆች ተማሪዎችን መውሰድ የሚችሉበት ሰዓት6ኛ ክፍል🌅 ጠዋት (በመደበኛ መግቢያ ሰዓት)⏱️ ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ8ኛ ክፍል☀️ ከረፋዱ 4:30 ሰዓት🕒 ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ ⚠️ ማሳሰቢያ ለወላጆች፦ ፈተናው ከተማ አቀፍ በመሆኑና ተማሪዎች የሚፈተኑበትን ትምህርት ቤት (መጋቢት 28 ት/ቤት) ሕጎችና ደንቦች አስቀድመው ማወቅ ስላለባቸው ተማሪዎች በተጠቀሰው ሰዓት እንዲገኙና ወላጆችም ልጆቻችሁን በተባለው ሰዓት እንድትረከቡ በትህትና እንጠይቃለን። የሳዌአ 58 አስተዳደር 🏫
1
3
ማስታወቂያ :- የ6ኛ እና 8ኛ ክፍሎች ኦረንቴሽን ቀንን ይመለከታል፤ ከሰኞ ሰኔ 8-12 ቀን 2018 ጀምሮ የሚሰጠው ከተማ አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና በፈተና ቀናት ተፈታኞች ስለሚጠበቅባቸው ሃላፊነትና ግዴታ ፈተና በሚወስዱበት መጋቢት 28 አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በፈተና ሰጪ አካላት "ኦረንቴሽን" ስለሚሰጥ ሁሉም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ ዓርብ ሰኔ 5 ቀን 2018 በተለመደው የተማሪ መግቢያ ሰዓት በት/ቤታችን በሳዌአ 58 እንዲገኙ እናስታውቃለን ። በተጨማሪም የ6ኛ ክፍሎች ኦረንቴሽን ጠዋት ሲሆን ወላጆች እንደጨረሱ ከ ረፋዱ 5:00 ሰዓት ጀምሮ ከት/ቤት ልትወስዷቸው ትችላላችሁ። የ8ኛ ክፍሎች ኦረንቴሽን ከሰዓት 8:00 ሰዓት ስለሆነ ሙሉ ቀን በት/ቤታቸው የሚቆዪ ይሆናል። ሳዌአ 58 አስተዳደር
530
4
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች፣ ➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ+1
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች፣ ➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡ ➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ ❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ ❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ ❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ ❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው የክብ ሳጥን መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ (Eraser/Rubber) ማጥፋት ይጠበቅባችኋል። ❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ ⓫ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ ⓬ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት አይፃፍበትም። ⓭ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን።
1 743
5
8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ዝግጅት.doc
1 630
6
ማሳሰቢያ:- የት/ቤት ዝግ ቀናትን ይመለከታል ፤ 1) ሰኞ ግንቦት 24/2018 ብሔራዊ ምርጫ ቀን ስለሆነ ትምህርት ቤት ዝግ ይሆናል፣ 2) ከማክሰኞ - ረቡዕ ፣ግንቦት 25 እና 26 ቀን ዓ.ም.2018 የፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራ ስለሚሰራ ት/ቤት ለተማሪዎች ዝግ ስለሚሆን ተማሪዎች በቤት በሚቆዩበት ቀናት ወላጆች ትምህርታቸው ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ እንድታግዟቸው ለማሰባሰብ እንወዳለን። 3) በቀጣይ ሐሙስ ግንቦት 27ቀን 2018ዓ.ም  መደበኛ ት/ት ይቀጥላል።
3 039
7
بدون متن...
3 107
8
بدون متن...
3 805
9
بدون متن...
3 803
10
بدون متن...
3 665
11
بدون متن...
3 345
12
بدون متن...
3 042
13
بدون متن...
3 019
14
+1
بدون متن...
3 118
15
+2
بدون متن...
3 133
16
+5
بدون متن...
2 502
17
بدون متن...
1 603
18
+4
بدون متن...
1 603
19
+1
بدون متن...
1 217
20
2018E.C. Grade 6 Educational Trip Pocs
1 186