የኛ ዘመን❤️❤️
前往频道在 Telegram
adis music *mp3 *map4 #meme😁 #H.b.d lemalet 📷L pp ymihon gerami pic 📸 ✨#tik tok 💃💃 🎧#cover & old music🎷 🖌️gtmoch & tarikoch📝 💕#couple pic💕 🖤𝙵𝚘𝚛 𝚌𝚘𝚖𝚎𝚗𝚝𝚎𝚜 𝚌𝚘𝚛𝚘𝚜𝚜 & add min x 2k+ 📩 @solii_19 😎
显示更多2 397
订阅者
无数据24 小时
-127 天
-7230 天
数据加载中...
吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+2
在0个频道中
十一月 '24
+1
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+1
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+13
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+53
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+35
在2个频道中
Get PRO
十月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+13
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+41
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+112
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+111
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+84
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+465
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+1 324
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+569
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+61
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+59
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+100
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+216
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+34
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+29
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+169
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+603
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+351
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+200
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+70
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+58
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+185
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+624
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+305
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+321
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+167
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+69
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+68
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+202
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+388
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 08 十二月 | +2 | |||
| 07 十二月 | 0 | |||
| 06 十二月 | 0 | |||
| 05 十二月 | 0 | |||
| 04 十二月 | 0 | |||
| 03 十二月 | 0 | |||
| 02 十二月 | 0 | |||
| 01 十二月 | 0 |
频道帖子
Pls ከዚህ ቁጥር ማንኛውንም ጥሪ አይመልሱ፣/*0787184189*። ከ666 ኢሉሚናቲ ነው፣ Pls የምትችለውን ያህል ለብዙ ሰዎች ላከው። ይህን መልእክት ካስቀመጥክ 'ራስ ወዳድ' ነህ። ወደ U በመላክ የበኩሌን ተወጥቻለሁ። ህይወት ያድኑ። pls ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ጌዲዮን ክዊራይራይ የጓደኛ ጥያቄን እንዳትቀበሉ በማህበራዊ ሚዲያ ሰዎችን ይገድላል። ለሁሉም እውቂያዎች ላክ። hw ለመላክ ካላወቁ፣ መልእክቱን ነካ አድርገው ወደፊት ይቀጥሉ በሚለው አማራጭ ላይ ይያዙ እና 70% የሚሆኑ ጓደኞችዎን ይምረጡ።
ዜቫ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘች፡-
ሰይጣን፡ ሃሃሃሃ
ኢየሱስ፡ ለምን ትስቃለህ?
ሰይጣን፡- ይህ ልጅ ያንተ ነው ያልከው።
ኢየሱስ፡ የትኛው ነው?
ሰይጣን፡- የሚያነብ።
ኢየሱስ፡ አዎ ልጄ ነው!
ሰይጣን፡ ልጅዎ ይህን ጽሑፍ ለ10 ሰዎች እንኳን መላክ አይችልም!
ኢየሱስ፡ ልጄ አሁን ለ15 ሰዎች ሊልክ ነው!
ሰይጣን፡- እሺ የእኔን ችላ ይለዋል።
እኔ እንዳለኝ የሰይጣንን ስህተት አረጋግጥ
| 2 | እህቴ ወይ ልባም ሴት ነሽ ??🤔
አንቢቢውና እራስሽን መዝኚ
¹⁰ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።
¹¹ የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም።
¹² ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም።
¹³ የበግ ጠጕርና የተልባ እግር ትፈልጋለች፥ በእጆችዋም ደስ ብሎአት ትሠራለች።
¹⁴ እርስዋ እንደ ነጋዴ መርከብ ናት፤ ከሩቅ አገር ምግብዋን ትሰበስባለች።
¹⁵ ገና ሌሊት ሳለ ትነሣለች ለቤትዋም ሰዎች ምግባቸውን፥ ለገረዶችዋም ተግባራቸውን ትሰጣለች።
¹⁶ እርሻንም ተመልክታ ትገዛለች፤ ከእጅዋም ፍሬ ወይን ትተክላለች።
¹⁷ ወገብዋን በኃይል ትታጠቃለች፥ ክንድዋንም ታበረታለች።
¹⁸ ንግድዋ መልካም እንደ ሆነ ትመለከታለች፤ መብራትዋ በሌሊት አይጠፋም።
¹⁹ እጅዋን ወደ አመልማሎ ትዘረጋለች፥ ጣቶችዋም እንዝርትን ይይዛሉ።
²⁰ እጅዋን ወደ ድሀ ትዘረጋለች፥ ወደ ችግረኛም እጅዋን ትሰድዳለች።
@skattcrazyy | 586 |
| 3 | 没有文字... | 332 |
| 4 | በሉ ሳይርበን እንተኛ አለ የጎራጌ አባውራ እኛም እንተኛ😀
👇👇👇👇👇
🤍🤍🤍🤍🤍
👆👆👆👆👆 | 325 |
| 5 | ቤቲዎችና ናቲዎች በ ጠረንጴዛ ዙሪያ ተሰብስባችሁ የጠፋ ስማችሁን ለማስመለስ ተወያዩ 🙌 @skattcrazyy | 346 |
| 6 | "አስጠልተኸኛል። ከጓደኛህ መኪና እየተዋስክ ከምታዝናናኝ ይልቅ ጓደኛህን ብታስተዋውቀኝ ይሻለኛል😒 | 486 |
| 7 | ሰው ሀገሩን እንዲጠላ የሚያደርጉት እኮ ቀበሌና ወረዳ ላይ የሚሰሩ ሰዎች ናቸው 😏😏 | 376 |
| 8 | የአንዳንድ ሰው መጥፎነት ደግሞ ሠይጣንን ራሱ
''በእግዚአብሔር ስም'' ያስብላል | 371 |
| 9 | ውበት የሚለካው በመልክ ሳይሆን በካሜራ ጥራት እንደሆነ በቅርቡ Iphone 13 የገዛችው የሰፈራችን አስቀያሚዋ ልጅ ምስክር ናት😜🤣
@skattcrazyy | 359 |
| 10 | ሁሌ የአዲስ አመት ዕቅዴ ህገ መንግስታችንን ይመስላል እፅፈዋለሁ እንጂ አልተገብረውም !
@skattcrazyy | 346 |
| 11 | ተዉ መላ በሉኝ አረ ወየው ወየው
ብሶብኛል ፍቅሯ ለባሏ ላዋየው
አለ የቸገረው ... 😁
@skattcrazyy | 339 |
| 12 | ከፌስቡክ መንደር የተገኘች ጭዌ ናት ኮሜንት ላይ
ፍቅረኛህን/ሽን ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ከተሞች ስም ሰይም/ሚ?
Fun ኮሜንቶች
ኮሜንት1-ጦር ሀይሎች 🤣
ኮሜንት2-ጎተራ🍟 | 348 |
| 13 | ህይወትህንማ አሰልቺ አታድርገው
የሳሙና ማስታወቂያ ልንሰራ ነው ብለህ ነፍፍ ቺክ ቤት አምጣና ያከማቸኸውን ልብስ አሳጥባቸው | 333 |
| 14 | የማኀበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ጥ
1- "እኔም ዐማራ ነኝ!"
2- "ስለ ፍትሕ እንጮኸለን!"
በእነዚህ ሁለት ቀናት:- ከአዲስ አበባ እስከ ፌደራል ፖሊስ፣ ከመከላከያ ካምፕ እስከ ማይታወቁ ማጎሪያዎች፣ ከቂሊንጦ እስከ ቃሊቲ፣ ከአዋሽ አርባ እስከ አፋር በረሃ፣ ከዐማራ ክልል እስከ መላው ኢትዮጵያ ድረስ በሚዘረዘሩ ቦታዎች ዐማራ በመሆናቸው ብቻ ተቆልፎባቸው እየተሰቃዩ ያሉ ወገኖቻችን አንድም በአስቸኳይ እንዲፈቱ፤ ሁለትም ከጎናቸው እንዳለን ለማስታወስ ስንል የምናካሄደውን የማኀበራዊ ዘመቻ እንድትቀላቀሉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ዘመቻው ሁሉንም የማኀበራዊ ድረ-ገፆችን ጨምሮ፣ የአገር ውስጥ እና የውጪ ሚዲያዎችን ያካትታል። በምስል፣ በድምጽ፣ በካርቶን ስእሎችና ቪዲዮዎች የተደገፈ ይሆናል። ማንም ሰው የዘመቻውን ዋና አላማ ከግብ የሚያደርስ የራሱን ፈጠራ ሊጠቀም ይችላል።
@Abay_media_tv | 348 |
| 15 | 没有文字... | 479 |
| 16 | Nani Tefera ✍️የኔ አስተዋይ 😍
በህይወታችን ውስጥ ዋጋ የሌለን ያህል እየተሰማን ይሆናል ... ቢሆንም... ቢሆንም እንጥፍጣፊ ተስፋን እንኳ በልባችን ብንፈልግ አናጣም ያቺ ጠብታ ተስፋ የዛሬውን ጨለማ እንድናልፍ ብርታት ትሆነናለች እናም ... እስከጠብታ ተስፋ ድረስ እንበርታ። አይዞን 🥰🥰@skattcrazyy | 418 |
| 17 | I'm proud of the woman I am, because I went through on hell of a time becoming her❤️
@skattcrazyy | 399 |
| 18 | 没有文字... | 391 |
| 19 | "ሙዚቃ ስሜት ነው" ደፍረን ልናገር ያልቻልናቸውን ሃሳቦች ለመግለጥና በቃል ለማስፈር የከበዱንን ስሜቶች ስለሚሸከም።
@skattcrazyy
🎶 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶
🎶 | 337 |
| 20 | አባቴ ድሃ ታግሎ ኗሪ ነበር ። ነፍስ እስካውቅ የሆነ ኮት ነበረው ፤ ዘወትር ነበር የሚያደርገው ፤ እሱን ኮት ሳይለብስ ከመንገድ ባገኘው የማልፈው ሁላ ነው የሚመስለኝ ።
ረጋ አባባሉ የሞላለት ያስመስለዋል ።
በትንሽ በትልቁ አይናደድም ፤ በትንሽ በትልቁ አይመክረኝም ። ከሰው ጋ ሲጣላ አጋጥሞኝ አያውቅም ።
ሰላማዊ ሰው ነው ፤ ሁሉንም ሰው በሙሉ ስም ነው የሚጠራው እኔንም ጭምር ። እናቴን ግን ያቆላምጣታል ። እሷ ጋ ሲደርስ የሚሆነው መሆን ለየት ይላል ፤ ይቀልዳል ፣ ያሾፍባታል ግንባሯን ይስማታል ።
አጠገባችን ላሉ እጅግ ከእኛ የበለጠ ደሃ ለነበሩት እማማ አዛሉ እና ከእኛ ቤት ፊት ለፊት ሰፊ ትልቅ ግቢ ላላቸው ለዲታው ጋሽ ይልማ የሚሰጠው ሰላምታም ተመሳሳይ ነው።
አባቴ ችግር ሲያወራ አይቼው አላውቅም ፤ ዝም ብሎ የቻለውን ያደርጋል ፤ ምን አልባት ለእኔ ማውራት አያበድረኝ ፣ አይሞላልኝ ብሎ ይሆናል እንዳልል ስራ ላለው ለታላቅ ወንድሜም እንኳን አያወራም ።
@skattcrazyy
ስራ በያዝኩ በሶስተኛ ወሬ በአንዴ አራት ሙሉ ልብስ ገዛሁለት ። ደስ አለው በጣም ።
እጄን ይዞ
አትጣ
ሞገስ ልበስ
የአንተ የሆነ ሁሉ ይባረክልህ ብሎ መረቀኝ
በአራተኛው ቀን ........ከገዛህልኝ ሁለቱን ሙሉ ልብስ ለወዳጄ እና ለበሪሁን መስጠት ፈልጌ ነበር አለኝ (ወዳጄ እና በሪሁን ወንድሞቹ ናቸው)
ቅር ይልህ ይሆን ብሎ አይን አይኔን አየኝ
አጠያየቁ አስተያየቱ የሆነ የሚያሳዝን ነው ፤ አንጀቴን በላው
ከእነሱ ጋ በጋራ መዘነጥ ፈልጎ ከእነሱ ተለይቶ ላለመድመቅ ነው መሰለኝ
ሌላ ቃል ስላጣው አይ ኣባዬ ብዬ እጁን ሳምኩት!!!>>>
@skattcrazyy
@skattcrazyy
I miss u daddy🥺❤ | 375 |
