ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
رفتن به کانال در Telegram
ትክክለኛውን የኢስላም እምነት (አቂዳ) እና የነብዩን ﷺ ሱና በሰለፎች (ቀደምት ደጋግ አባቶች) ግንዛቤ የምናሰራጭበት ቻናል ነው።
نمایش بیشتر4 728
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
-3030 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+80
در 3 کانالها
سپتامبر '26
+268
در 11 کانالها
Get PRO
اوت '26
+1 637
در 9 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+2 503
در 5 کانالها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+2
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+1
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+1
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+1
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+6
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '240
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+1
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+1
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+1
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+1
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+4
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+3
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+4
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+4
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+6
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+10
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+5
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+542
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+311
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+768
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+505
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+505
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+637
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+349
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+209
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+510
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+480
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+1 782
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 18 اکتبر | +1 | |||
| 17 اکتبر | +6 | |||
| 16 اکتبر | +4 | |||
| 15 اکتبر | +1 | |||
| 14 اکتبر | +1 | |||
| 13 اکتبر | +9 | |||
| 12 اکتبر | +10 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | +3 | |||
| 09 اکتبر | +2 | |||
| 08 اکتبر | +2 | |||
| 07 اکتبر | +5 | |||
| 06 اکتبر | +4 | |||
| 05 اکتبر | +3 | |||
| 04 اکتبر | +24 | |||
| 03 اکتبر | +3 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | +2 |
پستهای کانال
| 2 | እሺ ልጆች አሁን ሰብሰብ በሉ፤ እዚህ ለሌሉትም ደውላችሁም ቢሆን ጥሯቸው! አንዴ ሹራ ማድረግ አለብን በዚህ ሰሞን በጣም ተጠፋፍተናል! 😁 | 1 038 |
| 3 | ☞በሷ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆነባትን ዕውቀት ትታ በየ ግሩፑና በየ ቻናሉ ስለ እገሌ እና ስለ እገሊት ምን ተባለ ምን አለው እያለች ከምትከታተል ሚስኪን እህቴ በላይ የምታሳዝን ግን ማን አለች!?
⇛ምን አልባት እኮ በሷ ላይ ግዴታ የሆነባትን ስለ ሀይድ እና ስለ ወሊድ ደም አህካም ጠንቅቃ አታውቅ ይሆናል…!! አላህ ይድረስልን። ግልባጩ ለ ወንዱም ይሁንልኝ!
وأفضل العلم علم الحال، وأفضل العمل حفظ الحال
✍️منقول | 1 207 |
| 4 | ☞ብዙዎቹ ሴቶች ፈሳሽ ነገር (እርጥበት) ያጋጥማቸዋል። ይሄም ረጂም ጊዜ በመቆም፣ በስራ ጫና እና በመሰል ጉዳዮች ይባባሳል፤
አሳማኙ ብይን ይህ ፈሳሽ ከማህጸን በኩል በመምጣት እስከፈሰሰ ድረስ ነጃሳ አይደለም የሚለው ነው። ስለሆነም ኢስቲንጃእ ማድረግ አያስፈልግም። ነገር ግን ዉዱእ ያፈርሳል። ይህ ፈሳሽ ዉዱእ አያፈርስም የሚል እይታ ያለው ቀደም ያለ ምሁር ቢኖር ኢብኑ ሀዝም ነው ይላሉ ሸይኽ ሰዒድ ኸስላን ሰልሰቢል በተሰኘው ኪታባቸው ላይ።
⇛በርግጥ ሸይኽ አልባኒ ከሴት ልጅ ብልት የሚፈስ እርጥበት ነጃስ አይደለም ይላሉ። በተጨማሪም ዉዱእ አያስፈታምም የሚል እይታ ነው ያላቸው። ኢብኑ ዑሰይሚኒም ቢሆኑ እንድሁ ለጥንቃቄ ሲባል ዉዱእ ማድረጉ የተሻለ ነው ይበሉ እንጅ በርግጠኝነት ዉዱእ ያስፈታል ለማለት አይደፍሩም።
⇘ዉዱእ አፍራሽ ነገራቶች በዝርዝር ሲነገሩን ይህ እርጥበት ዉዱእ እንደሚያፈርስ ግን አልተነገረም። በተለይም ችግሩ በጣም ሰፊ ከመሆኑ አንጻር ዉዱእ አስፈቺ ቢሆኑ በዝምታ አይታለፍም ነበር ይላሉ ሸይኽ አልባኒ።
✍️منقول | 1 333 |
| 5 | «ወይኔ ጉዴ መጡ ደሞ ዛሬም ሊነዘንዙኝ ነዉ!» እያለች ትጨነቃለች። ገና ከሩቅ ስታያቸዉ ለመሸሽ ይቃጣታል።
«ምነዉ ጌታዬ ምን አጥፍቼ ይሁን?» ትላለች። ምን ታድርግ ዉሳኔዉ የሷ አይደል ጎትታ አታመጣዉ ወይ ደግሞ የሚሆናትን ፈልገው አይድሯት። ብቻ በመሸ በነጋ ቁጥር ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እሷን ልቧን ይሰብሯታል።
⇛«አንቺ በቃ ቆመሽ ቀረሽ» እያሉ ያስጨንቋታል። መፈጠሯ እንድጠላ ያደርጓታል። እሷ እኮ አላገባም አላለችም ግን ባል አልመጣ አላታ! እሪዝቋ ያለዉ በፈጣሪዋ እንጂ መች በእሷ እጅ ሆነና!
☞ይሄ አይነት ግድያ ቀብር ያላገኘ ግን በሁሉም ቤት በሴት እህቶቻችን ላይ የሚፈፀም ነዉ። ሞራልን ሰብሮ ስሜት አልባ የሚያደርግ ግድያ ነውና እንጠንቀቅ!
✍️منقول | 1 467 |
| 6 | "የጁምዐን ሶላት የት ሰገዳችሁ?
እኔ ፉሪ በሚገኘው መስጅድ ከኡስታዝ አህመድ አደም ጋር። | 1 527 |
| 7 | اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ | 1 547 |
| 8 | “ዛሬ በኢማን ጥሩ ሁኔታ ላይ መገኘትህ፣ነገ በዚሁ ላይ መጽናትህን አያመለክትም፣አላህ እንጂ ራስህ ለራስህ ዋስትና መሆን አትችልም። ስለዚህ የደከሙትን አትናቅ። ባልገራላቸው አትሳቅ። የሰው ልጅ ቀልብ ሁሉ በአላህ እጅ ናት። እሱም እንደሻው ይገለባብጣታል። በኃጢአተኛ ላይ አትጀነን። እኔ ከሱ የበለጥኩ ነኝ አትበል።በንቀት ዐይንም አትመልከተው።
✍️منقول | 1 567 |
| 9 | አንዲት እህቴ ፖስት አድርጋው መሰለኝ ሰው ሼር አድርጎልኝ አየሁት። ስላሰባችሁልኝ እና ለመልካም ምኞታችሁ በጣም ሹክረን!
ነገር ግን አልሃምዱሊላህ በራሴ የመሄድ አቅሙ ስላለኝ ምንም ዓይነት ቻሌንጅ አልፈልግም። ቅንነታችሁ ግን ከልቤ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ! 🙏 | 1 531 |
| 10 | “የሆነች ነገር ልንገራችሁ ወይስ ትተኛላችሁ? የትኛው ይሻላል? | 1 368 |
| 11 | «አተኙም ነው🤔 | 1 411 |
| 12 | ውድ ዋጋ ያላቸው ነገሮች ሁሉ ከዓይን የተሸሸጉና ድብቅ ናቸው። የራስህ ዋጋ ሲገባህ ማጽደቂያ ፍለጋ የሰዎችን 'Like' እና 'Comment' አትጠብቅም። እናንተ ብርቅ እና የተከበራችሁ ናችሁ! በተለይ ሙተነቂቦችማ ከዚህም ሁሉ በላይ የከበሩ ናቸው! 💎✨ | 1 488 |
| 13 | "ቆይ ዛሬ የት ገብታችሁ ነው? እኔ ትንሽ ብጠፋ ጭራሽ መሽከርከር ጀመራችሁ!" | 1 420 |
| 14 | ~ዝሆን ሁለት ጥርሶቹ ጎልተው ስለሚታዩ ሌሎች ጥርሶች የሉትም ማለት አይደለም። እነዚህ ጎልተው የሚታዩት ጥርሶች ውበቱ ወይም ግርማ ሞገሱ ናቸው። በዛውም ልክ የጥቃት ሰለባ ያደርጉታል። ፈገግታችንን ብቻ ስለሚያዩ የማይከፋን ለሚመስላቸው፣ ስለማንጨናነቅ ቁም ነገር የማናውቅ ለሚመስላቸው፣ መልካም ብለው ባሉት ቦታ ስለማያገኙን እርባና ቢስ ለምንመስላቸው ሰዎች አቅል ይስጥልን። ሁለት ጥርስ ብቻ ሁሌ አትመልከቱ ሌሎች ከ20 በላይ ጥርሶች አሉ። ሳቆቻችን የሚሸሽጉትንን ለመመልከት ሰፋ በሉ። ከምናሳያችሁ የበለጠ የምናሳይበትን ምክንያት ተረዱ።
✍️منقول | 1 505 |
| 15 | 🕋✨ ታላቅ የጥቅምት ዑምራ ፓኬጅ! ✨🕋
አል-ሐምዱሊላህ! ለተከበረው የዑምራ ጉዞ ታላቅ ቅናሽ እና ልዩ ዝግጅት ይዘን መጥተናል! 🌟 ከጥቅምት 19 እስከ ጥቅምት 28 (October 29 - November 7) በሚኖረው የጉዞ መርሐ-ግብር ላይ በመገኘት መንፈሳዊ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። ኢንሻአላህ! 🤲
💼 ለእርስዎ ምቾት ሲባል በሁለት ዓይነት አማራጮች ተዘጋጅቷል፡
🧳 1. በአንድ ሻንጣ ፓኬጅ
🧳🧳 2. በሁለት ሻንጣ ፓኬጅ
(ከመረጡት አማራጭ ጋር አብረው አሁኑኑ ይመዝገቡ!)
🏨 የሆቴል እና የአገልግሎት ጥራት፡
• ሆቴሎቻችን እጅግ ጥራት ያላቸው እና ለሃረም በጣም ቅርብ የሆኑ 🕌
• ምቹ እና አስተማማኝ ትራንስፖርት
• ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ✈️
⏳️ ቦታዎች በጣም ውስን ስለሆኑ ሳይዘገዩ አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ! 🏃♂️🏃♀️
📍 አድራሻ፡ ኒያላ ሱማሌተራ 5ኛ ፎቅ
📞 ለተጨማሪ መረጃ እና ምዝገባ፡
📲 0941529755
🤲 አላህ ኡምራችሁን ተቀቡል ያድርግልን! ✨ | 993 |
| 16 | "‘አልሀምዱሊላህ’ ለማለት እኮ የግድ ማስነጠስ የለብንም! 😁
ስለ ሰጠንም ሙሉ ጤና እና ሰላም ሁልጊዜም ‘አልሀምዱሊላህ’!" | 1 876 |
| 17 | «ጌታዬ ሆይ! ሰዎች የውጪውን መልካም ማንነቴን ያያሉ አንተ ግን የውስጤን ስህተት በደንብ ታውቃለህ። በቸርነትህ የሸፈንከውን ጉድለቴን አታጋልጥብኝ ከአንተ በቀር መጠጊያ የለኝምና በምህረትህ ሰውረኝ።» | 2 047 |
| 18 | «ጌታዬ ሆይ! ሰዎች የውጩን መልካም ማንነቴን ያያሉ አንተ ግን የውስጤን ስህተት በደንብ ታውቃለህ። በቸርነትህ የሸፈንከውን ጉድለቴን አታጋልጥብኝ ከአንተ በቀር መጠጊያ የለኝምና በምህረትህ ሰውረኝ።» | 1 |
| 19 | ✨ "ሰዎች ገፍተው ገፍተው አስመርረውት ወደ አላህ ያሸሹት ሰው እንዴት የታደለ ነው!"
አንዳንዴ የሰዎች በደልና ክህደት ወደ አላህ እቅፍ የሚያስገባ ታላቅ ምክንያት ይሆናል።
በበደላቸው ተገፍተን ወደ ጌታችን እንድንጠጋ በደጃፉም እንድንወድቅ ስላደረጉን—በእነዚያ ሰዎች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!
ደግሞስ አላህን ካገኙ ቦኋላ የሚታጣ ምን አለ? (ምንም!)
ጌታውን ያገኘ ሁሉንም ነገር አግኝቷል እርሱን ያጣ ደግሞ ሁሉንም አጥቷል። | 3 867 |
| 20 | “በአላህ ዘንድ በወንድና በሴት መካከል የመብትና የሥራ ክፍያ ልዩነት የለም። መበላለጥ የሚመጣው በኢባዳና በአላህ ፍርሃት (ተቅዋ) ብቻ ነው።
አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፡
"وَمَن يَعْمَلْ مِنَ ٱلصَّٰلِحَٰتِ مِن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌۭ فَأُو۟لَٰٓئِكَ يَدْخُلُونَ ٱلْجَنَّةَ وَلَا يُظْلَمُونَ نَقِيرًۭا"
"ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ ከበጎ ሥራዎች አንዳችን የሚሠራም ሰው እነዚያ ገነትን ይገባሉ። በተምር ፍሬ ላይ ያለችን ነጥብ ያክል እንኳ አይበደሉም።"
📖 (ሱረቱል ኒሳእ 4:124)
ወንድ በመሆኑ የሚጨመርለት ሴት በመሆኗም የሚቀነስባት ምንም ነገር የለም! | 2 302 |
